cookie

Ми використовуємо файли cookie для покращення вашого досвіду перегляду. Натиснувши «Прийняти все», ви погоджуєтеся на використання файлів cookie.

avatar

HU FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

"እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12¹ ለሃሳብና አስተያየት👇 Inbox : @huecsfc Phone: 0933357176

Більше
Рекламні дописи
1 070
Підписники
+224 години
+27 днів
+2030 днів

Триває завантаження даних...

Приріст підписників

Триває завантаження даних...

ነገ ማለዳ አይቀርም!! ሰዓት :- 11:45 - 1:20 ቦታ:- AG #አጋፔ #ወዶናል #እንወዳለን #ዓለምን_እንጠላለን                    ✍ @huecsf
Показати все...
👍 1🥰 1🙏 1🫡 1
2🥰 1🙏 1
ነገ exam የምትጀምሩ ወንድሞች እና እህቶች መልካም የexam ሣምንት ይሁንላችሁ። መንፈስ ቅዱስ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ። #አጋፔ #ወዶናል #እንወዳለን #ዓለምን_እንጠላለን                    ✍ @huecsf
Показати все...
4🙏 3🥰 2👍 1
#WATCH #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE AND COMMENT👇👇 https://youtu.be/cNDcglQTFdk
Показати все...
#ክርስትና // kiristina // haramaya university fellowship (HUECSF) YIDIDYA CHOIR

😭 4 2🔥 2🥰 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ነገ ማለዳ አይቀርም!! #አጋፔ #ወዶናል #እንወዳለን #ዓለምን_እንጠላለን                    ✍ @huecsf
Показати все...
🥰 2🫡 2👍 1🙏 1
መልካም ሰርቼ የማላሻሽለው ጥሩ ሰርቼ ከፍ የማላደርገው #የኢየሱስ_ፍቅር_ከፍ_ከፍ_ያለ_ነው ከእኔ በጎነት ያልተጀመረ ነው። ይወደናል። 😊 #አጋፔ #ወዶናል #እንወዳለን #ዓለምን_እንጠላለን                    ✍ @huecsf
Показати все...
🥰 5🙏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
#PP_CHALLENGE_ONCE_AGAIN #FOR_ONE_WEEK_ONLY____
Показати все...
😍 3👍 1🥰 1🫡 1
🔥 1😭 1
"በሕይወት ያሉትም ለሞተላቸውና ከሙታን ለተነሣላቸው እንጂ ከእንግዲህ ለራሳቸው እንዳይኖሩ እርሱ ስለ ሁሉ ሞተ።" - 2ኛ ቆሮ 5፥15 (አዲሱ መ.ት) - ከምናወራለት በላይ #እንድንኖርለት መንፈስ ቅዱስ ይርዳን።🙏 መልካም በዓል !! #አጋፔ #ወዶናል #እንወዳለን #ዓለምን_እንጠላለን                    ✍ @huecsf
Показати все...
🥰 7🙏 3 1👏 1
Фото недоступнеДивитись в Telegram
ሰላም ሰላም እንዴት ቆያችሁ? ✅ ነገ የፈሎ  ማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ሁላችንም ተገኝተን በአንድነት እንድንቃትት  ጥሪ እናቀርባለን። ቦታ #AG ✅ ሌላው ለማታው የአዳር ፕሮግራም የአዳራሽ ማስዋብ ፕሮግራም በ ናታንም ስለተዘጋጀ #ሁላችንም ከ ማለዳ ጸሎት መልስ 2:30 ሙሉ ወንጌል እንድንገኝ እና ከ ናታንሞች ጋር አብረን እንድናገለግል ተጋብዘናል። ✅ ከላይ ያለውን ፎቶ ደግሞ #pp እና #story በማድረግ ለብዙዎች እንድናደርስ እንላለን።
Показати все...
👍 4🥰 3🔥 1🙏 1🫡 1