cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✞ ይታመናል TUBE 🇪🇹✞

የዚህ ቻናል ዓላማ:- 👉 የሚታመኑበትን ጌታ በዝማሬ ያመልኩታል። 👉ሌላው አስተማሪ የሆኑ መልክቶች ና ጽሑፎች እንለቃለን። ✦ መዝሙር ለመላክ እና ሀሳብ አስተያየት ለመስጠት በ @yetamenaltube_bot ላይ አድርሱን። 👉አጋር ቻናል የህይወት ዜማ Tube 👉አጋር ቻናል worship God @yetamenaltube

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 764
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"እግዚአብሔር ፈጽሞ በምክሩ ያስበናል" 👉 “ሁላችን እንሞታለን፥ በምድርም ላይ እንደ ፈሰሰና እንደማይመለስ ውኃ ነን፤ እግዚአብሔርም የነፍስን ጥፋት አይወድድም፥ ነገር ግን የተጣለ ሰው ፈጽሞ እንዳይጠፋ በምክሩ ያስባል።” (2ኛ ሳሙኤል 14፥14)
نمایش همه...
1
👉 ጌታን ኢየሱስን የቀመሱት ያጣጥሙታል፥ ያልቀመሱት ይዘባበቱበታል። 👉 እኛ ግን ቀምሰነውም አጣጥመነውም ሕይወት ሆኖልናል። አዎን፤ አሜን፤ ሃሌ ሉያ!!! "ለቃሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይድረሰው"!!!
نمایش همه...
👏 3 1
Photo unavailableShow in Telegram
ባና የተሰኘዉ የወላይትኛ ዝማሬ አርብ ይለቀቃል።
نمایش همه...
🔥 3
👉 “የእግዚአብሔር ዓይኖች በስፍራ ሁሉ ናቸው፤ ክፉዎችንና ደጎችን ይመለከታሉ።” (ምሳሌ 15፥3)
نمایش همه...
2
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024 Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺Join Us🔺
نمایش همه...
ምንም_ፓስተር_እንዳለ_ወ_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_W_Giorgis_June_2024_xhy5vyS.mp34.72 MB
2👍 1
08:23
Video unavailableShow in Telegram
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024 Share & Join 🙏🙏🙏 @yetamenaltube @yetamenaltube 🔺Join Us🔺
نمایش همه...
ምንም_ፓስተር_እንዳለ_ወ_ጊዮርጊስ_Pastor_Endale_W_Giorgis_June_2024_xhy5vyS.mp428.52 MB
👉 የእግዚአብሔር ምህረት በየማለዳው ትኩስ ነው። ምህረቱ ዘመናቶች አያስረጁትም፤ ሁሌም አዲስ ነው። 👉 ምህረትህ ትልቁ ሀብታችን ነው። ምህረትህ ነው ሰው ያረገን ተስፋን ያሰነቀን። ተመስገን!!! 👉 “ቸር ነውና፥ ምህረቱም ለዘላለም ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ።” (1 ዜና 16፥34) 👉 “ምሕረቱ በእኛ ላይ ጸንታለችና፤ የእግዚአብሔርም እውነት ለዘላለም ትኖራለች። ሃሌ ሉያ።” (መዝሙር 117፥2)
نمایش همه...
3🔥 1
👉 “ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደሚመስላቸው ጌታ ስለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንዲደርሱ እንጂ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ስለ እናንተ ይታገሣል።” (2ኛ ጴጥሮስ 3፥9)
نمایش همه...
3
👉 ተወዳጆች፥ ከእግዚአብሔር ጋር ያሳለፋችሁትን ጊዜያቶች ሁሉ እንዳባከናችሁት አትቁጠሩ፤ ያሳለፋችኋቸው ጊዜያቶች በሙሉ በረከቶቻችሁ ናቸውና።
نمایش همه...
🔥 3 1
👉 “ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። 👉 ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ፤ ምክንያቱም ለጌታ የምትደክሙት በከንቱ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።” 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 (አዲሱ መ.ት)
نمایش همه...
👍 2 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.