ውሉደ ብርሃን ሚድያ
Open in Telegram
የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልፁ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን የምንለቅ ስለሆነ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን። 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋 መልእክት ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @saint_kirkos ግሩፕ ውስጥ ለመቀላቀል @weludebirhanGroup
Show more3 711
Subscribers
+324 hours
+97 days
+9830 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+20
in 0 channels
August '26
+144
in 0 channels
Get PRO
July '26
+60
in 0 channels
Get PRO
June '26
+46
in 0 channels
Get PRO
May '26
+76
in 0 channels
Get PRO
April '26
+72
in 0 channels
Get PRO
March '26
+87
in 0 channels
Get PRO
February '26
+43
in 0 channels
Get PRO
January '26
+100
in 0 channels
Get PRO
December '25
+66
in 0 channels
Get PRO
November '25
+87
in 0 channels
Get PRO
October '25
+76
in 1 channels
Get PRO
September '25
+67
in 0 channels
Get PRO
August '25
+67
in 0 channels
Get PRO
July '25
+47
in 1 channels
Get PRO
June '25
+70
in 0 channels
Get PRO
May '25
+56
in 0 channels
Get PRO
April '25
+61
in 1 channels
Get PRO
March '25
+104
in 1 channels
Get PRO
February '25
+68
in 0 channels
Get PRO
January '25
+206
in 0 channels
Get PRO
December '24
+101
in 0 channels
Get PRO
November '24
+97
in 0 channels
Get PRO
October '24
+106
in 1 channels
Get PRO
September '24
+77
in 1 channels
Get PRO
August '24
+77
in 1 channels
Get PRO
July '24
+56
in 0 channels
Get PRO
June '24
+61
in 0 channels
Get PRO
May '24
+141
in 1 channels
Get PRO
April '24
+95
in 2 channels
Get PRO
March '24
+100
in 1 channels
Get PRO
February '24
+78
in 0 channels
Get PRO
January '24
+129
in 1 channels
Get PRO
December '23
+65
in 1 channels
Get PRO
November '23
+49
in 0 channels
Get PRO
October '23
+69
in 1 channels
Get PRO
September '23
+64
in 0 channels
Get PRO
August '23
+44
in 0 channels
Get PRO
July '23
+47
in 0 channels
Get PRO
June '23
+28
in 0 channels
Get PRO
May '23
+29
in 0 channels
Get PRO
April '23
+41
in 0 channels
Get PRO
March '23
+39
in 0 channels
Get PRO
February '23
+149
in 0 channels
Get PRO
January '23
+100
in 0 channels
Get PRO
December '22
+35
in 0 channels
Get PRO
November '22
+24
in 0 channels
Get PRO
October '22
+29
in 0 channels
Get PRO
September '22
+34
in 0 channels
Get PRO
August '22
+29
in 0 channels
Get PRO
July '22
+27
in 0 channels
Get PRO
June '22
+16
in 0 channels
Get PRO
May '22
+30
in 0 channels
Get PRO
April '22
+17
in 0 channels
Get PRO
March '22
+18
in 0 channels
Get PRO
February '22
+16
in 0 channels
Get PRO
January '22
+44
in 0 channels
Get PRO
December '21
+18
in 0 channels
Get PRO
November '21
+22
in 0 channels
Get PRO
October '21
+50
in 0 channels
Get PRO
September '21
+44
in 0 channels
Get PRO
August '21
+28
in 0 channels
Get PRO
July '21
+10
in 0 channels
Get PRO
June '21
+16
in 0 channels
Get PRO
May '21
+33
in 0 channels
Get PRO
April '21
+24
in 0 channels
Get PRO
March '21
+57
in 0 channels
Get PRO
February '21
+23
in 0 channels
Get PRO
January '21
+34
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 570
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +4 | |||
| 05 September | +4 | |||
| 04 September | +1 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +3 | |||
| 01 September | +7 |
Channel Posts
| 2 | ማስታወቂያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 730 |
| 3 | ትምህርቱን ለመማር
ሊንኩን በመጫን መመዝገብ ይችላላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/4qAbwomeeGCib8rQ9
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 004 |
| 4 | ነሐሴ ፳፭, ፳፻፲፰ ዓ.ምየአዲሱ መዋቅር የክፍላት እና ንዑሳን ክፍላት አወቃቀር እና አተገባበር ገለጻ ተከናወነ
የአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶችን አሰራር አንድ አይነት ወጥ በሆነ መዋቅራዊ አስተዳደር ለመምራት በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት የተዘጋጀው የሰንበት ት/ቤቶች አወቃቀር ተመርኩዞ ሰንበት ት/ቤታችን የውስጥ ክፍል እና ንዑሳን ክፍሎችን አጥኚ ቡድን በማዋቀር ሲያዘጋጅ የቆየ ሲሆን አጥኚ ኮሚቴው የሰንበት ት/ቤታችንን ተልዕኮ እና ቀደምት አሰራሮችን በመፈተሽ የውስጥ ክፍላት እና ንዑሳንን ክፍላትን ከአዲሱ አደረጃጀት ጋር ተስማሚ በሆነ መንገድ በማዋቀር ለአመራር፣ ለጠቅላላ ጉባኤ ኃላፊዎች፣ ለአዲሱ ስራ አመራር፣ ለአፈጻጸም ክትትልና ቁጥጥር፣ ለስራ አስፈጻሚ ተመራጮች ገለጻ እና የውይይት መድረክ በማዘጋጀት ከሰንበት ት/ቤቱ መሪዎች የተሰጡትን የማሻሻያ ሀሳቦች ኮሚቴው በመውሰድ አወቃቀሩን በድጋሚ በማሻሻል ለአዲሱ ስራ አመራር ጉባኤ በድጋሚ በማቅረብ እና በማጽደቅ ለሰንበት ት/ቤቱ አገልጋዮች ገለጻ እና የውይይት መርሐ ግብር በማዘጋጀት አገልጋዮች አዲሱን የሰንበት ት/ቤቱን አወቃቀር እና አሰራር በአግባብ እንዲረዱት የማድረግ ስራ ተከናውኗል።
አዲሱ የሰንበት ት/ቤቶች አደረጃጀት በአራት የመዋቅር ደረጃዎች የተዋቀረ ሲሆን፤ ሰንበት ት/ቤቶች ባላቸው የሰው ሃይል ብዛት፣ የማስተማሪያ ቦታ ፣ የበጀት አቅም፣ የመምህራን ብዛት እና ሌሎች መመዘኛዎች ተመዝነው ከደረጃ አንድ እስከ አራት የተመደበ ሲሆን ሰንበት ት/ቤታችን በደረጃ አንድ የተቀመጡትን መስፈርቶች በማሟላቱ ምክንያት መደብ አንድ አደረጃጀት ላይ ተመድቧል።
የደረጃ አንድ አወቃቀር በአስራ ሁለት ስራ አመራር ጉባኤ እና አንድ ጽህፈት ቤት እና በሁለት ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት በሚመሩ በዘጠኝ የስራ አስፈጻሚ ጉባኤ አባላት (የክፍል ኃላፊዎች) በዋነኝነት ተዋቅሯል።
በዋና ክፍል ኃላፊዎች የሚመሩ ለሰንበት ት/ቤቱ አገልግሎቱ ምቹነት የሚረዱ ክፍላት እና ንዑሳን ክፍላት ይኖሩታል።
በቀጣይም አዲሱን አወቃቀር አገልጋዬች ይበልጥ ተረድተው ማገልገል ይችሉ ዘንድ ተከታታይ የገለጻ እና የማላመድ መርሐ ግብሮች እንደሚኖሩ ከጊዜያዊው ኮሚቴ ተገልጿል። | 1 062 |
| 5 | No text... | 954 |
| 6 | ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ልጆቿን አስመረቀች
ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት በቅዱስ ቂርቆስ አዳጊዎች ማዕከል ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ ተማሪዎቿን በደማቅ ሥነ-ሥርዓት አስመርቃለች። በዚህም ከቅድመ መደበኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያስተማረቻቸውን ከ920 በላይ ተማሪዎችን እና በዜማ መሳሪያ ስልጠና በበገና 17 ያህል ተማሪዎችን ተመርቀዋል።
በምረቃ ዕለቱ የመክፈቻ እና የምስጋና ዝማሬ በደቂቅ እና ማዕከላውያን ተመራቂዎች ቀርቧል። በመቀጠልም የሰንበት ት/ቤቱ ጽ/ቤት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት በሰንበት ት/ቤቱ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ተመስገን አለሙ ተላልፎ፤ ትምህርተ ወንጌል በመምህር ዲያቆን ብሩክ ሰለሞን ተሰጥቶ፤ በመቀጠል የሽልማትና የስጦታ መርሐ ግብር በዕለቱ እንግዳ በነበሩት በደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ እንቁ ሥላሴ ተረፈ ተከናውኗል።
በመጨረሻም መላው የውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት አባላት ለተመራቂዎች እና ወላጆቻቸው በሙሉ መልካም ምኞታቸውን በመግለጽ፣ በእግዚአብሔር ቤትና በቅዱስ አገልግሎት የተወደደና ፍሬያማ የአገልግሎት ዘመን እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል። በተማራችሁት ዕውቀትና ክህሎት ቤተ ክርስቲያንንና በትጋት ታገለግሉ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው።
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 088 |
| 7 | No text... | 764 |
| 8 | No text... | 707 |
| 9 | No text... | 605 |
| 10 | No text... | 662 |
| 11 | No text... | 701 |
| 12 | ፈለገ ቂርቆስ የስዕል እና ሕብረ ቁንፊ አውደ ርዕይ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 789 |
| 13 | በ2019 ዓ.ም. በሚጀመረው አዲሱ ዓመት የአገልግሎት ዘመን እንኳን አደረሳቹ እያልን
በአገልግሎት ላይ ለነበራቹ እና ከአገልግሎት ርቃቹ መመለስ ለምትፈልጉ አባላት በሙሉ በአዲሱ መዋቅር እና የክፍል አደረጃጀት የተዘጋጀውን ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት የአገልግሎት ክፍል እድትመርጡ እጠይቃለን።
ማስታወሻ
ክፍል ከመምረጣቹ በፊት በመሙያው ሊንክ ውስጥ ስለ ክፍሎች አገልግሎት ማብራሪያ የተዘጋጀውን ማንበብ አይዘንጉ።
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን መምረጥ ይችላሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/dgdMoyycim71tka96
☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 134 |
| 14 | No text... | 807 |
| 15 | No text... | 834 |
| 16 | ማስታወቂያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 263 |
| 17 | ፈለገ ቂርቆስ የስዕልና የሕብረ ቁንፊ ዓውደ ርዕይ ተከፈተ
ነሐሴ ፳፬ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን በውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ቅዱስ ቂርቆስ አዳጊዎች ማዕከል ሥነጥበባት እና ኪነ ጥበብ ንዑስ ክፍል ፈለገ ቂርቆስ የተሰኘውን ስዕለ ቅዱሳን ሰማዕታት የሚዘክረውን ልዩ የስዕል እና የህብረ ቁንፊ (String Art) ዓውደ ርዕይ የደብሩ አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ አባ ዕንቁ ሥላሴ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል።
የደብራችን አስተዳዳሪ መልአከ ፀሐይ አባ ዕንቁ ሥላሴ ዓውደ ርዕዩን በከፈቱበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ እጅግ መደነቃቸውን እና ከጠበቁት በላይ ዓውደ ርዕዩን እንዳገኙት ለቀጣዩም ከዚህ የበለጠ የተሻለ ሥራዎችን ይዘው እንዲመጡ ምክራቸውን ሰጥተዋል።
የኢትዮጵያ ቤተ-መዛግብትና ቤተመጻሕፍት አግልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ይኩኖ አምላክ መዝገቡ በበኩላቸው፤ ተቋሙ ጀግኖች አርበኞችን የሚዘክር ሥራ በመስራቱ ትልቅ ኩራት ይሰማዋል ብለዋል።
የተከፈተው ዓውደ ርዕይ ከእሑድ ነሐሴ ፳፬/፳፻፲፰ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ጷጉሜ ፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም. ድረስ ይቀጥላል።
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 885 |
| 18 | No text... | 834 |
| 19 | No text... | 812 |
| 20 | ፈለገ ቂርቆስ የስዕል እና ሕብረ ቁንፊ አውደ ርዕይ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 210 |
