cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሁድሁድ ስቱዲዮ

☎️📲 0920444048 ☎️📲 0935577710

Show more
Advertising posts
6 881
Subscribers
+224 hours
-77 days
-1930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

00:26
Video unavailableShow in Telegram
🟢🔹 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ🔸🟢               የግጥሙ ርዕስ     የሚነቃነቅ ጥርስ 🎙በኡስታዝ:–አቡ ዙምሩድ  ነቢል ዐሊ ደሴ                   አላህ ይጠብቀው ሼር ሼር እያደረጋችሁ!!!!!    ባረከሏሁ ፊኩም
👉#ሊንኩን_ሼር_በማድረግ_የኸይሩ_ተካፋይ_ይሁኑ
👇👇👇👇 📎https://t.me/Hudhud_Studio
Show all...
4.98 MB
👍 12
💥جديد جديد 💥ሙስጠፋ ሰለፊይ ነው እያልክ የምታደርቀኝ ስማ! يقول السائل شخص يطلق على من يرى عذر بالجهل أنه مرجئ وأنه محامي للمشرك ومحامي للصوفية وأنه ضعيف في العقيدة ................ 💥ይደመጥ ይደመጥ ሙስጠፋ ሰለፊይ ነው ብለህ የምትከራከር ይደመጥ! الشيخ أبي العباس منصور المجيدي حفظه الله 👇👇👇👇👇👇👇👇👇አል ቀመር ሚድያ https://t.me/abumuazibrahim لا نسمح بحذف الرابط أو تعديله
Show all...
3.20 KB
👍 9
📮 ስሜትን መከተል ለጥፋት ሰበብ ነው ~~~   📻 تسجيلات الهدى السلفية اليمن تقدم محاضرة قيمة جدًا ننصح بسماعها 🔋 بعنون :اتباع الهوى سبب الردى 🎙️ للشيخ الفاضل أبي يعقوب عبد الفتاح الأشعري حفظه الله تعالى https://t.me/WATESiMU/4735
Show all...
اتباع_الهوى_سبب_الردى_عبدالفتاح.mp314.24 MB
👍 7
ጭራሽ ብለህ ብለህ ካብደላ  ሀረሪ ወንድም አደረከን ከጦሀም ጭማሪ           ታዲያ ይሄ መንሀጅ የሰለፍዮች ነው ወይስ የተክፊሪ        አጂብ ነው ገለፃው አይንና አፍንጫ ቆየ ካመነበትባይሰጥም መግለጫ የበለጠ አሁን ግን ነው ማረጋገጫ አንተው ሁክም ሰጪ ሙርጂዒም ኢኽዋኒ የወሎዮች መርጂዕ የደሴው አልባኒ ያለ ፈ ን ህ ገብተህ አደ ረከን ፈኒ ቁጭብለህ ሳትቀራ ጀምረህ በፈትዋ እኛም እውነት መስሎን ስትል ጀምዯ በስስ ብልታችን ገብተህ ወደ ዳዕዋ መንሀጅ አጠለሸህ ምነው ሸህየዋ ያለውቀትህ ገብተህ ያኔ ስታቦካ ተው ተብለህ ነበረ ተው አትነካካ መስአላው ከባድነው ባንተማይለካ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ አጃቢም አሽካካ ጀመርክ መዋዠቅ የት ይምጣ ፋይዳ የመንሀጅ ጠላትን የሱናን ባላንጣ ከኛ ይሻላሉ አልካቸው ባቂዳ እንዲህነው ማታለል እንዲህ ነው ሽወዳ የገባህ ቶሎ አምልጥ ያልገባህ ተረዳ የኡለሞችን ሱልህ እያልክ የተግማማ ምን አይነት ሞኝ ነው አንተን የሚሰማ ውብ ጨረቃን ትቶ የሚመርጥ ሻማ መልስልኝ እስኪ ባትወድም መጠየቅ ያኔ ስታሽቃብጥ ብለህ እኔ ላስታርቅ ቀስድህ ምን ነበረ እንዳትዋሽ በሀቅ ህልምህ አልተሳካም ውስጥህንም ባናውቅ ግን አይተናል በግለፅ እንዳልሆንክ ሙወፈቅ ፈልገህ ከሆነ ከልብ አንድነትን ዛሬ ስናገኘው ለምን አልክ ብግን ባ ልፈለከው መንገድ የሱልሁ መሳካት ድንገት አድርጎታል ያንተን ጌም ኦፍሳይት ለዛም ይመስለኛል  ያደረከው ማሳ ይሻልህ ነበረ ብትጋጭ ከጦሳ ማየት የማትችል መፍሰዳ መስለሀ አሊም ትዘልፋለህ አንት የጥበብ ድሀ ውርደት ተከናነብክ ወጣህ በፈዲሀ መከሩህ ዘከሩህ በሚስጥር በግሀድ እሹሩሩ እያለሁ እንደ ህፃን በቀልድ ሀሎ ሀሎ እያልክ ወጣህንጂ በሙድ 👇ይቀላቀሉን👇 https://t.me/oumershaer/897
Show all...
Hall_እረ ያንተስ ከፋ ለቂጡ መስጠፋ_2_2_1.mp35.41 MB
👍 8
"ዓሹራ በአህለል ሱናዎች እና በሺዓዎች ዕይታ" ” عاشوراء بين السنة والشيعة “ 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/ustazabrar/244
Show all...
عاشوراء بين السنة والشيعة.mp38.62 MB
👍 6
صدق الرسول صلى الله عليه وسلم حين قال وينطق فيها الرويبضة ما أشبه مصطفى الكذاب السفيه بهؤلاء الرويبضة https://t.me/Abuamarabdulaziz/2847
Show all...
وينطق فيها الرويبضة .mp32.04 MB
👍 12
🟢አንድ ሀቅ እንጂ ሁለት ሀቅ የለም ሀቢቢ ‼️ ለነፍስህ ድረስላት هذه نصيحة لكم https://t.me/+WPj433r7VA_bSNZm
Show all...
👍 17
አዲስ ተንቢህ ከሙስጠፋ ጋር በተያያዘ! ↪️ እውን ሙስጠፋ ተበድሏል? ↪️ የሙስጠፋ አቋም ምንድነው? ↪️ ሰለፊዮች ሙስጠፋ ላይ አቋማቸው ምንድነው? ↪️ እውን የሙስጠፋን ማንነት ስናብራራ ኡስታዝ ጀማልን ለማስወደድነው? 📮 በተጨማሪም ዬትኛውም ኡስታዝ በያን ሲያደርግ ሸይኻችን አቡ የህያን አማክሮ ነው እንጂ ዬትኛውም ኡስታዝ አቡ የህያን ሳያማክር በያን አላወጣም እስካሁንም ኡስታዝ አቡ የህያ ማንም ላይ ኢንካር አላደረገም... ...እሱም ካለበት ሀላፍትና አንፃር ነውና ሰለፊዮች ሙስጠፋ ላይ አቋማቸው አንድ ነው። 🎙 በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ ቢን በድሩ አላህ ይጠብቀው። 🕰12:49 🕰 ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 http://t.me/mesjidalsunnah/14429
Show all...
6FilesMerged_20240709_09-07-24_03-25-52-093_9_70.mp34.30 MB
👍 16
✍ የሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ መልዕክት ትርጉም 🚨 ሸይኽ ሰልማን አል-ዒማድ ያስተላለፉት መልዕክት በአማርኛ! بسم الله الرحمٰن الرحيم 💫 ቡዙ በአማርኛ ቋንቋ የተፃፉ ወደ አረብኛ የተተረጎሙ ፅሁፎችን "አል-መንጀኒቅ" ቻናል ላይ አይቻለሁኝ...እነዚህም ፅሁፎች እጅግ በጣም በስድብ የተሞሉ ናቸው... 🚨 በተጨማሪም የመን ላይ ያሉ ኡለማዎችን በመስደብ እና በማንቋሸሽ የተሞላ ነው እንዲሁም ሀበሻ ላይ ያሉ ወንደሞችን ሚነቅፍ ፅሁፍ ነው እንደ ምሳሌ ሸይኽ ጀማልንና ሸይኽ አቡ ቀታዳን ሌሎችንም ሚያንቋሽሽ ፅሁፍ ነው! 👀 ካሰፈሯቸው ፅሁፎች የተወሰነዉን ተመልከት የባለቤቱን ምንነት ትረዳ ዘንድ: ↪️ ማንነቱን ሳይገልፅ ከነሱ አንዱ እንዲህ ይላል: ባለቤቴ አቡ ቢላል ጥሩ ሰው ነው ብትለኝ ወሏሂ ፈታታለሁኝ ብቻዬን ብቀር እንኳን። ↪️ እንዲሁም ይላል: አቡ ቢላል የመጣለትን ሚናገር ውሸታም እና ንግግሩን ማይመዝን ሰው ነው። ↪️ እንዲሁም ይላል: ወሏሂ ወቢላሂ ወተላሂ ዐብዱልሀሚድ ውሸታም ደጃል ነው። (ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አዙዕኩሪን ፈልጎበት) 💥 ሁሉም የተጠቀሱት ንግግሮች በአማርኛም በአረብኛም ቋንቋ እኔ ጋር አሉ በተጨማሪም ራሱ አልመንጀኒቅ ቻናል ላይ ሚገኙ ፅሁፎች ናቸው። 🗳 ያለፉትም ፅሁፎች ሚያመላክቱት ነገር ካለ ሚያመላክቱት ምን ያክል ፍርሀት ሽብር ላይ እንዳሉ ነው, ምክንያቱም እነሱ ስለ ራሳቸውን ግልፅ ማድረግ ስለማይፈልጉ... 📜 በመሆኑም ጥንቃቄ አድርጉ ከዚ የበደል እና የፊትና ቻናል!  ✅ ቻናሉ ላይ እንደሚፅፍ ወይም ቻናሉ ላይ አደሚንነቱ የተረጋገጠ አካል ከሱ ማስጠንቀቅ ግድ ይላል,ምክንያቱም በሚለቀቀው ነገር ያመነ አካል በመሆኑ 🤌 በጣም ሚያሳዝነው ነገር አልመንጀኒቅ የጥመት ባለቤቶች ላይ ጥይትን ከመወርወር  ይልቅ እነዛ ያለ ቦታቸው ቦታን የፈለጉ አካላት ወደ አህለሱናዎች አዙረዉታል... ...ነገር ግን አላህ ሴራቸውን አክሽፎታል የወረወሩት ቀስትም ወደ ራሳቸው ዙሯል። ደመናን የውሾች ማለክለክ አይጎዳውም! 🇪🇹 የሀበሻ ወንድሞቻችንን ምንመክረው ከዚህ ቻናል እና ከአድሚኖቿ በመጠንቀቅ እና በማስጠንቀቅ ላይ ነው። 📮 በተጨማሪም አደራ እንላለን: ወንድማማችንት እና አንድነትን በማጠናከር ላይ አደራ እንላለን... 🔘 ወዳጆቻችን በኸይር በጥሩ ስነምግባር እና ፅድት ባለ በሰለፊያ መንሀጅ የምናውቃቸው ናቸው ሸይኽ ጀማል እና ከሱ ስር ያሉ መሻይኾች,,ዱዐቶችም ይሁኑ ሸይኽ አብራር እና ከሱ ስር ያሉ መሻይኾችና ዱዐቶችም ይሁኑ በወንድማማችነት እና በአንድነት ላይ አደራ እንላቸዋለን። https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3840
Show all...
👍 10
አል ሙንጀኒቅ የተባለው ቻናል በግፍና በበደል የተሞላ ቻናል ነውና ተጠንቀቁት *بسم الله الرحمن الرحيم* لقد اطلعت على عدد من الكتابات باللغة الامهرية مترجمة إلى العربية في قناة " *المنجنيق* " وفي تلك المقالات *غاية الإساءة والطعن في مشايخ وعلماء الدعوة السلفية وخاصة في بلاد اليمن،وكذا يُنشر فيها الطعون الكثيرة في بعض إخواننا السلفيين في الحبشة كالشيخ جمال والشيخ أبي قتادة* وغيرهم - حفظهم الله جميعا - وإليك نماذج من تلك الطعون التي تدل على خبث أصحابها : يقول أحدهم ولم يفصح عن اسمه : لو قالت لي زوجتي : أن أبا بلال رجل صالح والله لطلقتها حتى ولو بقيت وحدي ويقول أيضا : أبو بلال رجل يتكلم بشيء يخطر في باله وهو رجل كذاب وهو رجل لا يزن كلامه. ويقول أيضا : لا تقبلوا الجرح والتعديل من أهل اليمن فهم كذبة بل حتى لا نسألهم عن مسألة الوضوء. ويقول أيضا : والله وبالله وتالله إن عبد الحميد رجل كذاب ودجال يعني به(الشيخ عبد الحميد الزعكري حفظه الله ) وكل ما سبق موثق عندي باللغة الامهرية ومترجم إلى العربية وهو موجود في القناة الظالمة الغالية " المنجنيق " والذي يظهر من الكتابات المشار إليها جبن وخوف وخور أصحابها؛ لأنهم لا يتجاسرون على الإفصاح عن أعيانهم ، *فالحذر الحذر من هذه القناة الظالمة الفاتنة* ومن عُلم بيقين أنه يشرف عليها أو يكتب فيها فيحذَّر منه؛ لأنه مقر لما ينشر فيها ،وللأسف الشديد بدلا أن يكون المنجنيق موجه إلى نحور أهل الضلال وجهه هؤلاء الأغمار المتعالمون الغلاة إلى نحور أهل السنة والجماعة السلفيين ولكن لقد خيب الله سعيهم وعاد السهم في نحورهم ،وما يضر السحاب عواء الكلاب كما يقال  . *فننصح إخواننا السلفيين في بلاد الحبشة* -حفظهم الله- بالحذر والتحذير من هذه القناة ومن يكتب فيها ، والنهي والنأي عنها وأهلها ، والله المستعان *كما نوصي* بالحفاظ على الأخوة واللحمة بين أحبتنا الذين عرفناهم بالخير ومكارم الأخلاق وصفاء المنهج السلفي سواء الشيخ المبارك جمال الحبشي ومن معه من مشايخ ودعاة وطلاب علم رجالا ونساء ، أو الشيخ المبارك أبرار الحبشي ومن معه من مشايخ ودعاة وطلاب علم  رجالا ونساء . وفق الله الجميع لما يحبه الله ويرضاه . وكتبه / أبو سليمان سلمان بن صالح العماد الاثنين ٢/ محرم / ١٤٤٦ مصر - القاهرة. https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/3839
Show all...
👍 6
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.