es
Feedback
እለታዊ ዜና

እለታዊ ዜና

Ir al canal en Telegram
779
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
+2430 días
Archivo de publicaciones
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ሕክምና ቡድን ዓለም አቀፍ ዕዉቅና አገኘ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3%E1%8B%AD-%E1%8C%8A%E1%8B%9C-%E1%88%95%E1%8A%AD%E1%88%9D%E1%8A%93-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%95-%E1%8B%93%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A0%E1%89%80%E1%8D%8D-%E1%8B%95%E1%8B%89%E1%89%85%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8A%98/a-79361507?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ኢትዮጵያ በዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ታሪክ የአፍሪካ ቀጣና የመጀመሪያውን በማህበረሰብ ጤና እውቅና ያገኘ የድንገተኛ ህክምና ቡድን መገንባት ችላለች

ሑቲዎች እና ሳዑዲ አረቢያ የገጠሙት ጦርነት በደሐዋ የመን ሲቪሎችን ወደ ሰቆቃ እየገፋ ነው https://www.dw.com/am/%E1%88%91%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%88%B3%E1%8B%91%E1%8B%B2-%E1%8A%A0%E1%88%A8%E1%89%A2%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8C%A0%E1%88%99%E1%89%B5-%E1%8C%A6%E1%88%AD%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%90%E1%8B%8B-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%B2%E1%89%AA%E1%88%8E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%8B%B0-%E1%88%B0%E1%89%86%E1%89%83-%E1%8A%A5%E1%8B%A8%E1%8C%88%E1%8D%8B-%E1%8A%90%E1%8B%8D/a-79362667?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የአንሳር አላሕ ንቅናቄ ከጅቡቲ 20 ኪሎ ሜትር ገደማ የምትርቀውን ማዩን ወይም ፔሪም ደሴት እና ኤርትራ ከየመን የተዋጋችባቸው የሐኒሽ ደሴቶችን ጨምሮ ከቀይ ባሕር ዳርቻ የሚገኘውን ምዕራባዊ የመን ለመቆጣጠር የፈጀበት ሣምንት ገደማ ብቻ ነው። በውጊያው ቱርክ እና ፓኪስታን ሳዑዲ አረቢያን ለመደገፍ ፈቃደኛ ቢሆኑም አሜሪካ ለጊዜው ቸልተኛ ሆናለች።

በጀርመን ግዛቶች የተካሄዱት ምርጫዎች ዉጤት እና የመራኄ መንግስቱ እጣ ፈንታ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B6%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%88%84%E1%8B%B1%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%89%E1%8C%A4%E1%89%B5-%E1%8A%A5%E1%8A%93-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8A%84-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B1-%E1%8A%A5%E1%8C%A3-%E1%8D%88%E1%8A%95%E1%89%B3/audio-79359319?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በጀርመን እሁድ መስከረም 10 ቀን 2026 ዓ.ም በርሊን እና በሰሜን ምስራቅዋ ሜክለንቡርግ ፎርፖመርን ግዛቶች በተካሄደዉ ምርጫ አማራጭ ለጀርመን ፓርቲ ከፍተኛ ድምፅ አግኝቷል። መራኄ መንግስት ፍሬደሪሽ ሜርስ እና ፓርቲያቸው የክርስትያን ዴሞክራቲክ ኅብረት CDU ተሸንፏል። በዚህ ፓርቲዉ ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት ነዉ።

ቀኝ ፅንፈኛዉ አማራጭ ለጀርመን (AFD በጀርመናኛ ምሕፃሩ) ሶስተኛ ግዛት አሸነፈ https://www.dw.com/am/%E1%89%80%E1%8A%9D-%E1%8D%85%E1%8A%95%E1%8D%88%E1%8A%9B%E1%8B%89-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8C%AD-%E1%88%88%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-afd-%E1%89%A0%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%93%E1%8A%9B-%E1%88%9D%E1%88%95%E1%8D%83%E1%88%A9-%E1%88%B6%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8A%9B-%E1%8C%8D%E1%8B%9B%E1%89%B5-%E1%8A%A0%E1%88%B8%E1%8A%90%E1%8D%88/a-79355067?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በሰሜን ምስራቅ ጀርመን የሜክለንቡርግ-ፎርፖመርን ግዛት ትናንት እሁድ በተካሄደው ምርጫ ቀኝ ፅንፈኛዉ አማራጭ ለጀርመን (AFD በጀርመናኛ ምሕፃሩ) ፓርቲ 38 በመቶ ድምፅ በማግኘት አብላጫ ወንበር አሸነፈ።

ፅምዶ/ጥምረት ወዴት? https://www.dw.com/am/%E1%8D%85%E1%88%9D%E1%8B%B6-%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%8B%88%E1%8B%B4%E1%89%B5/a-79325534?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss «ብልጽግና የህልውናችን አደጋ ስለሆነ መደምሰስ አለበት ብለው የሚያምኑ አንድ ላይ ተጣምረው አቅማቸውን አቀናጅተው በቦታና በጊዜ ጦርነት ሲገጥሙ የሚፈጠር አቅምና በብልጽግና ሥርአት ላይ የሚደርስ ምት የጠላትን ዕድሜ ለማሳጠር ይጠቅማል።»

ፓርቲዎችና ከኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥት የሚዋጉ ታጣቂ ቡድኖች ጥምረት መመሥረታቸውን አወጁ https://www.dw.com/am/%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD%E1%8A%93-%E1%8A%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8D%8C%E1%8B%B5%E1%88%AB%E1%88%8D-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8B%8B%E1%8C%89-%E1%89%B3%E1%8C%A3%E1%89%82-%E1%89%A1%E1%8B%B5%E1%8A%96%E1%89%BD-%E1%8C%A5%E1%88%9D%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%88%98%E1%88%A5%E1%88%A8%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D%E1%8A%95-%E1%8A%A0%E1%8B%88%E1%8C%81/a-79346534?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትና ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይን ጨምሮ ሰባት ታጣቂ ቡድኖችና የፖለቲካ ፓርቲዎች የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና የተባለ ጥምረት መመሥረታቸውን በይፋ አወጁ። ትብብሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመሩትን መንግሥት በማስወገድ “አካታች የሽግግር መንግሥት” የማቋቋም ዓላማ አለው።

ለሱዳን ተፋላሚ ኃይሎች የጦር መሣሪያ ለሚያቀብሉ ሀገራት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰጠው ማሳሰቢያ https://www.dw.com/am/%E1%88%88%E1%88%B1%E1%8B%B3%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%8D%8B%E1%88%8B%E1%88%9A-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8C%A6%E1%88%AD-%E1%88%98%E1%88%A3%E1%88%AA%E1%8B%AB-%E1%88%88%E1%88%9A%E1%8B%AB%E1%89%80%E1%89%A5%E1%88%89-%E1%88%80%E1%8C%88%E1%88%AB%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B3%E1%89%B5-%E1%8B%B5%E1%88%AD%E1%8C%85%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%B0%E1%8C%A0%E1%8B%8D-%E1%88%9B%E1%88%B3%E1%88%B0%E1%89%A2%E1%8B%AB/a-79334793?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ከጠቅላላ ጉባኤው ጎን ለጎን በሱዳኑ ግጭት ላይ በከፍተኛ ባለሥልጣናት ደረጃ ውይይት ሊካካሄድ እንደሚችልም ዲፕሎማቶች ከወዲሁ ጠቁመዋል። ይሁንና ዲፕሎማቶችን ጠቅሶ ጉዳዩን የዘገበው AFP ግን በሱዳኑ ግጭት ላይ ከጉባኤው ጎን ለጎን ውይይት ሊካሄድ ይችላል ከማለት ውጭ እነማን እንደሚነጋገሩ አልገለጸም።

የየመን ሁቲ አማጽያን በግብጽ ላይ ያሳደሩት ጫና https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%81%E1%89%B2-%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%8C%BD%E1%8B%AB%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%8C%BD-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%AB%E1%88%B3%E1%8B%B0%E1%88%A9%E1%89%B5-%E1%8C%AB%E1%8A%93/a-79334796?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ሁቲዎች ባብ ኤል ማንዴብ የመርከቦች እንቅስቃሴን ሙሉ በሙሉ የማቆም እቅድ እንደሌላቸው ምልክት ማሳየት የፈለጉ ይመስላል። ሆኖም በቀይ ባህር ላይ የሚጓጓዙ መርከቦች ቁጥር መቀነስ ለግብጽ እጅግ አስፈላጊ ከሆኑት የሀገር ውስጥ የገቢ ምንጮች አንዱ በሆነው የሱዌዝ ቦይ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።

በጋምቤላ ክልል በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተፈፀመ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%88%9D%E1%89%A4%E1%88%8B-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%89%A0%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5-%E1%88%9B%E1%88%98%E1%88%8B%E1%88%88%E1%88%BB-%E1%89%B0%E1%88%BD%E1%8A%A8%E1%88%AD%E1%8A%AB%E1%88%AA-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%89%A0%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8D%80%E1%88%98-%E1%8C%A5%E1%89%83%E1%89%B5-%E1%88%B0%E1%88%8B%E1%88%9B%E1%8B%8A-%E1%88%B0%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%89%B0%E1%8C%88%E1%8B%B0%E1%88%89/a-79338811?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ከጋምቤላ ከተማ ወደ አቦልና ኢታንግ የተባሉ ወረዳዎች ሲጓዝ በነበሩ ህዝብ የጫኑ መኪኖች ላይ የታጠቁ ኃይሎች አደረሱት በተባለው ጥቃት ከ10 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች አመለከቱ፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ወቅታዊ መግለጫ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AB%E1%8B%8A-%E1%8A%95%E1%89%85%E1%8A%93%E1%89%84-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8A%95-%E1%8B%88%E1%89%85%E1%89%B3%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB/a-79339015?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ ጉራጌ ዞን እና በአጎራባች የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች በአማራ ተወላጆች ላይ «እየተፈጸመ ያለው ጥቃት በአካባቢው አስተዳደር ጭምር የተደገፈ ነው» ሲል አብን ከሰሰ። አብን አርብ መስከረም 8 ቀን 2019 ዓ/ም ባወጣው መግለጫ በአካባቢው በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ እየደረሰ ያለው ሁኔታ እጅግ እንዳሳሰበው ገልጿል።

በኢትዮጵያ ከተካሄደ 20 ዓመታትን የደፈነው የህዝብና ቤት ቆጠራ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%AB%E1%88%84%E1%8B%B0-20-%E1%8B%93%E1%88%98%E1%89%B3%E1%89%B5%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8B%B0%E1%8D%88%E1%8A%90%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8B%9D%E1%89%A5%E1%8A%93-%E1%89%A4%E1%89%B5-%E1%89%86%E1%8C%A0%E1%88%AB/a-79329261?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የጸጥታ ችግሮች የዜጎች መፈናቀል የፖለቲካ አለመረጋጋትና በ2012 ዓ.ም የተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ቆጠራው በታለመለት ጊዜ እንዳይካሄድ አድርጓል ተብሎ ይጠቀሳል። ኢትዮጵያ የመጨረሻውን የሕዝብ ቆጠራ ያካሄደችው በ1999 ዓ.ም ሲሆን፤ ከዚያ በኋላ በ2010 ዓ.ም መካሄድ የነበረበት ቆጠራ በተለያዩ ምክንያቶች ተራዝሟል፡፡

ከ11 ሺሕ 600 የሚበልጡ የኮንሶ ተፈናቃዮች አስቸኳይ ርዳታ ጠየቁ https://www.dw.com/am/%E1%8A%A811-%E1%88%BA%E1%88%95-600-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%89%A0%E1%88%8D%E1%8C%A1-%E1%8B%A8%E1%8A%AE%E1%8A%95%E1%88%B6-%E1%89%B0%E1%8D%88%E1%8A%93%E1%89%83%E1%8B%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A0%E1%88%B5%E1%89%B8%E1%8A%B3%E1%8B%AD-%E1%88%AD%E1%8B%B3%E1%89%B3-%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%81/a-79311057?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በተደረገው ልየታ በሦስቱ ቀበሌያት አንድ ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና አባ-ወራዎች እና እማ-ወራዎች መፈናቀላቸውን የጠቀሱት ቡድን መሪው በተጨማሪም ሰባ አምስት የመኖሪያ ቤቶች ፣ ሁለት ትምሀርት ቤቶች እና አንድ ጤና ኬላ በታጣቂዎቹ ተቃጥለዋል

እስረኞችን በምህረትና በይቅርታ የመልቀቅ ሕጋዊ ማዕቀፉ ምን ያካትታል https://www.dw.com/am/%E1%8A%A5%E1%88%B5%E1%88%A8%E1%8A%9E%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%89%A0%E1%88%9D%E1%88%85%E1%88%A8%E1%89%B5%E1%8A%93-%E1%89%A0%E1%8B%AD%E1%89%85%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%88%8D%E1%89%80%E1%89%85-%E1%88%95%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%88%9B%E1%8B%95%E1%89%80%E1%8D%89-%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8B%AB%E1%8A%AB%E1%89%B5%E1%89%B3%E1%88%8D/a-79295309?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ባለፈው ዓመት መጨረሻ በየአዲስ ዓመት ዋዜማ ላይ ከ600 በላይ የፌዴራል እና የክልሎች እስረኞች በምህረት እና በይቅርታ ተለቀዋል፡፡ በሂደቱ ከእስር የተለቀቁ እስረኞች የቀረበላቸውን ሰነድ ሲፈርሙ፤ በተመሳሳይ የክስ ሂደት ውስጥ ሆነው በቀረበላቸው ሰነድ ላይ ያልፈረሙ ግን በእስሩ ቀጥለዋል፡፡

የጀርመን መራኄ መንግስት ፍሪድሪሽ ሜርስና ፓርቲያቸው CDU ተቀባይነታቸው ለምን ቀነሰ? https://www.dw.com/am/%E1%8B%A8%E1%8C%80%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95-%E1%88%98%E1%88%AB%E1%8A%84-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%8D%8D%E1%88%AA%E1%8B%B5%E1%88%AA%E1%88%BD-%E1%88%9C%E1%88%AD%E1%88%B5%E1%8A%93-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2%E1%8B%AB%E1%89%B8%E1%8B%8D-cdu-%E1%89%B0%E1%89%80%E1%89%A3%E1%8B%AD%E1%8A%90%E1%89%B3%E1%89%B8%E1%8B%8D-%E1%88%88%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%89%80%E1%8A%90%E1%88%B0/a-79283004?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss በርሊን ለዩክሬን የምትሰጠው እርዳታ ህዝቡ ለሜርስ የሚሰጠው ድጋፍ እንዲቀንስ ካደረጉት ምክንያቶች ጋር የሚደመር ነው። በዚህና በሌሎች ጉዳዮች ላይ ከፖለቲከኞችም ከህዝቡም ትችቶች የሚዥጎደጎዱባቸው ሜርስ ዛሬ እንደተናገሩት ተቀባይነታቸው ቢቀንስም ጫናው ቢጠናከርባቸውም፣ የስልጣን ዘመናቸው እስኪያበቃ ድረስ ለማገልገል ቆርጠዋል።

በሕጋዊ ይዞታና ካርታ ላይ የሕገ-መንግሥት ትርጉም ዉሳኔ ተሰጠ https://www.dw.com/am/%E1%89%A0%E1%88%95%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%8B%AD%E1%8B%9E%E1%89%B3%E1%8A%93-%E1%8A%AB%E1%88%AD%E1%89%B3-%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%88%95%E1%8C%88-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%89%B5%E1%88%AD%E1%8C%89%E1%88%9D-%E1%8B%89%E1%88%B3%E1%8A%94-%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A0/a-79275488?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና የሕገ-መንግስት ትርጉም አጣሪ ጉባኤ በህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ እና በሌላ ሰው መሬትላይ በተሰሩ ግንባታዎች ዙሪያ በሰጡት የመጨረሻ እና አስገዳጅ ብይን መሰረት በሌላ ሰው መሬት ላይ ቤት መስራትየባለይዞታው ፍቃድ ቤኖኦርበት እንኳን በህግ ፊት የመሬቱን ወይም የቤቱን ባለቤትነት መብት አያሰጥም።

ሶማሌላንድ በጋዛ ለሚሰማራው ኃይል ወታደሮች እንድታዋጣ ትጠየቅ ይኾን? https://www.dw.com/am/%E1%88%B6%E1%88%9B%E1%88%8C%E1%88%8B%E1%8A%95%E1%8B%B5-%E1%89%A0%E1%8C%8B%E1%8B%9B-%E1%88%88%E1%88%9A%E1%88%B0%E1%88%9B%E1%88%AB%E1%8B%8D-%E1%8A%83%E1%8B%AD%E1%88%8D-%E1%8B%88%E1%89%B3%E1%8B%B0%E1%88%AE%E1%89%BD-%E1%8A%A5%E1%8A%95%E1%8B%B5%E1%89%B3%E1%8B%8B%E1%8C%A3-%E1%89%B5%E1%8C%A0%E1%8B%A8%E1%89%85-%E1%8B%AD%E1%8A%BE%E1%8A%95/a-79279804?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ወታደሮች የማዋጣቱ ሐሳብ የተሰማው፣ ሐርጌሳ በተለይ ከቴል አቪቭ ጋር እየፈጠረች ያለችው የቅርብ አጋርነት አወዛጋቢ ኾኖ በቀጠለበት ወቅት ነው። ባለፈው ታህሳስ፣ ከሶማሊያ ተገንጥላ ነጻነቷን ላወጀችው ሶማሌላንድ እውቅና የሰጠችው እስራኤል፣ ይሄንን እርምጃ ለመውሰድ የመጀመሪያዋ የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገር መኾኗ ይታወሳል።

ትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች ሌላ ቦታ ሊመደቡ ነዉ።ክልልሉ ግን ተቃዉሟል https://www.dw.com/am/%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%88%9B%E1%88%A9-%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%88%8C%E1%88%8B-%E1%89%A6%E1%89%B3-%E1%88%8A%E1%88%98%E1%8B%B0%E1%89%A1-%E1%8A%90%E1%8B%89%E1%8D%A2%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D%E1%88%89-%E1%8C%8D%E1%8A%95-%E1%89%B0%E1%89%83%E1%8B%89%E1%88%9F%E1%88%8D/a-79278339?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ትምህርት ሚኒስቴር በተቋሙ ቅጥር-ግቢ ውስጥ ቅሬታ ለማቅረብ ተገኙ ካላቸው ተማሪዎች ጋር ውይይት ማድረጉን ጠቅሶ፣ "በትግራይ ክልል አስቻይ ኹኔታ እስኪፈጠር" በሚል ይህንን ውሳኔ ማሳለፉን ገልጿል።የትግራይ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ይህንን ውሳኔ አውግዞታል።

የ2019 ዓ.ም የሬሜዲያል መርሐ ግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ https://www.dw.com/am/%E1%8B%A82019-%E1%8B%93-%E1%88%9D-%E1%8B%A8%E1%88%AC%E1%88%9C%E1%8B%B2%E1%8B%AB%E1%88%8D-%E1%88%98%E1%88%AD%E1%88%90-%E1%8C%8D%E1%89%A5%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%8B%A9%E1%8A%92%E1%89%A8%E1%88%AD%E1%88%B2%E1%89%B2-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%89%A2%E1%8B%AB-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%89%81%E1%88%A8%E1%8C%AB-%E1%8A%90%E1%8C%A5%E1%89%A5-%E1%8B%AD%E1%8D%8B-%E1%88%86%E1%8A%90/a-79276333?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss አፋር፣ ሶማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ወይም የማህበራዊ ሳይንስፈተና ለተፈተኑ በሁለቱም ፆታዎች ከ600 222 እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች፤ ማየት ለተሳናቸው ተማሪዎች ከ500 185 ወይም 37% እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች፤መስማት ለተሳናቸው የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች----

አዲስ ከሚመሰረተዉ መንግሥት ምን ይጠበቃል https://www.dw.com/am/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A8%E1%88%9A%E1%88%98%E1%88%B0%E1%88%A8%E1%89%B0%E1%8B%89-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%A5%E1%89%B5-%E1%88%9D%E1%8A%95-%E1%8B%AD%E1%8C%A0%E1%89%A0%E1%89%83%E1%88%8D/a-79262369?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ኢትዮጵያን ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚመራው መንግስት በዚህ በተያዘው ወርሃ መስከረም ይመሰረታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የመንግስት ምስረታው በሰሜን ኢትዮጵያ አዲስ የጦርነት ድባብ በሚስተዋልበትና በአገሪቱ ሦስት ክልሎችና ከዚያም በላይ የአማጺያን እንቅስቃሴ ባልተቀዛቀዘበት ሁኔታ ወቅት መሆኑ ነው፡፡

ለቀጠለው የተማሪዎች የዉጤት «ውድቀት» ኃላፊነቱን ማን ይውሰድ? https://www.dw.com/am/%E1%88%88%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%88%88%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%88%9B%E1%88%AA%E1%8B%8E%E1%89%BD-%E1%8B%A8%E1%8B%89%E1%8C%A4%E1%89%B5-%C2%AB%E1%8B%8D%E1%8B%B5%E1%89%80%E1%89%B5%C2%BB-%E1%8A%83%E1%88%8B%E1%8D%8A%E1%8A%90%E1%89%B1%E1%8A%95-%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%8B%AD%E1%8B%8D%E1%88%B0%E1%8B%B5/a-79251383?maca=amh-rss-amh-news-1472-xml-mrss ዉጤቱ ካለፉት ጥቂት ዓመታት አንጻር አንጻራዊ መሻሻል ያሳየ ቢመስልም አሁንም ዩኒቨርሲቲ የመግባት ዕድል ያገኙት ተማሪዎች ጥቂቶቹ ብቻ መሆናቸውን አመልክቷል።