የኡስታዝ አብራር ቻናል
Open in Telegram
ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።
Show more5 779
Subscribers
+624 hours
+307 days
+10430 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+30
in 1 channels
August '26
+200
in 13 channels
Get PRO
July '26
+166
in 4 channels
Get PRO
June '26
+177
in 6 channels
Get PRO
May '26
+188
in 4 channels
Get PRO
April '26
+146
in 1 channels
Get PRO
March '26
+63
in 4 channels
Get PRO
February '26
+88
in 5 channels
Get PRO
January '26
+63
in 11 channels
Get PRO
December '25
+72
in 4 channels
Get PRO
November '25
+69
in 19 channels
Get PRO
October '25
+97
in 8 channels
Get PRO
September '25
+87
in 12 channels
Get PRO
August '25
+70
in 8 channels
Get PRO
July '25
+80
in 16 channels
Get PRO
June '25
+80
in 11 channels
Get PRO
May '25
+90
in 16 channels
Get PRO
April '25
+116
in 9 channels
Get PRO
March '25
+116
in 15 channels
Get PRO
February '25
+163
in 21 channels
Get PRO
January '25
+225
in 14 channels
Get PRO
December '24
+287
in 28 channels
Get PRO
November '24
+287
in 6 channels
Get PRO
October '24
+294
in 28 channels
Get PRO
September '24
+311
in 29 channels
Get PRO
August '24
+148
in 16 channels
Get PRO
July '24
+97
in 21 channels
Get PRO
June '24
+112
in 15 channels
Get PRO
May '24
+104
in 22 channels
Get PRO
April '24
+97
in 10 channels
Get PRO
March '24
+83
in 17 channels
Get PRO
February '24
+331
in 21 channels
Get PRO
January '24
+539
in 34 channels
Get PRO
December '23
+188
in 11 channels
Get PRO
November '23
+111
in 28 channels
Get PRO
October '23
+51
in 4 channels
Get PRO
September '23
+140
in 0 channels
Get PRO
August '23
+109
in 0 channels
Get PRO
July '23
+131
in 0 channels
Get PRO
June '23
+75
in 0 channels
Get PRO
May '23
+73
in 0 channels
Get PRO
April '23
+34
in 0 channels
Get PRO
March '23
+97
in 0 channels
Get PRO
February '23
+225
in 0 channels
Get PRO
January '23
+258
in 0 channels
Get PRO
December '22
+150
in 0 channels
Get PRO
November '22
+94
in 0 channels
Get PRO
October '22
+92
in 0 channels
Get PRO
September '22
+160
in 0 channels
Get PRO
August '22
+209
in 0 channels
Get PRO
July '22
+130
in 0 channels
Get PRO
June '22
+87
in 0 channels
Get PRO
May '22
+139
in 0 channels
Get PRO
April '22
+121
in 0 channels
Get PRO
March '22
+74
in 0 channels
Get PRO
February '22
+47
in 0 channels
Get PRO
January '22
+65
in 0 channels
Get PRO
December '21
+123
in 0 channels
Get PRO
November '21
+155
in 0 channels
Get PRO
October '21
+301
in 0 channels
Get PRO
September '21
+323
in 0 channels
Get PRO
August '21
+417
in 0 channels
Get PRO
July '21
+636
in 0 channels
Get PRO
June '21
+622
in 0 channels
Get PRO
May '21
+56
in 0 channels
Get PRO
April '21
+129
in 0 channels
Get PRO
March '21
+56
in 0 channels
Get PRO
February '21
+34
in 0 channels
Get PRO
January '21
+48
in 0 channels
Get PRO
December '20
+2 449
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | +6 | |||
| 05 September | +5 | |||
| 04 September | +5 | |||
| 03 September | +5 | |||
| 02 September | +5 | |||
| 01 September | +4 |
Channel Posts
🔖 የሴቶቻችን ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ
وقال سماحة الإمام بن باز رحمه الله :-
(وقد أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة المسلمة لوجهها ، وأنه عورة يجب عليها ستره إلا من ذي محرم)
«የቀደምት ኡለማዎች ተስማምቷል ሙስልም ሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ዋጂብ እንደሆነ !! ፊቷም አውራ በመሆኑ ላይ መሽፈኑ ግዴታ እንደሆነ ለመህረም (ባል ወይም የቅርብ ዘመድ) ስቀር »
📘 (مجموع فتاوى ومقالات متنوعة) ( 5/231 )
💥 በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
1) የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን እና ሐዲሳዊ ማስረጃዎች
2) ኒቃብ(ፊትን መሸፈን) ዋጅብ አይደለም ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ እና
3) የታላላቅ ኡለማዎች ፈታዋ
4) ከዚህ ጋራ የተያያዘ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብደረህማን ሀፊዘሁላህ
🔖 ክፍል- አንድ:-
https://t.me/ustazabrar/30
🔖 ክፍል- ሁለት:-
https://t.me/ustazabrar/31
🔖 ክፍል- ሶስት:-
https://t.me/ustazabrar/32
🔖 ክፍል- አራት:-
https://t.me/ustazabrar/33
📌 ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
| 2 | 📮 መውሊድ ቢድዓ ነው!
🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20936 | 1 441 |
| 3 | https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz | 1 |
| 4 | "እውነተኛ ውዴታ በመከተል ይገለፃል "
እጅግ በጣም ጣፋጭ አስፈላጊና ወቅታዊ የኾነ ሙሀደራ
🪑በሸይኽ
አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም [አብራር]
በታላቁ መስጂድ
🕌 መስጂደል አንዋር
ሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች……
💫የ الله መልዕክተኛን መውደድ በእኛ ላይ ያለው ፍርድ ምንድን ነው?
💫እውነተኛ ውዴታ በምን ይገለፃል?
💫ሰሀባዎች ለالله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር?
💫ሰሀባዎች ለ الله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ እንዴት ነበር የሚገልፁት?
💫መውሊድ መከበር ቢኖርበት ለማክበር ይበልጥ የሚገቡትስ እነ ማን ነበሩ?
💫በዲናችን ላይ መልካም የሚባል ቢድዓ አለን?
እስከነ ሹብሀው ተብራርቷል
👌 ሰሀቦች ይዘውት የሄዱት እስልምና የተሟላ ነበር?
ወይንስ ጎደሎ እና እንከን ያለበት?
👌መውሊድ ለሚባለው ቢድዓ እንደ መረጃ የሚጠቀሱ ሹብሀዎች ላይ በቂ የኾነ ረድ ተደርጎበታል።
👌የመውሊድ ቢድዓ ሲጀምሩት መደገፊያ ያደረጉት እይታስ ምን ነበር?
👌 በመውሊድ ቢድዓ ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ይህንን ያክል ነሻጣ ሚሰጣቸውስ ምንድን ነው?
በመጨረሻም
👇
👉 ለመውሊድ አክባሪዎች በሙሉ
👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ሙሉ ነበር ወይስ አልነበረም??
👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ብቲዝ ጀነት ያስገባኛል ብለህ ታምናለህ ወይስ? አታምንም?
ይህንን ወሳኝ ሙሀደራ በማድመጥ እና ለመላው ሙስሊም በማስተላለፍ ከተንሰራፋው የቢድዓ ወረርሽኝ ሙስሊሞችን እንታደግ‼‼
ሙሀደራውን ለማግኘት 👇ይጫኑት
https://t.me/ustazabrar/729 | 2 625 |
| 5 | ✅ ወቅታዊ የሆነ ኹጥባ ‼️
🎧 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة
🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዐ ኹጥባ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
🔖 بـعـنـوان: "" الــمـولـد ""
🔖 መውሊድ በሚል ርዕስ።
🎙 للشيخ أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى
🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።
📆 بتاريخ - ٦ - ربيع أول - ١٤٤٢
📅 ቀን ረቢዒል አወል -6- 1442 ሂጅራ
🕌 في مسجد الفرقان حرسها الله تعالى
🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 https://t.me/ustazabrar/1215 | 1 992 |
| 6 | https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz | 471 |
| 7 | 🔊 ሙሉ ደርስ
رسالة في معنى لا إله إلا الله
للشيخ الإسلام محمد ابن عبد الوهاب رحمة الله تعالى
🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው።
♻️ ከወራቤ (መስጂድ አሱና)
https://t.me/ustazabrar/587 | 3 100 |
| 8 | 🔊 ሙሉ ደርስ نواقض الإسلام
للشيخ الإسلام محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله تعالى
🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው።
♻️ ከወራቤ (መስጂድ አሱና)
https://t.me/ustazabrar/578 | 2 676 |
| 9 | 📚 አዲስ ያለቀ ደርስ
”من أصول عقيدة أهل السنة الجماعية“
لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان حفظه الله
🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው።
🕋 ከወራቤ (መስጂድ አሱና)
♻️ ክፍል -1
https://t.me/ustazabrar/570
♻️ ክፍል -2
https://t.me/ustazabrar/571
♻️ ክፍል -3
https://t.me/ustazabrar/572
🔖 የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብራር ቻናል ገብተው ለመከታተል ቀጣዩን ሊንክ በመንካት Join ይበሉ። 🔊👇
https://t.me/+TzS3axMe8iOLhHrJ | 2 473 |
| 10 | "ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት።
አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን!
✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር
https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581 | 2 799 |
| 11 | የነብዩ ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ መውረድ
المَطلَبُ 1: ثُبوتُ نُزولِه عليه السَّلامُ
https://t.me/salafihaw/1406
ዒሳ (እየሱስ) የሚወርድበት ቦታ
الْمَطْلَبُ 2: مَوضِعُ نُزولِه
https://t.me/salafihaw/1407
ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ እንዴት እንደሚወርድ
المَطلَبُ 3: صِفةُ نُزولِه
https://t.me/salafihaw/1408
ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ ከወረደ በኋላ የሚያከናውነው ሥራ
الْمَطْلَبُ 4: أوَّلُ أعمالِه بَعدَ نُزولِه
https://t.me/salafihaw/1410
ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ ከወረደ በኋላ የዓለም ኑሮ ሁኔታ
الْمَطْلَبُ 5: طَبيعةُ الحَياةِ في عَهدِه
https://t.me/salafihaw/1411
ዒሳ ኢብኑ መርየም ከሰማይ ከወረደ በኋላ በምድር ላይ ምን ያህል ይቆያል?
الْمَطْلَبُ 6: مُدَّةُ بَقائِه في الأرضِ
https://t.me/salafihaw/1412 | 3 265 |
| 12 | 👌በአላህ ፍቃድ የፉርቃን መስጂድ ግንባታ እውን ይሆናል❗️
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله الرب العالمين الصلاة والسلام على رسول الله وعلى اله وصحبه ومن والاه
أما بعد
ውድ እህትና ወንድሞቼ ሆይ፣ ይህ የምንገነባው መስጂድ የድንጋይና የሲሚንቶ ሕንፃ ብቻ አይደለም፤ የአላህ ቤት ነው።
በውስጡ ሰላት ይሰገድበታል፣ ቁርኣን ይነበብበታል፣ እውቀት ይከፋፈልበታል፣የሰለፎቻችን መንገድ ይሰበክበታል ልጆችም መልካምና እስላማዊ አስተዳደግን ይቀስሙበታል።
ስለዚህ አንድ ሰው በግንባታው ላይ ባለው ተሳትፎ ልክ ግዙፍ ምንዳን ይሸምትበታል በልቡም ኢማን እንዳለ ያስመሰክርበታል።
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል፦
إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَٰجِدَ ٱللَّهِ مَنْ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْءَاخِرِ وَأَقَامَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَى ٱلزَّكَوٰةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلَّا ٱللَّهَ فَعَسَىٰٓ أُو۟لَٰٓئِكَ أَن يَكُونُوا۟ مِنَ ٱلْمُهْتَدِينَ
"የአላህን መስጂዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ (ማንንም) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከተመሩት ሰዎች ጋር መኾናቸው ተረጋገጠ፡፡" አት-ተውባ 18
👉 የመስጂድ ግንባታ የእምነት ምልክት ነው ሰው ከሞተ በኋላም ምንዳው እንዳይቋረጥ የሚያደርግ ታላቅና ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ነው።
እህትና ወንድሞቼ ሆይ፣ የቀደሙት ሰለፎች ሰሃቦችና ተከታዮቻቸው ለአላህ ብለው የሚያቀርቡትን ነገር እንደማይጠፋባቸው ያምኑ ነበር። ለዱንያ ብለው የሚሰበስቡት እዚሁ ቀሪ እንደሚሆንና ለአላህ ያቀረቡት ግን ወደ አኼራ ሄዶ እንደሚጠብቃቸው ያምኑ ነበር።
ዑስማን ባስተላለፈው ሐዲስ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ، بَنَى اللهُ لَهُ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ».
رواه صحيح البخاري وصحيح مسلم.
«ለአላህ ብሎ መስጊድን የገነባ ሰው፣ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል»
ወንድሞቼ ሆይ፣ ዛሬ የምታበረክቱት ገንዘብ ወይም ሐሳብ አሊያም ጉልበት ትንሽ ቢመስልም አትናቁት፤ አላህ የሚመለከተው የልፋትን መጠን ሳይሆን የልብን ቅንነት ነው።
👍 አንድ ሰው በዚህ መስጂድ ሰላት ሲሰግድበት፣ ቁርአን ሲያነብበት፣ ልጆችም ዲናቸውን ሲማሩበት፣ የዚያ ሁሉ ምንዳ በዚህ መስጂድ ላይ እጁን ላደረገና ፋናውን ላሳረፈ ሰው ሁሉ ይደርሳል።
ስለዚህ ሁላችንም በአቅማችን እንተባበር፤ አንድ ድንጋይ ብቻውን ቤት አይሠራም፣ ነገር ግን ድንጋዮች ሲሰበሰቡ ቤት ይገነባሉ።
ወንድሞቼ ሆይ! ይህችን ዓለም በሞት ስንሰናበታት ለእኛ የሚመሰክር የሆነን አንድም መልካም ሥራ ከመስራት እንዳንዘናጋ❗️
ስለዚህ በአላህ ቤት ግንባታ ውስጥ እያንዳንዳችን የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ምናልባት አላህ በምንገናኝበት ቀን (በቂያማ ቀን) ይህንን ሥራ ለኛ ብርሃንና የጀነት መግቢያ ምክንያት ያደርገው ይሆናል።
🤲 አላህ እኛ የምንሰራውን ለርሱ ብቻ የተደረገ እንዲያደርግልን፣ መስጂዳችንንም ባማረ መልኩ አጠናቆ በሰላት፣ በቁርአንና በሐዲስ በዲናችን እውቀት እንዲሞላው እንለምነዋለን።
✍ አቡ አብድልመናን
https://t.me/Abuabdlmenan/2074
👆
👇
https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio | 2 160 |
| 13 | እያንዳንዱ አንጃ (ቡድን) በጨቋኛቸው ስም ይጠራናል
💥እኛ በሱፊዮች ዘንድ «ወሃቢያ» ነን
💥በራፊዳዎች ዘንድ «ተይሚያ» ነን
💥በኢኽዋኖች ዘንድ «መዳኺላ» ነን
💥በሱሩሪዮች ዘንድ «ጃሚያ» ነን
💥በባራሚካዎች ዘንድ «ሐጃዊራ» ነን
ግን በእውነታው እኛ አህሉ ሱና ወልጀማዓ ነን፤ ቁርኣንን እና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ በመከተል እንኮራለን፤ የስሜት ተከታዮች የሚሰጡን ስሞችም በእውነት ላይ መፅናትን እንጂ ሌላን አይጨምሩልንም።
الحمد الله
http://t.me/salafihaw | 3 257 |
| 14 | https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz | 897 |
| 15 | ▪️▪️▪️
▪️▪️
▪️
🗓️الجمعة ٣/ صفر/ ١٤٤٨هـ
▪️
▪️▪️
▪️▪️▪️ | 3 937 |
| 16 | «እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ
📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ
https://t.me/salafihaw/636
▃▃▃▃▃▃▃ | 935 |
| 17 | «እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
🫴 የዚህ ሀዲስ ትንሽ ማብራሪያ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ ሙሃጂር መስጂድ
📅 ጁሙዓ 26/6/1446ሂ
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
https://t.me/salafihaw/636
▃▃▃▃▃▃▃ | 1 |
| 18 | https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz | 1 917 |
| 19 | 🍏 የዳዕዋ ፕሮግራም
በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የዳዕዋ ፕሮግራም ይጠብቃችኋል።
📍 ሀዋሳ – ሙሃጂር መስጂድ (ዳቶ)
📅 ሙሐረም 27/1448 ሂ
📅 ሃምሌ 5/2018 ዓ.ል
⏰ 4፡00 ጠዋት
مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّين
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz | 542 |
| 20 | "ዓሹራ በአህለል ሱናዎች እና በሺዓዎች ዕይታ"
” عاشوراء بين السنة والشيعة “
🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/ustazabrar/244 | 2 295 |
