cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

✞ ይታመናል TUBE 🇪🇹✞

የዚህ ቻናል ዓላማ:- 👉 የሚታመኑበትን ጌታ በዝማሬ ያመልኩታል። 👉ሌላው አስተማሪ የሆኑ መልክቶች ና ጽሑፎች እንለቃለን። ✦ መዝሙር ለመላክ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት በ @yetamenaltube_bot ላይ አድርሱን። 👉አጋር ቻናል የህይወት ዜማ Tube 👉አጋር ቻናል worship God @yetamenaltube

Show more
Advertising posts
1 762Subscribers
+224 hours
-17 days
+630 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥👉 DAY 10 👈🔥 በመሰቀሉ ታላቅ ገድል ተፈጸመ። ሰይጣንም በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ ተሸነፈ። እርግማን ሆኖልን እርግማናችንን ኢየሱስ ወሰደው። የተወሰደውም ጸጋ በደሙ ተመለሰ። ሰውም ከወጣበት ከተባረረበት ከዚያ በክርስቶስ ድፍረት በቀኝ ተቀመጠ። በመስቀሉ ስራ ሰይጣን ተሸነፈ። አዎን ሰይጣን ተሸነፈ። ክብር ድፍረታችን ለሆነው ለክርስቶስ ይሁን። አሜን 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️
Show all...
👍 1
👉 "መንፈሴም በመካከላችሁ ይኖራልና አትፍሩ።” (ሐጌ 2፥5)
Show all...
🔥👉 DAY 9 👈🔥 እርሱም መጽሐፍ ቅዱስ “ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።” እንደሚል እግዚአብሔር የኪዳኑን ምልክት በክርስቶስ ደም ሊያፀና ፥ ሞት ሲገባን ሕይወትን ሰጠን ፤ ሞታችንን ሽሮ የፍቅሩን ህግ በልባችን ፥ በስራ የማንደርስበትን ጽድቅ እርሱ ሰርቶ ባጸደቀን ፥ ስለእኛ በደል ሰው ሆኖ መስቀል ላይ በሞተው በኢየሱስ አዲሱን ኪዳን መርቆ ከፈለተልን ። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #IT_BECAME_THE_NEW_COVENANT You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 1 1
👉 “የእውነት ከንፈር ለዘላለም ትቆማለች፤ ውሸተኛ ምላስ ግን ለቅጽበት ነው።” (ምሳሌ 12፥19)
Show all...
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺Join Us🔺
Show all...
👍 2
ምስጢር//mistir//ይስሐቅ ሰድቅ//Yishak Sedik Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺Join us🔺
Show all...
🔥👉 DAY 8 👈🔥 የሚያስደንቅ፣ እጅግ የሚያስደምም፣ ጮቤ የሚያስረግጥ፣ በደስታ የሚያስቦርቅ እውነትኛ መሲህ ተገኘ። ያየወደቀችውን የዳዊት ድንኳን የሚያነሳ፣ ከእሰይ የወጣ ቁጥቋጦ፣ ከያቆብ የሚወጣ ኮኮብ፣ ከእስራኤል የሚንሳ በትር፣ አዎ ያ ይሁዳ የሚድንበት እስራኤል ተዘልሎ የሚቀመጥበት አዎን እግዚአብሄር የቀባው አህዛብ፣ እኛን እስራኤል ሳይል የተማረከን ነፃ የሚያወጣው፣ የታሰረን የሚፈታ፣ የተሰበረን ልብ የሚጠግን፣ በፅድቅ ወገቡን የታጠቀ፣ የጎኑ መቀነት ታማኝነት የሆነ፣ በጉልበቱ ፅናት የሚራመድ፣ ለማዳን የሚብረታ..... አዎ የእስራኤል ጠብቃ ለአልም ህዝብ ሁሉ መሲህ ሆኖ በመስቀል ላይ ዋለ። እርሱም የነገስታት ንጉስ፣ የካህናት ሁሉ ሊቀካህን፣ የነብያት ሁሉ ነብይ፣ በምንፈስ ቅዱስና በሃይል የትቀባ የዐለም መሲህ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_MESSIAH You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👉 "ሞቼም ነበርሁ እነሆም፥ ከዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ሕያው ነኝ፥ የሞትና የሲኦልም መክፈቻ አለኝ።" (የዮሐንስ ራእይ 1፥18)
Show all...
"በታሪክ ውስጥ ታላቅ ሰው ማን ነበር?" ካልን መልሱ የሚሆነው "ኢየሱስ ክርስቶስ" የሚል ነው። ምክንያቱም ተማሪዎች አልነበሩትም ነገር ግን መምህር ተባብሏል፤ ዲግሪ የለውም ነገር ግን አስተማሪ ተብሏል፤ መድሐኒት አልነበረውም ቢህንም ግን አዳኝ ተብሏል፤ ምንም አይነት የጦር ሰራዊት አልነበረውም ነገር ግን ነገሥታት ፈርተውታል፤ ማንኛውንም አይነት ወታደራዊ ጦርነት (ውጊያ) አላደረገም፥ ነገር ግን ዓለምን አሸንፏል፤ ቤተመንግሥት ውስጥ አልኖረም፥ ነገር ግን ጌታ ብለው ጠሩት፤ ሕዝብን አልገዛም ግን ንጉሥ ብለው ጠሩት፤ ምንም ወንጀል አልሰራም ነበር ግን ሰቀሉት፤ በመቃብር ውስጥ ቢያኖሩትም እስከዛሬ ድረስ ግን በህይወት አለ፤ መንግሥቱ በዚህ ዓለም አይደለም ነገር ግን በሚያምኑት ልብ ውስጥ በዚህ ትገኛለች። ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ያፅናናኛል!!
Show all...
🔥👉 DAY 7 👈🔥 በቀደመው ኪዳን እግዚአብሔር ሰዎች የእንስሳትን ደም በማፍሰስ ለኃጢአታቸው ምህረትን እንዲያገኙ ቢያደርግም ሰዎች ወደ ኃጢአት በመመለሳቸዉና የሚያቀርቡት መስዋዕትም ኃጢአተኝነታቸዉን ሊያርተሰርይ ብቁ ባለመሆኑ ምክንያት የእግዚአብሔርን ፍጹም ጽድቅ መልበስና ከእግዚአብሔር ፍርድ ማምለጥ አልቻሉም ይህም የሆነው እግዚአብሄር ፍጹም ጻድቅ ሰዎች ሁሉ ደግሞ ኃጢአተኞች ነበሩና ነው። እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ካለው የጠለቀ መዉደድ የተነሳ የሰው ልጆች ከዚህ የሞት ፍርድና ኩነኔ ማምለጥ የሚችሉበትን አንድ መንገድ አዘጋጀ ይህም መንገድ እግዚአብሔር የጽድቅ ፍርዱን የገለጠበት እዉነተኛ ምሳሌ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_RIGHTEOUS­_JUDGE You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 1