en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

Open in Telegram

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ

Show more
8 489
Subscribers
No data24 hours
-37 days
+4130 days
Posts Archive
አንደኛ ሳምንት ማኅሌተ ጽጌ የቀጥታ ስርጭት https://youtube.com/live/Oc80zPUnw8g?si=xhSqm0TNCKMb1ApD

ሰላም ውድ የማየ ሕይወት ዲጂታል መጽሔት አንባብያን 🗞 እነሆ የማየ ሕይወት ዲጂታል መጽሔታችን ለወርኅ ጥቅምት በልዩ እትም በቅጽ 1 ቁጥር 2 ብቅ ብላለች። የዛሬ ማየ ሕይወት መጽሔታችን በጽጌ ወራት እንደ አበባ ከፈኩ ጽሑፎች እና ሐሳቦች ጋር መጥታለች በብዙዎች ዘንድ በናፍቆት የምትጠበቀዋን የጽጌን ወራት በፊደል ሰንዳ ደግሞም ለወጣቶች የመንገድ ስንቅን ይዛ በሌላ በኩል ደግሞ በስነ ጽሑፋዊ ለዛ ልባችኝ ልታንኳኳ ኳ ኳ ኳ እያለች ጥዑም ወግን አዝላ የኢትዮጽያን የመንበር አባት የሆነውን የቅዱስ ማርቆስን ዝክረ ታሪክ ይዛ እነሆ እንደተለመደው ቀኗን ጠብቃ ለናፈቋት አንባቢዎቿ መጥታለች ማየ ሕይወታችን በውብ ቃላት ታጅባ የነፍስ ምግብ የሆኑ ትምህርቶች ተከባ ባማረ አቀራረብ እነሆኝ ብላለች በደረሳችሁ ጊዜ እጃችሁን ሰንዝሩና አንብቧት                                        📜 መልካም ንባብ

🚌መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም የጉዞ ዋጋ 1850 መመዝገቢያ ቦታ በሰንበት ት/ቤት ሱቅ በአሜን መንፈሳዊ መዝሙር ቤት መነሻ ጥቅምት 04-05-2019 ዓ.ም ለበለጠ መረ
🚌መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
የጉዞ ዋጋ 1850 መመዝገቢያ ቦታ በሰንበት ት/ቤት ሱቅ በአሜን መንፈሳዊ መዝሙር ቤት መነሻ ጥቅምት 04-05-2019 ዓ.ም ለበለጠ መረጃ 0946817753 0984282823 0913734590 0984282822
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ጥቅምት 01- 2019 ዓ.ም። 🌹🌹🌹 እንኳን ለወርኃ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ እንደሚ
+3
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ጥቅምት 01- 2019 ዓ.ም።   🌹🌹🌹 እንኳን ለወርኃ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹 ሥርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ እንደሚከተለው ቀርቧል።                         " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "    የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድኅረ ገጽ፡ www.debregelila.org

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

"ስለዚህ ሰው አባቱን እና እናቱን ይተዋል ፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ፤ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው ፤ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተ-ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ
+2
"ስለዚህ ሰው አባቱን እና እናቱን ይተዋል ፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ፤ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው ፤ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተ-ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ.፭ ፥ ፴፩ - ፴፪ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን ዲያቆን ያሬድ ከበደ እና እኅታችን ወ/ሮ ቤዛዊት አበበ መስከረም ፱ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን አቶ ሙሉነህ ተክሉ እና እኅታችን ወ/ሮ ይብራለም ሰሎሞን መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን ሙሉነህ አበበ እና እኅታችን ወ/ሮ ኢየሩስ ሲሳይ ✨ እንኳን ደስ አላችሁ✨ የአብርሃምን እና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ! እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ! እያለች እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኋለች!!! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቴሌግራም ቻናል https://t.me/EMislene

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+1

📌መልካም ዜና ተከታታይ ትምህርት ተምራችሁ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ ተምሮ ማስተማር ትምህርት ማክሰኞ ጥቅምት 10 ይጀምራል የምዝገባ ቦታ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ሰዓት 1
📌መልካም ዜና ተከታታይ ትምህርት ተምራችሁ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ተምሮ ማስተማር ትምህርት ማክሰኞ ጥቅምት 10 ይጀምራል የምዝገባ ቦታ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ሰዓት 12:00 -2:0ዐ
ማሳሰቢያ ለምዝገባ ሲመጡ የሦስተኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቁበት ማስረጃ ይዞ መምጣት እንዳይረሱ
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓መስከረም 24- 2019 ዓ.ም። ✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የ
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓መስከረም 24- 2019 ዓ.ም።   ✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።    ማሳሰቢያ 👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።                          " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "    የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድኅረ ገጽ፡ www.debregelila.org

✨እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ✨ 🌺መልካም በዓል🌺 " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabh
✨እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ✨ 🌺መልካም በዓል🌺 " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

🎙የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስትያን በድምቀት ተከበረ። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egzi
+4
🎙የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስትያን በድምቀት ተከበረ። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28