cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

New songs አዳዲስ መዝሙሮች

አዲስ ዝማሬን እንዘምር ለመዳኒታችን ክብር...... በቻናላችን አዳዲስ መዝሙሮች፣ ስብከቶችን፣ስነፅሁፎች፣Live worships Admin ለማናገር @son_of_king YouTube https://bit.ly/3kHDFp9 Fb https://bit.ly/35KNvjT Instagram https://bit.ly/2TCUVQr TikTok https://bit.ly/2TE1x0U Twitter.com/adadisemezemur

Show more
Ethiopia572The language is not specifiedReligion & Spirituality1 951
Advertising posts
34 575Subscribers
-324 hours
+317 days
+22530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የተለያዩ የመዝሙር ዝማሬ ግጥሞች የምንለቅበት New Song Lyrics የተሰኘ አዲስ ቻናል ከፍተናል🎉 እናም ይህንን ቻናል በመቀላቀል የበለጠ ቤተሰብነታችንን እናጠናክር እንዲሁ የዝማሬ ግጥሞችን ያግኙ። ተባረኩ🙏 @adadismezmurlyrics
Show all...
New Song Lyrics
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  🔺
Show all...
New Songs Lyrics

ሀብተ ሰማይ አዲስ ፡ ሰማይ ፡ አዲስ ፡ ምድር የብርሃን ፡ ሀገር ፡ የብርሃን ፡ ቅጥር ምርአፍ ፡ ተዘግቶ ፡ ምርአፍ ፡ ሲጀመር አየዋለው ፡ ያኔ ፡ በድል ፡ በክብር ሲያልፍ ፡ ፊተኛው ፡ ሰማይ ደግሞ ፡ አንደገና ፡ አዲስ ፡ ሰማይ ሲያበቃ ፡ ይሄኛው ፡ ምድር ዘለዓለም ፡ አለ ፡ የክብር ፡ ምድር (፪x) ጨለማ ፡ ዳግም ፡ በማይሰፍነበት ፀሐይም ፡ ጨረቃም ፡ በሌሉበት በጉ ፡ ብርሃን ፡ ነዉ ፡ ያበራል ሀገር ፡ በክርስቶስ ፡ ይደምቃል አዝ፦ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ አይን ፡ ያላየው ፡ ጆሮም ፡ ያልሰማው ጌታ ፡ ለሚወዱት ፡ ያዘጋጀው ልብሳቸውን ፡ በበጉ ፡ ደም ፡ ላጠቡ የሰፋውን ፡ መንገድ ፡ ጥለው ፡ ለዘለቁ አዝ፦ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ በተስፋ ፡ ድንበር ፡ በፍቅር ፡ ሀገር የእምነት ፡ ፅናት ፡ ምላሽ ፡ ሲሰምር ሲበሰር ፡ የዘለዓለሙ ፡ ደስታ የታመኑት ፡ የናፈቁት ፡ ላይም ፡ ሲበቃ አዝ፦ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መኖርያዬ ሀብተ ፡ ሰማይ ፡ ፅኑ ፡ ተስፋዬ ከአየሱስ ፡ ጋር ፡ ለዘላለም ፡ መንገሻዬ ሌት ፡ በማያውቀው ፡ የቀን ፡ ጅረት ብርሃን ፡ ውሎ ፡ ብርሃን ፡ ማደር ምናለ ፡ ደስታ ፡ ምናለ ፡ ውበት ከክርስቶስ ፡ ጋር ፡ ነግሶ ፡ አንደማየት ሞት ፡ በማይገጥመው ፡ የህይወት ፡ ጅረት ድል ፡ ከነሱት ፡ ጋር ፡ ተካፍሎ ፡ እርስት ምናለ ፡ ውበት ፡ ምናለ ፡ ፍሰሃ አንደመገኘት ፡ ከዚህ ፡ ክብር ፡ ጋር ሲያልፍ ፡ ፊተኛው ፡ ሰማይ ደግሞ ፡ አንደገና ፡ አዲስ ፡ ሰማይ…

5
.             ሀብተ ሰማይ ዘማሪት ሀና ተክሌ|Live Worship ⌚️10:12 ደቂቃ | 💾 9.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
15👍 1👏 1
.             ሀብተ ሰማይ ዘማሪት ሀና ተክሌ|Live Worship ⌚️10:12 ደቂቃ | 💾 40.9 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
4👍 2
የዝማሬ ግጥም/lyrics https://t.me/adadismezmurlyrics/5
Show all...
New Songs Lyrics

የሚረባኝን ፡ የሚያውቅልኝ የሚረባኝን ፡ የሚያውቅልኝ (፪x) ከአንተ ፡ በላይ ፡ ማንም ፡ የለኝ እኔ ፡ ለራሴ ፡ ደካማ ፡ ነኝ ከአንተ ፡ በላይ ፡ ማንም ፡ የለኝ እኔ ፡ ለራሴ ፡ አቅምም ፡ የለኝ አፈርኩበት : እኔ ፡ አውቃለው ፡ ባልኩበት እኔ ፡ አውቃለው ፡ ባልኩበት አፈርኩበት ፡ አስቢያለው ፡ ባልኩበት አውቂያለው ፡ ባልኩበት አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x) እንግዲማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x) ልጅ ፡ አባቱን ፡ ዳቦ ፡ ቢለው ድንጋይ ፡ ወስዶ ፡ እንዳይሰጠው ሰው ፡ መልካምን ፡ ማድረግ ፡ ካወቀ የእግዚአብሔር ፡ ፍቅር ፡ ከሰው ፡ የላቅ (፪x) አሁንማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x) እንግዲማ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ፡ ልስማማ (፪x) አፈርኩበት : እኔ ፡ አውቃለው ፡ ባልኩበት (፪x) አፈርኩበት ፡ አስቢያለው ፡ ባልኩበት አውቂያለው ፡ ባልኩበት ለቀኑ ፡ ክፋቱ ፡ ይበቃዋል ነገም ፡ ስለ ፡ እራሱ ፡ ይጨነቃል እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ነው ፡ የሚሆነው ዝም ፡ ብሎ ፡ የእርሱን ፡ ማዳን ፡ ማየት ፡ ነው ነፍሴ ፡ አታውኪኝ ፡ አታስጨንቂኝ ፣ ተይ ፡ ተይኝ እግዚአብሔር ፡ ያለው ፡ ይሁንልኝ ፣ ይሁንልኝ (፪x) ነፍሴ ፡ ልምከርሽ ፡ ቁም ፡ ነገር እግዚአብሔር ፡ ስለሚወደው ፡ ነገር ፍቃዴ ፡ ይሁን ፡ ብለሽ ፡ አትደምድሚ ምን ፡ ይላል ፡ ጌታሽን ፡ ተስማሚ ተይ ፡ ነፍሴ ፡ ተይ ፡ ተይኝ አታስጨንቂኝ ፡ ተይኝ (፫x) ተይ ፡ ነፍሴ ፡ ተይ ፡ ተይኝ አታስጨንቂኝ ፡ ተይኝ ተይ ፡ ኧረ ፡ ተይ ፡ ተይኝ አታስጨንቂኝ ፡ ተይኝ ተይ ፡ ነፍሴ ፡ ተይ ፡ ተይኝ ፡ (በምህረቱ : ቸርነቱ : የሚከልልሽ) አታስጨንቂኝ ፡ ተይኝ አታስጨንቂኝ ፡ ተይኝ ፡ (እንደ ፡ ንስር ፡ የሚያድስ ፡ ቃል ፡ ዋስ ፡ አለብሽ) ተይ ፡ ነፍሴ ፡ ተይ ፡ ተይኝ አታስጨንቂኝ ፡…

.            የሚረባኝ ዘማሪት መክሊት አክሊሉ|Cover Song ⌚️6:37 ደቂቃ | 💾 6.2 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
7
.             የሚረባኝ ዘማሪት መክሊት አክሊሉ|Cover Song ⌚️6:37 ደቂቃ | 💾 26.6 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
3👍 2🔥 1🥰 1
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች የተለያዩ የመዝሙር ዝማሬ ግጥሞች የምንለቅበት New Song Lyrics የተሰኘ አዲስ ቻናል ከፍተናል🎉 እናም ይህንን ቻናል በመቀላቀል የበለጠ ቤተሰብነታችንን እናጠናክር እንዲሁ የዝማሬ ግጥሞችን ያግኙ። ተባረኩ🙏 @adadismezmurlyrics
Show all...
👍 5 5
New Song Lyrics
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  🔺
🔥👉 DAY 4 👈🔥 በእግዚአብሔር እና በኃጢአተኛ ሰዎች መካከል ያለው ክርስቶስ “የአስታራቂ አገልግሎቱ” የንጉሣዊ አገዛዝን ተግባር ማካተት እና መቆጣጠር እንዳለበት በራሱ የተረጋገጠ ነው። ያለ ንጉስነት አገልግሎት ክርስቶስ ነቢይ እና ካህን ሆኖ ያከናወናቸው ተግባራት የለምና። በብሉይ ኪዳን ተስፋ የተሰጠበት መሲሕ ንጉሥ እንደሚሆን እና የአዲስ ኪዳን ታሪክ ሥጋ የለበሰ አምላክ በእውነትም ንጉሥ እንደሆነ በሁሉም የመጽሐፍ ቅዱስ ገፅ የተመሰከረለት ነው። በሁሉ ላይ ሁለንተናዊ ነው፣ ከፍተኛውን እና ዝቅተኛውን የሚገዛ፣ ሁሉንም ሥልጣናትና ኃይላትን ከእግሩ በታች አድርጎ የሚገዛ -እርሱ[ክርስቶሰ] የነገሥታት ንጉሥ ነው። ጌትነቱ በነፍስም ሆነ በሥጋ፣ በጊዜም ሆነ በዘለአለማዊነት ውስጥ ምንም ሳይገድበው፣ የእኛ የሆንነውን እና ያለንን ሁሉ እያንዳንዱን ነገር የሚገዛ የነገሥታት ንጉሥ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_KING_(THE_LION) You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Show all...
👍 8 5
.           ተማርኪያለሁ ዘማሪ ደረጀ ከበደ |Amazing Song ⌚️4:47 ደቂቃ | 💾 4.5 MB sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯   ✅ @adadisemezemur ✅   ✅ @adadisemezemur ✅            🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✓
Show all...
18👍 7