en
Feedback
ውሉደ ብርሃን ሚድያ

ውሉደ ብርሃን ሚድያ

Open in Telegram

የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልፁ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን የምንለቅ ስለሆነ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን። 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋 መልእክት ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @saint_kirkos ግሩፕ ውስጥ ለመቀላቀል @weludebirhanGroup

Show more
3 717
Subscribers
+424 hours
+37 days
+1630 days
Posts Archive
የሰንበት ት/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ጉባኤ አገልግሎት ጀመረ መስከረም ፲፱/፳፻፲፱ ዓ.ም የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በአዲሱ አወቃቀር የተደራጀው የስራ
የሰንበት ት/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ጉባኤ አገልግሎት ጀመረ መስከረም ፲፱/፳፻፲፱ ዓ.ም የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት በአዲሱ አወቃቀር የተደራጀው የስራ አስፈጻሚ ጉባኤ አገልግሎት ማከናወን ጀመረ       የስራ አስፈጻሚ ጉባኤ ከሰንበት ት/ቤቱ ስራ አመራር አባላት ውስጥ በተወከለው በአቶ ወንድሙ ነክር ሰብሳቢነት የሚመራ ሲሆን ፤ ጉባኤው ከሰብሳቢው በተጨማሪ በአንድ ምክትል ሰብሳቢ እና በዘጠኝ (፱) የክፍል ሃላፊዎች የተዋቀረ ነው። ስራ አስፈጻሚ ጉባኤው በስራ አመራር ጉባኤው የሚመረጡ እና ተጠሪነታቸውም ለስራ አመራር ጉባኤው ሆኖ በስራ አመራር ጉባኤው በሚሰጠው አቅጣጫ  የሰንበት ት/ቤቱን ዕቅድ በአገልግሎት ክፍሎችን በመጠቀም የሚፈጽም ሲሆን በየሳምንቱ መደበኛ ስብሰባዎችን በማከናወን አገልግሎቱ ውጤታማ እንዲሆን ያደርጋል። የስራ አስፈጻሚ ጉባኤው በቀጣይ ክፍሎች አዲስ በጸደቀው መዋቅር መሰረት የንዑስ ክፍሎችን በማደራጀት በሰው ሃብት አስተዳደር ክፍሉ የተመደበላቸውን አገልጋዮች በንዑሳን ክፍላቱ በማደራጀት አገልግሎታቸውን የሚፈጽሙ ይሆናል።        እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክ፤ ማህበራችንን ያስፋ።     የሰንበት ት/ቤቱ ስራ አስፈጻሚ ጉባኤ ጽህፈት ቤት

ትምሕርት እና ስልጠና ዋና ክፍል ለተማሪዎቹ አቀባበል አደረ። በ2019 ዓ.ም ቃለ እግዚአብሔርን ለመማር ምዝገባን ያከናወኑ ከ 1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን መስከረም 9 በዕለተ ቅዳሜ አቀባ
+8
ትምሕርት እና ስልጠና ዋና ክፍል ለተማሪዎቹ አቀባበል አደረ። በ2019 ዓ.ም ቃለ እግዚአብሔርን ለመማር ምዝገባን ያከናወኑ ከ 1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን መስከረም 9 በዕለተ ቅዳሜ አቀባበል በማድረግ በዕለቱም ተማሪዎች የሚመሩባቸውን ሕግ እና ደንቦች በዋና ክፍሉ አገልጋዮች በኩል ያደረሰ ሲሆን በተጨማሪም የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎች በማሳየት አጠናቋል። እንዲሁም መስከረም 10 በዕለተ እሁድ በቀን (ቅዳሜ እና እሑድ) 1ኛ አመት፣ በማታ (ሰኞ እና ረቡዕ) 1ኛ አመት እና በርቀት 1ኛ አመት ምዝገባን ላከናወኑ ተማሪዎች ጉባኤን በመዘርጋት በዕለቱም ቃለ እግዚአብሔርን በዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው በመስጠት እንዲሁም የበገና ዝማሬ በመምሕር ክብሮም ኪዳኔ ቀርቦ፤ በመጨረሻም የክፍሉን ሕግ እና ደንብ ገለፃ በማድረግ አጠናቋል። 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 10 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተ
+2
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 10 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 9 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 9 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 8 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 8 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 7 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 7 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 6 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 6 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 5 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 5 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 4 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 4 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 3 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 3 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 2 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 2 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 1 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰ
+9
የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን። ክፍል 1 ውሉደ ብርሃን ሚዲያ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

ቅዳሴ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok
+3
ቅዳሴ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

እንኳን ለ2019ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Face
እንኳን ለ2019ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

የማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ ለሐዋርያዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት
+9
የማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ  3ኛ ለሐዋርያዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ የተመራውን ልዑክ  በመንበረ  ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቀብለዋል። በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከተ ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር እንዲሁም ከጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ከአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ከሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶች የደብሩ ዘማርያን ጋር በጋራ በመሆን እየተከናወነ ይገኛል ። ምንጭ👉የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/ #ኢኦተቤክ #EOTC #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ

በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ፈለገ አእምሮ አብነት ትምህርት ቤት መስከረም ፲ ቀን ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ.ም የዓመታዊ በዓል ልዩ መርሐ ግብር በድምቀት ተከናወነ። ጉባኤው በክቡር አስተዳዳሪ
+6
በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ፈለገ አእምሮ አብነት ትምህርት ቤት መስከረም  ፲ ቀን ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ.ም የዓመታዊ በዓል ልዩ መርሐ ግብር በድምቀት ተከናወነ። ጉባኤው በክቡር አስተዳዳሪያችን መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ዕንቈ ሥላሴ ተረፈ መሪነት በጸሎት ከተጀመረ በኋላ የትምህርት ቤቱ ሊቀ ጉባኤ የእንኳን ደኽና መጣችሁ ንግግር ተከትሎ ክቡር አባታችን አባታዊ መልእክት እና ቡራኬ አስተላልፈዋል። በመቀጠልም "ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ " በሚል ርዕስ በዕለቱ የተጋበዙት ዲያቆን መምህር ሚኪያስ አስረስ ትምህርተ ወንጌል የተሰጠ ሲሆን በጉባኤ ቤቱ ደቀ መዛሙርት ልዩ ዝማሬና የአብነት ትምህርት አሰጣጡ እንዴት እንደሚመስል በጭውውት መልኩ በማሳየት እና ቅኔ በማቅረብ በዓሉ አምሮና ተውቦ ውሏል ። በመጨረሻም ጉባኤ ቤቱ በንቃትና በትጋት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ 160 ደቀ መዛሙርት ያኽል የትምህርት ማስረጃ የሰጠ ሲኾን በትምህርታቸው የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ እና ከአንድ እስከ ሦስት ደረጃ ለወጡ ደቀ መዛሙርት የሽልማት መርሐ ግብር ካከናወነ በኋላ የዕለቱን መርሐ ግብር በጸሎት አጠናቋል። 👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈 ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok

በዚህ አመት በአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች በሙሉ አዲስ መዋቅራዊ አተገባበር ፣ በአዲስ ዕቅድ እና በአዳዲስ የስራ አመራር አባላት አገልግሎቱ የሚከወን ሲሆን ሁላችንም አባላት አገልግሎቱ ብዙ እና ሰፊ በመሆኑ በፍቅርና በአንድነት መንፈስ በመሆን የሚያዘገየንን የጠላትን ሀሳብ አስወግደን በትጋት እናገለግል ዘንድ በእግዚአብሔር ርህራሔ እናሳስባችኋለን። የምናገለግለው አገልግሎት መንፈሳዊ ነውና በጸሎት እና ቃሉን ዘወትር በመስማት በመንፈስ ቅዱስ ቅኝት እየተመራን በፍቅር እና በትጋት ልናገለግል ይገባል። በኦሪት ዘጸአት 17÷12 ላይ እንደተገለጸው ሊቀ ነብያት ሙሴ እጁን ለእስራል ድል በዘረጋ ጊዜ በመድከሙ አሮንን እና ሖርም አንድ በቀኙ አንዱ በግራው ጸሐይ እስክትገባ ድረስ ይደግፉት ነበር እንዲል፤ ይህ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት ታላቅ ተልዕኮ ነው እና እርስ በእርስ መደጋገፍ ያስፈልገናል ። በሰይጣን ላይ ድል ማግኝት ከፈለግን አንዳችን አንዳችንን ከመወቃቀስ ይልቅ እንደነ አሮን እስከ ጸሐይ መጥለቂያ (እስከ ፍጻሜው) ልንደጋገፍ ይገባናል፤ በተለይ በዚህ አመት አዲስ መዋቅራዊ እና ዕቅድ ትግበራ የሚከናወን በመሆኑ በደንብ እስክንላመደው ድረስ በትዕግስት እና በማስተዋል እንድናገለግል አደራ እንላለን። ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በአዲሱ አመት ያሉትን አጽንተን የምንጠብቅበት፣ የራቁትን አባላት የምንፈልግበት፣ አዳዲስ ነፍሳትን ወደ ቤቱ ለማምጣት ተግተን ልንሰራ ይገባናል። በመጨረሻም ሁሉም ነገር በመልካም የሚጓዘው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እና የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ፣ ለምድራችን ሰላምን ያድል ዘንድ ሁላችንም በጸሎት እና በምልጃ ወደ አምላካችን ልንቀርብ ይገባል። እንደቸርነቱ ብዛት ድካማችንን ሳይመለከተ ለዚህች እለት ለዚች ሰዓት ያደረሰን የአባቶቻችን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን። መስከረም ፲፪/፳፻፲፱ ዓ.ም ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀለ ክብር የውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ጽህፈት ቤት