HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL
Open in Telegram
"እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12¹ ለሃሳብና አስተያየት👇 Inbox : @huecsfc Phone: 0933357176
Show more1 764
Subscribers
+124 hours
+57 days
+730 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
July '26
July '26
+27
in 0 channels
June '26
+40
in 0 channels
Get PRO
May '26
+20
in 0 channels
Get PRO
April '26
+29
in 0 channels
Get PRO
March '26
+11
in 0 channels
Get PRO
February '26
+15
in 0 channels
Get PRO
January '26
+44
in 0 channels
Get PRO
December '25
+78
in 1 channels
Get PRO
November '25
+85
in 1 channels
Get PRO
October '25
+70
in 2 channels
Get PRO
September '25
+28
in 0 channels
Get PRO
August '25
+17
in 1 channels
Get PRO
July '25
+10
in 0 channels
Get PRO
June '25
+17
in 0 channels
Get PRO
May '25
+37
in 0 channels
Get PRO
April '25
+85
in 1 channels
Get PRO
March '25
+29
in 0 channels
Get PRO
February '25
+30
in 1 channels
Get PRO
January '25
+114
in 1 channels
Get PRO
December '24
+113
in 2 channels
Get PRO
November '24
+122
in 1 channels
Get PRO
October '24
+56
in 1 channels
Get PRO
September '24
+27
in 0 channels
Get PRO
August '24
+46
in 2 channels
Get PRO
July '24
+35
in 2 channels
Get PRO
June '24
+41
in 1 channels
Get PRO
May '24
+53
in 2 channels
Get PRO
April '24
+57
in 3 channels
Get PRO
March '24
+45
in 1 channels
Get PRO
February '24
+32
in 1 channels
Get PRO
January '24
+95
in 0 channels
Get PRO
December '23
+73
in 0 channels
Get PRO
November '23
+47
in 0 channels
Get PRO
October '23
+44
in 0 channels
Get PRO
September '23
+17
in 0 channels
Get PRO
August '23
+8
in 0 channels
Get PRO
July '23
+21
in 0 channels
Get PRO
June '23
+19
in 0 channels
Get PRO
May '23
+43
in 0 channels
Get PRO
April '23
+55
in 0 channels
Get PRO
March '23
+123
in 0 channels
Get PRO
February '23
+17
in 0 channels
Get PRO
January '23
+22
in 0 channels
Get PRO
December '22
+36
in 0 channels
Get PRO
November '22
+34
in 0 channels
Get PRO
October '22
+4
in 0 channels
Get PRO
September '22
+3
in 0 channels
Get PRO
August '22
+10
in 0 channels
Get PRO
July '22
+41
in 0 channels
Get PRO
June '22
+16
in 0 channels
Get PRO
May '22
+56
in 0 channels
Get PRO
April '22
+26
in 0 channels
Get PRO
March '22
+29
in 0 channels
Get PRO
February '22
+51
in 0 channels
Get PRO
January '22
+44
in 0 channels
Get PRO
December '21
+19
in 0 channels
Get PRO
November '21
+26
in 0 channels
Get PRO
October '21
+13
in 0 channels
Get PRO
September '21
+6
in 0 channels
Get PRO
August '21
+62
in 0 channels
Get PRO
July '21
+71
in 0 channels
Get PRO
June '21
+10
in 0 channels
Get PRO
May '21
+6
in 0 channels
Get PRO
April '21
+7
in 0 channels
Get PRO
March '21
+7
in 0 channels
Get PRO
February '21
+9
in 0 channels
Get PRO
January '21
+314
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 23 July | +1 | |||
| 22 July | +1 | |||
| 21 July | +1 | |||
| 20 July | +2 | |||
| 19 July | +2 | |||
| 18 July | +2 | |||
| 17 July | +4 | |||
| 16 July | 0 | |||
| 15 July | 0 | |||
| 14 July | 0 | |||
| 13 July | +3 | |||
| 12 July | 0 | |||
| 11 July | +4 | |||
| 10 July | +1 | |||
| 09 July | 0 | |||
| 08 July | +2 | |||
| 07 July | 0 | |||
| 06 July | +1 | |||
| 05 July | 0 | |||
| 04 July | +1 | |||
| 03 July | +2 | |||
| 02 July | 0 | |||
| 01 July | 0 |
Channel Posts
| 2 | ቀን 20/10/2018
ከእግዚአብሔር ካባታችን ከጌታም ከእየሱስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን !
እጅግ በጣም የተወደዳችሁ በሀረማያ ዩንቨርስቲ ኢቫሱ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ውስጥ በተለያየ መልኩ ስታገለግሉና ስትገለገሉ ለነበራቹ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ዛሬ ደግሞ ለምትመረቁ ተመራቂያን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ለዛሬው ቀን በሰላም አደረሳችሁ ጌታ ብቻውን ታምኖ ለዛሬው ለእናንተም ለቤተሰቻቹም እንዲሁም ለምንወዳቹ ወዳጆቻችሁ ሁሉ ለተወደደች ቀን በድጋሚ እንኳን አደረሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል እንዲል ሁሉ ነው ለእናንተም የሆነው
እንኳን ጌታ ረዳቹ እንኳን ደስ አለቹ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ህይወትችሁ ያምጣ
ሮሜ 8፥28
²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።
እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን
👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram | 561 |
| 3 | ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ !
ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን የዚህ ዓመት የመጨረሻ ማለዳችን ስለሆነ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።
ሮሜ 12:10-12
¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤
¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤
¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤
ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት)
እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን
👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram | 799 |
| 4 | ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ !
ነገ አርብ የምናደርገው የማለዳ ጸሎታችን እንደተጠበቀ ነው።
ስለዚህ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።
ሮሜ 12:10-12
¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤
¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤
¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤
ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት)
እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏
በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን
👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram | 899 |
