Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ
نمایش بیشتر8 457
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+4330 روز
آرشیو پست ها
🚌መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም
የጉዞ ዋጋ 1850 መመዝገቢያ ቦታ በሰንበት ት/ቤት ሱቅ በአሜን መንፈሳዊ መዝሙር ቤት መነሻ ጥቅምት 04-05-2019 ዓ.ም ለበለጠ መረጃ 0946817753 0984282823 0913734590 0984282822" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+3
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
🗓ጥቅምት 01- 2019 ዓ.ም።
🌹🌹🌹 እንኳን ለወርኃ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹
ሥርዓተ ማኅሌት ዘጽጌ እንደሚከተለው ቀርቧል።
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድኅረ ገጽ፡
www.debregelila.org
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
"ስለዚህ ሰው አባቱን እና እናቱን ይተዋል ፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ ፤ ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው ፤ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስ እና ስለ ቤተ-ክርስቲያን እላለሁ።" ኤፌ.፭ ፥ ፴፩ - ፴፪
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን ዲያቆን ያሬድ ከበደ እና እኅታችን ወ/ሮ ቤዛዊት አበበ
መስከረም ፱ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን አቶ ሙሉነህ ተክሉ እና እኅታችን ወ/ሮ ይብራለም ሰሎሞን
መስከረም ፲ ቀን ፳፻፲፱ ዓ.ም የጋብቻ ሥነ-ሥርዓታችሁን የፈፀማችሁ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት ወንድማችን ሙሉነህ አበበ እና እኅታችን ወ/ሮ ኢየሩስ ሲሳይ
✨ እንኳን ደስ አላችሁ✨
የአብርሃምን እና የሣራን ጋብቻ የባረከ አምላክ አንድነታችሁን ይባርክ! እመብርሃን በአማላጅነቷ አትለያችሁ! እያለች እግዚአብሔር ምስሌነ ሰ/ት/ቤት መልካም የትዳር ሕይወት ትመኝላችኋለች!!!
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/EMislene
+1
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
📌መልካም ዜና ተከታታይ ትምህርት ተምራችሁ ላጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በሙሉ
ተምሮ ማስተማር ትምህርት ማክሰኞ ጥቅምት 10 ይጀምራል የምዝገባ ቦታ በሰንበት ትምህርት ቤቱ ትምህርትና ሥልጠና ቢሮ ሰዓት 12:00 -2:0ዐ
ማሳሰቢያ ለምዝገባ ሲመጡ የሦስተኛ ዓመት ትምህርት ያጠናቀቁበት ማስረጃ ይዞ መምጣት እንዳይረሱ" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ" 📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
🗓መስከረም 24- 2019 ዓ.ም።
✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።
ማሳሰቢያ
👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድኅረ ገጽ፡
www.debregelila.org
✨እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ✨
🌺መልካም በዓል🌺
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+2
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
+4
🎙የመስቀል ደመራ በዓል በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል ቤተክርስትያን በድምቀት ተከበረ።
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
✨እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ✨
🌸መልካም በዓል🌸
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ"
📌የቲክቶክ ገጽ https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
