ውሉደ ብርሃን ሚድያ
رفتن به کانال در Telegram
የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤ/ክ ውሉደ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት መንፈሳዊ ጽሑፎችን፣ ወቅታዊ ሁኔታዎችን የሚገልፁ መረጃዎችን እንዲሁም ማስታወቂያዎችን የምንለቅ ስለሆነ እንድትከታተሉን እንጠይቃለን። 👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋 መልእክት ካሎት በዚህ ሊንክ ይላኩልን ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ @saint_kirkos ግሩፕ ውስጥ ለመቀላቀል @weludebirhanGroup
نمایش بیشتر3 717
مشترکین
+424 ساعت
+37 روز
+1630 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
سپتامبر '26سپتامبر '26
سپتامبر '26
+63
در 0 کانالها
اوت '26
+144
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+60
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+46
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+76
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+72
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+87
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+43
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+100
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+66
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+87
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+76
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+67
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+67
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+47
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+70
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+56
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+61
در 1 کانالها
Get PRO
مارس '25
+104
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+68
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+206
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+101
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+97
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+106
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+77
در 1 کانالها
Get PRO
اوت '24
+77
در 1 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+61
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+141
در 1 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+95
در 2 کانالها
Get PRO
مارس '24
+100
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+78
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+129
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+65
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+49
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+69
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+64
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+47
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+28
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+29
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+41
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+39
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+149
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+100
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+35
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+24
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+34
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+29
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+27
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+17
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+18
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+16
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+44
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+18
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+22
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+50
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '21
+44
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '21
+28
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '21
+10
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '21
+16
در 0 کانالها
Get PRO
مه '21
+33
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '21
+24
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '21
+57
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '21
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '21
+34
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '20
+2 570
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 29 سپتامبر | 0 | |||
| 28 سپتامبر | +5 | |||
| 27 سپتامبر | +4 | |||
| 26 سپتامبر | +1 | |||
| 25 سپتامبر | 0 | |||
| 24 سپتامبر | +3 | |||
| 23 سپتامبر | +2 | |||
| 22 سپتامبر | 0 | |||
| 21 سپتامبر | +1 | |||
| 20 سپتامبر | +1 | |||
| 19 سپتامبر | +1 | |||
| 18 سپتامبر | +1 | |||
| 17 سپتامبر | +3 | |||
| 16 سپتامبر | +4 | |||
| 15 سپتامبر | +4 | |||
| 14 سپتامبر | +1 | |||
| 13 سپتامبر | +1 | |||
| 12 سپتامبر | +1 | |||
| 11 سپتامبر | +1 | |||
| 10 سپتامبر | +2 | |||
| 09 سپتامبر | +4 | |||
| 08 سپتامبر | +1 | |||
| 07 سپتامبر | +2 | |||
| 06 سپتامبر | +4 | |||
| 05 سپتامبر | +4 | |||
| 04 سپتامبر | +1 | |||
| 03 سپتامبر | +1 | |||
| 02 سپتامبر | +3 | |||
| 01 سپتامبر | +7 |
پستهای کانال
+8
ትምሕርት እና ስልጠና ዋና ክፍል ለተማሪዎቹ አቀባበል አደረ።
በ2019 ዓ.ም ቃለ እግዚአብሔርን ለመማር ምዝገባን ያከናወኑ ከ 1ኛ እስከ 10ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን መስከረም 9 በዕለተ ቅዳሜ አቀባበል በማድረግ በዕለቱም ተማሪዎች የሚመሩባቸውን ሕግ እና ደንቦች በዋና ክፍሉ አገልጋዮች በኩል ያደረሰ ሲሆን በተጨማሪም የመማሪያ ክፍሎቻቸውን ለተማሪዎች በማሳየት አጠናቋል። እንዲሁም መስከረም 10 በዕለተ እሁድ በቀን (ቅዳሜ እና እሑድ) 1ኛ አመት፣ በማታ (ሰኞ እና ረቡዕ) 1ኛ አመት እና በርቀት 1ኛ አመት ምዝገባን ላከናወኑ ተማሪዎች ጉባኤን በመዘርጋት በዕለቱም ቃለ እግዚአብሔርን በዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው በመስጠት እንዲሁም የበገና ዝማሬ በመምሕር ክብሮም ኪዳኔ ቀርቦ፤ በመጨረሻም የክፍሉን ሕግ እና ደንብ ገለፃ በማድረግ አጠናቋል።
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok
| 2 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 10
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 786 |
| 3 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 9
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 630 |
| 4 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 8
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 537 |
| 5 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 7
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 545 |
| 6 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 6
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 350 |
| 7 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 5
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 327 |
| 8 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 4
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 347 |
| 9 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 3
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 374 |
| 10 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 2
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 490 |
| 11 | የ2019 ዓ.ም የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን።
ክፍል 1
ውሉደ ብርሃን ሚዲያ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 564 |
| 12 | ቅዳሴ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 802 |
| 13 | እንኳን ለ2019ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓል በሰላም አደረሳችሁ
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 878 |
| 14 | የማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፖትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ 3ኛ ለሐዋርያዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ
በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ባስልዮስ ማርቶማ ማቴዎስ ፫ኛ የተመራውን ልዑክ በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተቀብለዋል።
በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ በብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ የደቡብ ምዕራብ ሸዋና ሸገር አህጉረ ስብከተ ሊቀ ጳጳስ ፣ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት ጋር እንዲሁም ከጠቅላይ ቤተክህነት የመምሪያ ኃላፊዎች፣ከአድባራትና ገዳማት አስተዳዳሪዎች ፣ከሊቃውንተ ቤተክርስቲያን አባቶች የደብሩ ዘማርያን ጋር በጋራ በመሆን እየተከናወነ ይገኛል ።
ምንጭ👉የኢኦተቤ መገናኛ ብዙኀን አገልግሎት ሥርጭት ድርጅት/ EOTC Broadcasting Service Agency/
#ኢኦተቤክ #EOTC #ቤተክርስቲያን #ኦርቶዶክስ | 1 278 |
| 15 | በመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያን ፈለገ አእምሮ አብነት ትምህርት ቤት መስከረም ፲ ቀን ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ.ም የዓመታዊ በዓል ልዩ መርሐ ግብር በድምቀት ተከናወነ።
ጉባኤው በክቡር አስተዳዳሪያችን መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ዕንቈ ሥላሴ ተረፈ መሪነት በጸሎት ከተጀመረ በኋላ የትምህርት ቤቱ ሊቀ ጉባኤ የእንኳን ደኽና መጣችሁ ንግግር ተከትሎ ክቡር አባታችን አባታዊ መልእክት እና ቡራኬ አስተላልፈዋል። በመቀጠልም "ምድርኒ ትሁብ ፍሬሃ " በሚል ርዕስ በዕለቱ የተጋበዙት ዲያቆን መምህር ሚኪያስ አስረስ ትምህርተ ወንጌል የተሰጠ ሲሆን
በጉባኤ ቤቱ ደቀ መዛሙርት ልዩ ዝማሬና የአብነት ትምህርት አሰጣጡ እንዴት እንደሚመስል በጭውውት መልኩ በማሳየት እና ቅኔ በማቅረብ በዓሉ አምሮና ተውቦ ውሏል ።
በመጨረሻም ጉባኤ ቤቱ በንቃትና በትጋት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ 160 ደቀ መዛሙርት ያኽል የትምህርት ማስረጃ የሰጠ ሲኾን በትምህርታቸው የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ እና ከአንድ እስከ ሦስት ደረጃ ለወጡ ደቀ መዛሙርት የሽልማት መርሐ ግብር ካከናወነ በኋላ የዕለቱን መርሐ ግብር በጸሎት አጠናቋል።
👉ለቤተሰብ ለወዳጅ ያጋሩ👈
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
Youtube | Facebook | Telegram | Tiktok | 1 146 |
| 16 | بدون متن... | 921 |
| 17 | بدون متن... | 866 |
| 18 | بدون متن... | 869 |
| 19 | በዚህ አመት በአዲስ አበባ ሰንበት ት/ቤቶች በሙሉ አዲስ መዋቅራዊ አተገባበር ፣ በአዲስ ዕቅድ እና በአዳዲስ የስራ አመራር አባላት አገልግሎቱ የሚከወን ሲሆን ሁላችንም አባላት አገልግሎቱ ብዙ እና ሰፊ በመሆኑ በፍቅርና በአንድነት መንፈስ በመሆን የሚያዘገየንን የጠላትን ሀሳብ አስወግደን በትጋት እናገለግል ዘንድ በእግዚአብሔር ርህራሔ እናሳስባችኋለን። የምናገለግለው አገልግሎት መንፈሳዊ ነውና በጸሎት እና ቃሉን ዘወትር በመስማት በመንፈስ ቅዱስ ቅኝት እየተመራን በፍቅር እና በትጋት ልናገለግል ይገባል።
በኦሪት ዘጸአት 17÷12 ላይ እንደተገለጸው ሊቀ ነብያት ሙሴ እጁን ለእስራል ድል በዘረጋ ጊዜ በመድከሙ አሮንን እና ሖርም አንድ በቀኙ አንዱ በግራው ጸሐይ እስክትገባ ድረስ ይደግፉት ነበር እንዲል፤ ይህ የሰንበት ትምህርት ቤት አገልግሎት ታላቅ ተልዕኮ ነው እና እርስ በእርስ መደጋገፍ ያስፈልገናል ። በሰይጣን ላይ ድል ማግኝት ከፈለግን አንዳችን አንዳችንን ከመወቃቀስ ይልቅ እንደነ አሮን እስከ ጸሐይ መጥለቂያ (እስከ ፍጻሜው) ልንደጋገፍ ይገባናል፤ በተለይ በዚህ አመት አዲስ መዋቅራዊ እና ዕቅድ ትግበራ የሚከናወን በመሆኑ በደንብ እስክንላመደው ድረስ በትዕግስት እና በማስተዋል እንድናገለግል አደራ እንላለን።
ውድ የሰ/ት/ቤታችን አባላት በአዲሱ አመት ያሉትን አጽንተን የምንጠብቅበት፣ የራቁትን አባላት የምንፈልግበት፣ አዳዲስ ነፍሳትን ወደ ቤቱ ለማምጣት ተግተን ልንሰራ ይገባናል።
በመጨረሻም ሁሉም ነገር በመልካም የሚጓዘው ሀገር ሰላም ሲሆን ነው እና የሰላም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሀገራችን ፣ ለምድራችን ሰላምን ያድል ዘንድ ሁላችንም በጸሎት እና በምልጃ ወደ አምላካችን ልንቀርብ ይገባል። እንደቸርነቱ ብዛት ድካማችንን ሳይመለከተ ለዚህች እለት ለዚች ሰዓት ያደረሰን የአባቶቻችን አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበለን።
መስከረም ፲፪/፳፻፲፱ ዓ.ም
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀለ ክብር
የውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ጽህፈት ቤት | 1 033 |
| 20 | በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
"ሥራ የሞላበት ትልቅ በር ተከፍቶልኛል"
፩ኛ ቆሮ ፲፮ ÷፱
ክቡር አባታችን መልአከ ጸሐይ ቆሞስ አባ እንቁ ሥላሴ ተረፈ ፤ ክቡራን የሰበካ ጉባኤ አስተዳደር አባላት፤ የተወደዳችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እና አገልጋዮች እንዲሁም የእግዚአብሔርን ጉባኤ ጥሪ ሰምታችሁ በዚህ ቅዱስ ስፍራ የተገኛችሁ ምዕመናን እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን።
ዘመንን በዘመን የሚተካ ፣ ወንዞችን እስከ ልካቸው ሞልቶ ለምድር ልምላሜን የሚሰጥ የዘመናት የፍጥረታት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ከሁሉ አስቀድሞ የተመሰገነ ይሁን ።
የሰው ልጆች በአዲስ ዓመት በተስፋ እና በአዲስ ህልም ዘወትር ይነሳሳሉ፤ በዚህኛው አዲስ ዓመት ይህንን አድርጌ ፣ ይህንን ክፉ ልማዴን ደግሞ አስወግጄ ፣ ወደ ተሻለ የህይወት መንገድ አቀናለሁ ብለው መንገዳቸውን ይጀምራሉ ።
አዲስ አመት የአዲስ ነገር መጀመሪያ የሚሆነው የቀኖቹ መቀያየር ሳይሆን እኛ የነበረንን ክፉ ሃሳብ እና የድካም ስራ ትተን በእውነት መንፈስ በመታደስ ስንነሳ ብቻ ነው ፤ ቅዱስ ቃሉ እንደሚነግረን በአዕምሯችን መንፈስ እየታደስን በእግዚአብር ቃል በመታነጽ አዲሱን ሰው በመልበስ አስቀድመን ልንዘጋጅ ይገባናል።
ሰንበት ት/ቤታችን እግዚአብሔር ፈቅዶ በአዲሱ ዓመት ጨለማውን ዓለም በወንጌል እንዲያበሩ ፣ ህጻናትን እና ወጣቶችን ሃይማኖት እና ምግባር አስተምረው በእግዚአብሔር ቤት እንዲጸኑ እና እንዲያጸኑ ሥራ የሞላበት የአገልግሎት በር ከፍታ ልጆቿን ትጣራለች። | 990 |
