ch
Feedback
HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

前往频道在 Telegram

"እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12¹ ለሃሳብና አስተያየት👇 Inbox : @huecsfc Phone: 0933357176

显示更多
1 765
订阅者
+124 小时
+27
+2530

数据加载中...

标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+6
在0个频道中
六月 '26
+40
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+20
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+29
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+78
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+85
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+70
在2个频道中
Get PRO
九月 '25
+28
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+17
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+17
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+85
在1个频道中
Get PRO
三月 '25
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+30
在1个频道中
Get PRO
一月 '25
+114
在1个频道中
Get PRO
十二月 '24
+113
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+122
在1个频道中
Get PRO
十月 '24
+56
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+27
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+46
在2个频道中
Get PRO
七月 '24
+35
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+41
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+53
在2个频道中
Get PRO
四月 '24
+57
在3个频道中
Get PRO
三月 '24
+45
在1个频道中
Get PRO
二月 '24
+32
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+95
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+73
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+47
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+44
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+21
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+43
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+123
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+17
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+22
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+36
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+34
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+16
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+56
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+26
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+29
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+51
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+44
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+19
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+26
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+13
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+62
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+71
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+9
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+314
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
09 七月0
08 七月+2
07 七月0
06 七月+1
05 七月0
04 七月+1
03 七月+2
02 七月0
01 七月0
频道帖子
እግዚአብሔርን_መፈለግ 🙏 በመመለስ | በጽድቅ ኑሮ | በመታመን 👇 get updated via👇 Telegram | YouTube | Tiktok | Instagram
እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram

2
ቀን 20/10/2018 ከእግዚአብሔር ካባታችን ከጌታም ከእየሱስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን ! እጅግ በጣም የተወደዳችሁ በሀረማያ ዩንቨርስቲ ኢቫሱ የክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት ውስጥ በተለያየ መልኩ ስታገለግሉና ስትገለገሉ ለነበራቹ የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖ ዛሬ ደግሞ ለምትመረቁ ተመራቂያን እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ለዛሬው ቀን በሰላም አደረሳችሁ ጌታ ብቻውን ታምኖ ለዛሬው ለእናንተም ለቤተሰቻቹም እንዲሁም ለምንወዳቹ ወዳጆቻችሁ ሁሉ ለተወደደች ቀን በድጋሚ እንኳን አደረሳቹ እንኳን ደስ አላቹ ንጉስ ለሚወደው እንዲህ ይደረግለታል እንዲል ሁሉ ነው ለእናንተም የሆነው  እንኳን ጌታ ረዳቹ እንኳን ደስ አለቹ ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ህይወትችሁ ያምጣ ሮሜ 8፥28 ²⁸ እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
434
3
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው  የማለዳ ጸሎታችን የዚህ ዓመት የመጨረሻ ማለዳችን ስለሆነ ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት  በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
799
4
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው  የማለዳ ጸሎታችን  እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ  ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት  በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
899
5
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው  የማለዳ ጸሎታችን  እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ  ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት  በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ሮሜ 12:10-12 ¹⁰ በወንድማማች መዋደድ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ፤ እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ፤ ¹¹ ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ለጌታ ተገዙ፤ ¹² በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤ ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
959
6
ነገ ቅዳሜ ማለትም 10/08/2018 በሚኖረን የፌሎሽፕ ፕሮግራም ሰዓት የGc T-shirt day ስለሆነ ሁላችሁም T-shirt የገዛቹ photo ስለሚኖር ለብሳቹ እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስ
ነገ ቅዳሜ ማለትም 10/08/2018 በሚኖረን የፌሎሽፕ ፕሮግራም ሰዓት የGc T-shirt day ስለሆነ ሁላችሁም T-shirt የገዛቹ photo ስለሚኖር ለብሳቹ እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን ለብሳችሁ ስለምትመጡም ጌታ ይባርካችሁ ! ዘዳ 33:26 ²⁶ ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥  በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ  እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም። እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
1 140
7
ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ! ነገ አርብ የምናደርገው  የማለዳ ጸሎታችን  እንደተጠበቀ ነው። ስለዚህ  ሁላችንም እርስ በርስ ተገባብዘንና ተነቃቅተን በ11:50 በማለዳ በአንድነት  በእግዚአብሔር ፊት እንሁን። ቅዳሜ ለሚኖረን በ evans section ለተዘጋጀው outrich ነገ አርብ ማለዳ ተገናኝተን ስለትውልድ እንቃትት ቦታ :- ሙሉ ወንጌል (ዘወትር ፌሎ ምናደርግበት) እግዚአብሔርን_መፈለግ  🙏 በመመለስ |   በጽድቅ ኑሮ  |   በመታመን       👇 get updated via👇 Telegram | YouTube  | Tiktok  | Instagram
917
8
ፋሲካ ለእኛ🔽 መፈታታችን የተበሰረበት ከሳሾቻችን ከእኛ የራቁበት መፍትሄያችንን ሳያውቁ በጊዜው ያፈጠኑበት እርሱን ገደልን ሲሉ ህይወት የሆነበት የመስቀሉ ጉዳይ ለሰቃዮቹ ማብቂያ ለሰይጣን የምስራች
ፋሲካ ለእኛ🔽 መፈታታችን የተበሰረበት ከሳሾቻችን ከእኛ የራቁበት መፍትሄያችንን ሳያውቁ በጊዜው ያፈጠኑበት እርሱን ገደልን ሲሉ ህይወት የሆነበት የመስቀሉ ጉዳይ ለሰቃዮቹ ማብቂያ ለሰይጣን የምስራች ለአፍታ የመሰለበት ሰማይ ግን ሲያየው  ፍቅር የታየበት ከሶስት ቀን በኋላ ተስፋ የታደሰበት ክርስቶስ ሁላችንን ይዞ የተነሳበት አብ ከልጆቹ ጋር እርቅ ያወረዳበት በኩሩ ወንድሞቹን በፍቅሩ ያመጣበት ይሄ ነው*2  ፋሲካ/የምስራች ታይቶ የማይታወቅ ደግሞም የማደገም ታሪክ የሆነበት!!! “ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።”   — 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5 ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³¹ እንግዲህ ስለዚህ ነገር ምን እንላለን? እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል? ³² ለገዛ ልጁ ያልራራለት ነገር ግን ስለ ሁላችን አሳልፎ የሰጠው ያው ከእርሱ ጋር ደግሞ ሁሉን ነገር እንዲያው እንዴት አይሰጠንም? እንኳን ለትንሳኤ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
1 161