fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

የኡስታዝ አብራር ቻናል

የኡስታዝ አብራር ቻናል

رفتن به کانال در Telegram

ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ነው። @ustazabrar

نمایش بیشتر
5 903
مشترکین
-324 ساعت
+47 روز
+10330 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '26
+92
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '26
+187
در 11 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+200
در 17 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+166
در 4 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+177
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+188
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+146
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+63
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+88
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+63
در 11 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+72
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+69
در 19 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+97
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+87
در 12 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+70
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+80
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+80
در 11 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+90
در 16 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+116
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+116
در 15 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+163
در 21 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+225
در 14 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+287
در 28 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+287
در 6 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+294
در 28 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+311
در 29 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+148
در 16 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+97
در 21 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+112
در 15 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+104
در 22 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+97
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+83
در 17 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+331
در 21 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+539
در 34 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+188
در 11 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+111
در 28 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+51
در 4 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+140
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+109
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+97
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+225
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+258
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+150
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+94
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+92
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+160
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+209
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+87
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+121
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+74
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+155
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+301
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+323
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+417
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+636
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+622
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+48
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+2 449
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر+2
17 اکتبر+2
16 اکتبر+8
15 اکتبر+5
14 اکتبر+9
13 اکتبر+3
12 اکتبر+5
11 اکتبر+2
10 اکتبر+7
09 اکتبر+6
08 اکتبر+1
07 اکتبر+2
06 اکتبر+6
05 اکتبر+4
04 اکتبر+8
03 اکتبر+5
02 اکتبر+9
01 اکتبر+8
پست‌های کانال
2
+1
♻️ አዲስ ሙሓደራ ከአንዋር! ⤵️ 📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة. يسرها أن تقدم لكم هذه المادة. 🔘 وهي عبارة عن محاضرة  بعنوان :- «...قوة الدعوة باتباع منهج الرسول ..» 🎙️ للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي حذيفة عبد الغني العمري حفظه الله تعال 🎙 الترجمة للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي محمد إسماعيل بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🗓️ سجلت يوم الأحد ١٦/ربيع الآخر/١٤٤٨هـ. في مسجد أنوار في الحبشة حرسها الله تعالى 🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ 📮 የነብን መንገድ በመከተል ዳዕዋን ማጠናከር! 📌 በሚል ርእስ መደመጥ ያለበት መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በታላቁ ሸይኽ አቡ ሁዘይፋ ዐብዱልገኒይ አልዑመሪ አላህ ይጠብቃቸው። 🎙️ ትርጉም በኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ኢስማኢል ቢን ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው። 🗓️ እሁድ ከዙሁር በኋላ መስከረም {17-2019E.C} በታላቋ አንዋር መስጂድ አላህ ይጠብቃት። 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/21089
1 315
3
📌 የሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን (رَحِمَهُ اللهُ) ጠቃሚ ምክር አላህ (سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى) እንዲህ ይላል፦ ﴿ أُولَٰئِكَ الَّذِينَ هَدَى اللَّهُ فَبِهُدَاهُمُ اقْتَدِهْ ﴾ «እነዚያ አላህ የመራቸው ናቸው፤ በመሪነታቸውም (በመንገዳቸውም) ተከተል።» ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን (رَحِمَهُ اللهُ) እንዲህ ይላሉ፦ «فَبِهُدَاهُمُ، وَلَمْ يَقُلْ: بِهِمْ؛ لِأَنَّ الْعِبْرَةَ بِالْمَنْهَجِ لَا بِالْأَشْخَاصِ، فَلَا تَتَعَصَّبْ لِدَاعِيَةٍ أَوْ لِمُصْلِحٍ إِنْ حَادَ عَنِ الْحَقِّ؛ فَإِنَّ الْحَقَّ لَيْسَ بِكَثْرَةِ الرِّجَالِ، وَإِنَّمَا بِمُوَافَقَةِ الْكِتَابِ وَالسُّنَّةِ». «በመንገዳቸው ተከተል» አለ እንጂ «በእነርሱ ተከተል» አላለም። ምክንያቱም ዋናው ግምት የሚሰጠው ለመንሐጅ (ለአካሄድ) እንጂ ለግለሰቦች አይደለም። ስለዚህ አንድ ዳዒ ወይም ማህበረሰብን ለማሻሻል የሚጥር ሰው ከሐቅ ከተዘነበለ፣ ለእርሱ በጭፍን ወገንተኛ አትሁን። ምክንያቱም ሐቅ የሚመዘነው በሰዎች ብዛት ሳይሆን ከቁርኣንና ከሱና ጋር በመስማማት ነው።
1 594
4
بدون متن...
3 049
5
🎤 ምርጥ ቲላዋ 📖 076 سورة الانسان 🎙️ بصوت:- الشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በሸይህ አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። https://t.me/ustazabrar/518
2 914
6
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «የመዲናን ሰዎች በክፉ የሚመኝ ማንኛውም ሰው፣ እርሳስ (ቀልጦ) እንደሚቀልጠው ወይም ጨው በውሃ ውስጥ እንደሚቀልጠው አላህ በእሳት ውስጥ ያቀልጠዋል።» ሰሒሕ
የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- «የመዲናን ሰዎች በክፉ የሚመኝ ማንኛውም ሰው፣ እርሳስ (ቀልጦ) እንደሚቀልጠው ወይም ጨው በውሃ ውስጥ እንደሚቀልጠው አላህ በእሳት ውስጥ ያቀልጠዋል።» ሰሒሕ ሙስሊም 1363
3 366
7
የየመን ራፊዳዎች - ሁሲዮች በቅርቡ ከመን ይወገዳሉ ቢኢዝኒላህ። الله أكبر https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
1 329
8
🔖 የሴቶቻችን ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ وقال سماحة الإمام بن باز رحمه الله :- (وقد أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة المسلمة لوجهها ، وأنه عورة يجب عليها ستره إلا من ذي محرم) «የቀደምት ኡለማዎች ተስማምቷል ሙስልም ሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ዋጂብ እንደሆነ !! ፊቷም አውራ በመሆኑ ላይ መሽፈኑ ግዴታ እንደሆነ ለመህረም (ባል ወይም የቅርብ ዘመድ) ስቀር » 📘 (مجموع فتاوى ومقالات متنوعة) ( 5/231 ) 💥 በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 1) የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን እና ሐዲሳዊ ማስረጃዎች 2) ኒቃብ(ፊትን መሸፈን) ዋጅብ አይደለም ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ እና 3) የታላላቅ ኡለማዎች ፈታዋ 4) ከዚህ ጋራ የተያያዘ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብደረህማን ሀፊዘሁላህ 🔖 ክፍል- አንድ:- https://t.me/ustazabrar/30 🔖 ክፍል- ሁለት:- https://t.me/ustazabrar/31 🔖 ክፍል- ሶስት:- https://t.me/ustazabrar/32 🔖 ክፍል- አራት:- https://t.me/ustazabrar/33 📌 ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
7 837
9
📮 መውሊድ ቢድዓ ነው! 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20936
📮 መውሊድ ቢድዓ ነው! 🔗 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/20936
3 306
10
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
1
11
"እውነተኛ ውዴታ በመከተል ይገለፃል " እጅግ በጣም ጣፋጭ አስፈላጊና ወቅታዊ የኾነ ሙሀደራ 🪑በሸይኽ አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም [አብራር] በታላቁ መስጂድ 🕌 መስጂደል አንዋር ሙሀደራው ላይ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች…… 💫የ الله መልዕክተኛን መውደድ በእኛ ላይ ያለው ፍርድ ምንድን ነው? 💫እውነተኛ ውዴታ በምን ይገለፃል? 💫ሰሀባዎች ለالله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ ምን ይመስል ነበር? 💫ሰሀባዎች ለ الله መልዕክተኛ የነበራቸው ውዴታ እንዴት ነበር የሚገልፁት? 💫መውሊድ መከበር ቢኖርበት ለማክበር ይበልጥ የሚገቡትስ እነ ማን ነበሩ? 💫በዲናችን ላይ መልካም የሚባል ቢድዓ አለን? እስከነ ሹብሀው ተብራርቷል 👌 ሰሀቦች ይዘውት የሄዱት እስልምና የተሟላ ነበር? ወይንስ ጎደሎ እና እንከን ያለበት? 👌መውሊድ ለሚባለው ቢድዓ እንደ መረጃ የሚጠቀሱ ሹብሀዎች ላይ በቂ የኾነ ረድ ተደርጎበታል። 👌የመውሊድ ቢድዓ ሲጀምሩት መደገፊያ ያደረጉት እይታስ ምን ነበር? 👌 በመውሊድ ቢድዓ ላይ ያሉ ተሳታፊዎች ይህንን ያክል ነሻጣ ሚሰጣቸውስ ምንድን ነው? በመጨረሻም 👇 👉 ለመውሊድ አክባሪዎች በሙሉ 👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ሙሉ ነበር ወይስ አልነበረም?? 👌 የ الله መልዕክተኛ ይዘውት የሄዱትን ዲን ብቲዝ ጀነት ያስገባኛል ብለህ ታምናለህ ወይስ? አታምንም? ይህንን ወሳኝ ሙሀደራ በማድመጥ እና ለመላው ሙስሊም በማስተላለፍ ከተንሰራፋው የቢድዓ ወረርሽኝ ሙስሊሞችን እንታደግ‼‼ ሙሀደራውን ለማግኘት 👇ይጫኑት https://t.me/ustazabrar/729
3 536
12
✅ ወቅታዊ የሆነ ኹጥባ ‼️ 🎧 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة جمعة 🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዐ ኹጥባ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🔖 بـعـنـوان: "" الــمـولـد "" 🔖 መውሊድ በሚል ርዕስ። 🎙 للشيخ أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው። 📆 بتاريخ - ٦ - ربيع أول - ١٤٤٢ 📅 ቀን ረቢዒል አወል -6- 1442 ሂጅራ 🕌 في مسجد الفرقان حرسها الله تعالى 🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇 📎 https://t.me/ustazabrar/1215
2 329
13
https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz
471
14
🔊 ሙሉ ደርስ رسالة في معنى لا إله إلا الله للشيخ الإسلام محمد ابن عبد الوهاب رحمة الله تعالى 🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው። ♻️ ከወራቤ (መስጂድ አሱና) https://t.me/ustazabrar/587
3 117
15
🔊 ሙሉ ደርስ نواقض الإسلام للشيخ الإسلام محمد ابن عبد الوهاب رحمه الله تعالى 🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው። ♻️ ከወራቤ (መስጂድ አሱና) https://t.me/ustazabrar/578
2 689
16
📚 አዲስ ያለቀ ደርስ ”من أصول عقيدة أهل السنة الجماعية“ لفضيلة الشيخ صالح بن فوزان حفظه الله 🎤 በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር አላህ ይጠብቀው። 🕋 ከወራቤ (መስጂድ አሱና) ♻️ ክፍል -1 https://t.me/ustazabrar/570 ♻️ ክፍል -2 https://t.me/ustazabrar/571 ♻️ ክፍል -3 https://t.me/ustazabrar/572 🔖 የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብራር ቻናል ገብተው ለመከታተል ቀጣዩን ሊንክ በመንካት Join ይበሉ። 🔊👇 https://t.me/+TzS3axMe8iOLhHrJ
2 488
17
"ኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን ከሌላው ጊዜ ለየት ባለ መልኩ ህመሙ ጠንቶበታል። ስለዚህ ቅርብ ያላችሁ ወንድሞች ዘይሩት፤ ሩቅ ያላችሁ ደግሞ በዱዓችሁ አስቡት። ​አላህ ሙሉ አፊያውን/ጤናውን ይመልስለት፤ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን። አሚን! ✍ሙሀመድሰኢድ ቢን በድር https://t.me/Abu_Muhammed_MuhammedSed/7581
2 799
18
የነብዩ ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ መውረድ المَطلَبُ 1: ثُبوتُ نُزولِه عليه السَّلامُ https://t.me/salafihaw/1406 ዒሳ (እየሱስ) የሚወርድበት ቦታ الْمَطْلَبُ 2: مَوضِعُ نُزولِه https://t.me/salafihaw/1407 ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ እንዴት እንደሚወርድ المَطلَبُ 3: صِفةُ نُزولِه https://t.me/salafihaw/1408 ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ ከወረደ በኋላ የሚያከናውነው ሥራ الْمَطْلَبُ 4: أوَّلُ أعمالِه بَعدَ نُزولِه https://t.me/salafihaw/1410 ዒሳ (እየሱስ) ከሰማይ ከወረደ በኋላ የዓለም ኑሮ ሁኔታ الْمَطْلَبُ 5: طَبيعةُ الحَياةِ في عَهدِه https://t.me/salafihaw/1411 ዒሳ ኢብኑ መርየም ከሰማይ ከወረደ በኋላ በምድር ላይ ምን ያህል ይቆያል? الْمَطْلَبُ 6: مُدَّةُ بَقائِه في الأرضِ https://t.me/salafihaw/1412
3 265
19
👌በአላህ ፍቃድ የፉርቃን መስጂድ ግንባታ እውን ይሆናል❗️ بسم الله الرحمن الرحيم الحمد لله الرب العالمين الصلاة والسلام على رسول الله وعلى اله وصحبه ومن والاه أما بعد ውድ እህትና ወንድሞቼ ሆይ፣ ይህ የምንገነባው መስጂድ የድንጋይና የሲሚንቶ ሕንፃ ብቻ አይደለም፤ የአላህ ቤት ነው። በውስጡ ሰላት ይሰገድበታል፣ ቁርኣን ይነበብበታል፣ እውቀት ይከፋፈልበታል፣የሰለፎቻችን መንገድ ይሰበክበታል ልጆችም መልካምና እስላማዊ አስተዳደግን ይቀስሙበታል። ስለዚህ አንድ ሰው በግንባታው ላይ ባለው ተሳትፎ ልክ ግዙፍ ምንዳን ይሸምትበታል በልቡም ኢማን እንዳለ ያስመሰክርበታል። አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል፦ إِنَّمَا يَعْمُرُ مَسَٰجِدَ ٱللَّهِ مَنْ ءَامَنَ بِٱللَّهِ وَٱلْيَوْمِ ٱلْءَاخِرِ وَأَقَامَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتَى ٱلزَّكَوٰةَ وَلَمْ يَخْشَ إِلَّا ٱللَّهَ فَعَسَىٰٓ أُو۟لَٰٓئِكَ أَن يَكُونُوا۟ مِنَ ٱلْمُهْتَدِينَ "የአላህን መስጂዶች የሚሠራው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ፣ ሶላትንም በደንቡ የሰገደ፣ ግዴታ ምጽዋትንም የሰጠ ከአላህም ሌላ (ማንንም) ያልፈራ ሰው ብቻ ነው፡፡ እነዚያም ከተመሩት ሰዎች ጋር መኾናቸው ተረጋገጠ፡፡" አት-ተውባ 18 👉 የመስጂድ ግንባታ የእምነት ምልክት ነው ሰው ከሞተ በኋላም ምንዳው እንዳይቋረጥ የሚያደርግ ታላቅና ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ነው። እህትና ወንድሞቼ ሆይ፣ የቀደሙት ሰለፎች ሰሃቦችና ተከታዮቻቸው ለአላህ ብለው የሚያቀርቡትን ነገር እንደማይጠፋባቸው ያምኑ ነበር። ለዱንያ ብለው የሚሰበስቡት እዚሁ ቀሪ እንደሚሆንና ለአላህ ያቀረቡት ግን ወደ አኼራ ሄዶ እንደሚጠብቃቸው ያምኑ ነበር። ዑስማን ባስተላለፈው ሐዲስ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «مَنْ بَنَى مَسْجِدًا لِلَّهِ، بَنَى اللهُ لَهُ بَيْتًا فِي الْجَنَّةِ». رواه صحيح البخاري وصحيح مسلم. «ለአላህ ብሎ መስጊድን የገነባ ሰው፣ አላህ በጀነት ቤት ይገነባለታል» ወንድሞቼ ሆይ፣ ዛሬ የምታበረክቱት ገንዘብ ወይም ሐሳብ አሊያም ጉልበት ትንሽ ቢመስልም አትናቁት፤ አላህ የሚመለከተው የልፋትን መጠን ሳይሆን የልብን ቅንነት ነው። 👍 አንድ ሰው በዚህ መስጂድ ሰላት ሲሰግድበት፣ ቁርአን ሲያነብበት፣ ልጆችም ዲናቸውን ሲማሩበት፣ የዚያ ሁሉ ምንዳ በዚህ መስጂድ ላይ እጁን ላደረገና ፋናውን ላሳረፈ ሰው ሁሉ ይደርሳል። ስለዚህ ሁላችንም በአቅማችን እንተባበር፤ አንድ ድንጋይ ብቻውን ቤት አይሠራም፣ ነገር ግን ድንጋዮች ሲሰበሰቡ ቤት ይገነባሉ። ወንድሞቼ ሆይ! ይህችን ዓለም በሞት ስንሰናበታት ለእኛ የሚመሰክር የሆነን አንድም መልካም ሥራ ከመስራት እንዳንዘናጋ❗️    ስለዚህ በአላህ ቤት ግንባታ ውስጥ እያንዳንዳችን የራሳችንን ድርሻ እንወጣ ምናልባት አላህ በምንገናኝበት ቀን (በቂያማ ቀን) ይህንን ሥራ ለኛ ብርሃንና የጀነት መግቢያ ምክንያት ያደርገው ይሆናል። 🤲 አላህ እኛ የምንሰራውን ለርሱ ብቻ የተደረገ እንዲያደርግልን፣ መስጂዳችንንም ባማረ መልኩ አጠናቆ በሰላት፣ በቁርአንና በሐዲስ በዲናችን እውቀት እንዲሞላው  እንለምነዋለን። ✍ አቡ አብድልመናን https://t.me/Abuabdlmenan/2074 👆 👇 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio
2 160
20
እያንዳንዱ አንጃ (ቡድን) በጨቋኛቸው ስም ይጠራናል 💥እኛ በሱፊዮች ዘንድ «ወሃቢያ» ነን 💥በራፊዳዎች ዘንድ «ተይሚያ» ነን 💥በኢኽዋኖች ዘንድ «መዳኺላ» ነን 💥በሱሩሪዮች ዘንድ ‏«ጃሚያ» ነ
እያንዳንዱ አንጃ (ቡድን) በጨቋኛቸው ስም ይጠራናል 💥እኛ በሱፊዮች ዘንድ «ወሃቢያ» ነን 💥በራፊዳዎች ዘንድ «ተይሚያ» ነን 💥በኢኽዋኖች ዘንድ «መዳኺላ» ነን 💥በሱሩሪዮች ዘንድ ‏«ጃሚያ» ነን 💥በባራሚካዎች ዘንድ «ሐጃዊራ» ነን ግን በእውነታው እኛ አህሉ ሱና ወልጀማዓ ነን፤ ቁርኣንን እና ሱናን በሰለፎች ግንዛቤ በመከተል እንኮራለን፤ የስሜት ተከታዮች የሚሰጡን ስሞችም በእውነት ላይ መፅናትን እንጂ ሌላን አይጨምሩልንም። الحمد الله http://t.me/salafihaw
3 257