ar
Feedback
Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ

إظهار المزيد
8 385
المشتركون
-224 ساعات
+77 أيام
+4730 أيام
أرشيف المشاركات
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene
+2

ጤና ይስጥልን! 🎙የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ባዘጋጀው 54ኛ ዙር የደም ልገሳ መርሐ ግብር ላይ በእናንተ በጎ ፈቃደኝነት 258 የደም ከረጢቶችን መሙላት ችለናል
+8
ጤና ይስጥልን! 🎙የደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት ባዘጋጀው 54ኛ ዙር የደም ልገሳ መርሐ ግብር ላይ በእናንተ በጎ ፈቃደኝነት 258 የደም ከረጢቶችን መሙላት ችለናል ፤ ይህም 774 ለሚጠጉ ደም ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ይደርሳል። "ለቅኖች ምስጋና ይገባል።"መዝ 33:1 ✨ውድ ስለሆነው ስጦታችሁ ከልብ እናመሰግናለን! ✨                                                                     " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "                                                     📌የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ነሐሴ 17- 2018 ዓ.ም። ✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀ
+1
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 🗓ነሐሴ  17- 2018 ዓ.ም።   ✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።    ማሳሰቢያ 👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።                          " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "    የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene የቴሌግራም ቻናል፡ https://t.me/EMislene የፌስቡክ ገጽ፡ https://www.facebook.com/EMislene/ የኢንስታግራም ገጽ፡ https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/ የቲክቶክ ገጽ፡ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28 ድኅረ ገጽ፡ www.debregelila.org

የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓል ሠርክ ጉባዔ ከደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMis
+9
የእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓል ሠርክ ጉባዔ ከደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

ከመ ትንሣኤ ወልዳ: እንደ ልጇ ትንሣኤ ተነሣች:ዐረገች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ በዓል በ ደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ተከበረ
+9
ከመ ትንሣኤ ወልዳ: እንደ ልጇ ትንሣኤ ተነሣች:ዐረገች የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የዕርገቷ በዓል በ ደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል  ተከበረ

እንኳን ለእመቤታችን የፍልሰታ በዓል በሰላም አደረሳቹ ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ፣ የአቤል የውሃቱ አንቺ ነሽ ከክፉ ጥፋት የዳነባት የኖኅ መርከብ፤ የሴም ቡራኬው ዕድል ፈንታውም
+3
እንኳን ለእመቤታችን የፍልሰታ በዓል በሰላም አደረሳቹ                                                                                                                  ከገነት በተሰደደ ጊዜ የአዳም ተስፋው አንቺ ነሽ፣ የአቤል የውሃቱ አንቺ ነሽ ከክፉ ጥፋት የዳነባት የኖኅ መርከብ፤ የሴም ቡራኬው ዕድል ፈንታውም አንቺ ነሽ ፤ድንግል ሆይ የነብያት ትንቢትና ምሳሌ የሐዋርያት ሞገሳቸው የሰማዕታት እናታቸው የመላእክትም እኅታቸው አንቺ ነሽ ፤የአብርሃም እንግድነት የይስሐቅ መዓዛ የያዕቆብም መሰላል አንቺ ነሽ

✨እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ✨ ሥርዓተ ዋዜማ ወማኅሌት እንደሚከተለው ቀርቧል። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://yout
+4
✨እንኳን ለቅድስት ኪዳነ ምሕረት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ✨ ሥርዓተ ዋዜማ ወማኅሌት እንደሚከተለው ቀርቧል። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene
+3
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene

🎙በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል በዓለ ደብረ ታቦር በድምቀት ተከበረ። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene
+6
🎙በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል በዓለ ደብረ ታቦር በድምቀት ተከበረ። " ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የዩቲዩብ ቻናል፡ http://youtube.com/@EMislene