✞ ይታመናል TUBE 🇪🇹✞
የዚህ ቻናል ዓላማ:- 👉 የሚታመኑበትን ጌታ በዝማሬ ያመልኩታል። 👉ሌላው አስተማሪ የሆኑ መልክቶች ና ጽሑፎች እንለቃለን። ✦ መዝሙር ለመላክ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት በ @yetamenaltube_bot ላይ አድርሱን። 👉አጋር ቻናል የህይወት ዜማ Tube 👉አጋር ቻናል worship God @yetamenaltube
Ko'proq ko'rsatish1 765
Obunachilar
-124 soatlar
-37 kunlar
-430 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
"እግዚአብሔር ፈጽሞ በምክሩ ያስበናል"
👉 “ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።” (2ኛ ሳሙኤል 14፥14)
❤ 2
👉 ጌታን ኢየሱስን የቀመሱት ያጣጥሙታል፥ ያልቀመሱት ይዘባበቱበታል።
👉 እኛ ግን ቀምሰነውም አጣጥመነውም ሕይወት ሆኖልናል። አዎን፤ አሜን፤ ሃሌ ሉያ!!! "ለቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይድረሰው"!!!
👏 3❤ 1
👉 “የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።” (ምሳሌ 15፥3)
❤ 2
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
Share & Join 🙏🙏🙏
@yetamenaltube
@yetamenaltube
🔺Join Us🔺
ምንም_ፓስተር_እንዳለ_ወ_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_W_Giorgis_June_2024_xhy5vyS.mp34.72 MB
❤ 2👍 1
08:23
Video unavailableShow in Telegram
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
Share & Join 🙏🙏🙏
@yetamenaltube
@yetamenaltube
🔺Join Us🔺
ምንም_ፓስተር_እንዳለ_ወ_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_W_Giorgis_June_2024_xhy5vyS.mp428.52 MB
👉 የእግዚአብሔር ምህረት በየማለዳው ትኩስ ነው። ምህረቱ ዘመናቶች አያስረጁትም፤ ሁሌም አዲስ ነው።
👉 ምህረትህ ትልቁ ሀብታችን ነው። ምህረትህ ነው ሰው ያረገን ተስፋን ያሰነቀን። ተመስገን!!!
👉 “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” (1 ዜና 16፥34)
👉 “ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤ የእግዚአብሔርም እውነት ለዘላለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ።” (መዝሙር 117፥2)
❤ 3🔥 1
👉 “ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” (2ኛ ጴጥሮስ 3፥9)
❤ 3
👉 ተወዳጆች፥ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፋችሁትን ጊዜያቶች ሁሉ እንዳባከናችሁት አትቁጠሩ፤ ያሳለፋችኋቸው ጊዜያቶች በሙሉ በረከቶቻችሁ ናቸውና።
🔥 3❤ 1
👉 “ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ።
👉 ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ፤ ምክንያቱም ለጌታ የምትደክሙት በከንቱ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 (አዲሱ መ.ት)
👍 2❤ 1
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.