Egziabher Meslene እግዚአብሔር ምስሌነ
Відкрити в Telegram
ይህ ይፋዊ የደብረ ገሊላ ዐማኑኤል ካቴድራል እግዚአብሔር ምስሌነ ሰንበት ት/ቤት ገጽ ነው፡፡ በዚህ ገጽ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት የጠበቁ ትምህርቶችን እናሰራጫለን፡፡ - የቅድስት ቤተክስቲያናችን እና የሰንበት ት/ቤቱን እንቅስቃሴ ወቅታዊ መረጃ እናደርስበታለን፡፡ ገጹን ለሌሎችም እያጋራችሁ
Показати більше8 212
Підписники
+124 години
+377 днів
+3630 день
Архів дописів
📘 ማየ ሕይወት ዲጂታል መጽሔት
📖 መልካም ንባብ
📌የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
📌የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
📌የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!!
የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በሙሉ፤
ለሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት ከቅዱስ ሲኖዶስ በወረደለት መመሪያ መሰረት፤ ሀገር አቀፍ የሰንበት ት/ቤቶች መዋቅር በሰንበት ትምህርት ቤቶች አቅም ልክ ወደ ትግበራ እያስገባ መሆኑ ይታወቃል።
ሰንበት ትምህርት ቤታችንም ከቀጣይ ዓመት ጀምሮ የሚተገበረውን የአንድነቱን መዋቅር እና ዝርዝር ሁኔታውን በተመለከተ ከኅብረቱ በሚመደቡ አሰልጣኞች ስልጠናው የፊታችን ግንቦት 30 እሁድ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል።
ሥልጠናውን በመውሰዳችን
1) ስለምንተገብረው መዋቅር በቂ ግንዛቤ እናገኛለን
2) ያልገቡን ግልጽ ያልሆኑልን ጥያቄዎች ከሥልጠናው በኋላ በሚኖር ውይይት ምላሽ ይሰጥባቸዋል
3) መዋቅሩ ቅዱስ ሲኖዶስ ጸድቆ የወረደ እንደመሆኑ የክፍሎች አደረጃጀትና መሠል ጉዳዮች ከለመድነው ውጪ አዲስ ነገር ይዞ ስለሚመጣ እኛ ተረድተን በቀጣይ ለምንመራው አገልጋይ በበቂ ሁኔታ ለማስረዳት በር ይከፍታል።
ማሳሰቢያ
👉 ውድ የሰንበት ትምህርት ቤት ቤተሰቦች፤ ከሕፃንነት ጀምሮ ያሳደገችንን ይህችን የተቀደሰች ቤት በተሻለ አገልግሎት ወደፊት ለማራመድ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ መገኘት ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው።
👉 ከተላከው ሰነድ ውስጥ በተቻለ መጠን ከገጽ 1-46 ያለውን በጥልቀት አንብባችሁ እንድትገኙ።
ማስታወሻ፡ ሰነዱን ከዚህ በታች በተለቀቀው መሠረት ይሆናል
📌የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!
🗓ግንቦት 30- 2018 ዓ.ም።
✨የሰንበተ ክርስቲያን መዝሙር፣ የሥርዓተ ቅዳሴ ምንባባት፣ የዕለቱ ምስባክ፣ የወንጌል ክፍል እና በዕለቱ የሚቀደሰው ፍሬ ቅዳሴ ከላይ በተቀመጠው መልኩ ተዘጋጅቷል።
ማሳሰቢያ
👉 ይህንን ምስባክ ስናዘጋጅ በግጻዌው መሠረት ቢሆንም አንዳንድ ጊዜ ሊቃውንቱ ከወቅቱ፣ ከደብሩ፣ ከዕለቱ እና ከምሥጢሩ ተነሥተው እንደ ሁኔታው ሊቀይሩት ስለሚችሉ ይህንን ከግንዛቤ ውስጥ እንዲገባ ለማለት እንወዳለን።
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
የቴሌግራም ቻናል፡
https://t.me/EMislene
የፌስቡክ ገጽ፡
https://www.facebook.com/EMislene/
የኢንስታግራም ገጽ፡
https://www.instagram.comS/egziabher_meslene28/
የቲክቶክ ገጽ፡
https://www.tiktok.com/@egziabhermeslene28
ድኅረ ገጽ፡
www.debregelila.org
+5
🎙የአባታችን የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓል በደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል በደመቀ ሁኔታ ተከበረ::
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
+8
✨ የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓል ከደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል
የቀጥታ ስርጭቱን በዩቲዩብ ገጻችን ይከታተሉ..
👇👇👇👇👇👇👇👇
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
+2
✨ የቅዱስ አማኑኤል ዓመታዊ በዓል ከደብረ ገሊላ አማኑኤል ካቴድራል
የቀጥታ ስርጭቱን በዩቲዩብ ገጻችን ይከታተሉ
" ኢንኅድግ ማኅበረነ እግዚአብሔር ምስሌነ "
የዩቲዩብ ቻናል፡
http://youtube.com/@EMislene
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
