cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የኡስታዝ አብራር ቻናል

ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።

Больше
Рекламные посты
4 586
Подписчики
+224 часа
+707 дней
+6930 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🕋 የዑዱሂያ ህግጋቶችأحكام الأضحية“ ♻️ ክፍል -1 🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ 📅 29/10/2013E.C https://t.me/ustazabrar/206
Показать все...
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ01.mp36.38 MB
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ02.mp3.mp318.97 MB
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ03.mp313.31 MB
👍 3🎉 1
محاضرة في أحكام الأضحية.pdf
Показать все...
محاضرة في أحكام الأضحية.pdf1.06 MB
👍 2
የዑዱሂያ ህግጋቶች” ”أحكام الأضحية“ ♻️ ክፍል -6 🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ 📅 05/11/2013E.C https://t.me/ustazabrar/214
Показать все...
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ06.mp38.95 MB
👍 7
የዑዱሂያ ህግጋቶች” ”أحكام الأضحية“ ♻️ ክፍል -5 🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ 📅 05/11/2013E.C https://t.me/ustazabrar/212
Показать все...
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ05.mp34.71 MB
👍 4
የዑዱሂያ ህግጋቶች” ”أحكام الأضحية“ ♻️ ክፍል -4 🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብድረህማን አብራር {ኢብራሂም} ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በፉርቃን መስጂድ 📅 04/11/2013E.C https://t.me/ustazabrar/209
Показать все...
የዑዱሂያ ህግጋቶች ቁ04.mp35.31 MB
👍 3
.... ይልቁኑ ሐጅ በተውሒድ ተጀምሮ በተውሒድ የሚጠናቀቅ የአምልኮ ዘርፍና ያለ ተውሒድ ትክክል የማይሆን የዒባዳ አይነት ነው። ከታች INSTANT VIEW የሚለውን በመንካት ይነበብ። https://telegra.ph/ሐጅና-የአላህ-ተውሒድ-06-06 🛰 @Al_Furqan_Islamic_Studio
Показать все...
ሐጅና የአላህ ተውሒድ

ሐጅ በእስልምና ትልቅ ስፍራ ያለው የዒባዳ ዘርፍ ነው ። ግዴታ ከመሆኑ ባሻገር ሐጅ ማድረግ በብዙ ሐዲሶች ላይ የሚያስገኘውን ፋይዳዎች ነብዩ ﷺ አብራርተዋል። ከእነዚህ መሀል አንዱ :- فعن أبي هريرة أن رسول الله ﷺ قال “من حج فلم يرفث ولم يفسق رجع كيوم ولدته أمه (متفق عليه) ረሱልﷺ እንዲህ ብለዋል ፡-ሐጅ ያደረገ ከሚስቱ ጋርም ያልተገናኘና (ሌሎች ከሴቶች የሚከጀሉ ስሜታዊ ጉዳዮችን ያልፈፀመ) እንዲሁም ወንጀል ያልሠራ እናቱ እንደወለደችዉ ዕለት ሆኖ (ከኃጢአት ፀድቶ) ይመለሳል፡፡ وروي عنه ﷺ عند الطبراني أنه قال: "هذا البيت دعامة الإسلام، فمن خرج يؤم هذا البيت مِن حاج أو معتمر، كان مضمونًا على الله، إن قبضه أن يُدخله الجنة، وإن رَدَّه رَدَّه بأَجْرٍ وَغَنِيمَة“…

👍 19🎉 1
🕋 ከመሄድህ በፊት ህግጋቶቹን ጠንቅቆ ማወቅ قال الشيخ العلامة محمد بن صالح العثيمين رحمه الله في كتابه (مناسك الحج والعمرة) [ويا حبذا لو أن الحاج تعلم أحكام الحج قبل أن يحج، ليعبد الله تعالى على بصيرة، ويحقق متابعة النبي ﷺ. ولو أن شخصاً أراد أن يُسافر إلى بلدٍ لرأيته يسألُ عن طريقها حتى يصل إليها  فكيف بمن أراد أن يَسلُك الطريق الموصلة إلى الله تعالى، وإلى جنته، أفليس من الجدير به أن يسأل عنها قبل أن يسلُكها ليصل إلى المقصود!؟ نسألُ الله أن يهدينا صراطَه المستقيم، وأن لا يُزيغ قلوبنا بعد إذ هدانا، وأن يهبَ لنا منه رحمةً إنه هو الوهاب.] ሐጅ ማድረግ የፈለገ ሰዉ ሐጅ  ከማድረጉ በፊት የሐጅን ህግጋቶች ጠንቅቆ  ቢማር አቤት እንዴት ያረካል  አላህን በእዉቀት ያመልከዉ  ዘንድ እና መልዕክተኛዉን ﷺ መከተልን ያረጋግጥ ዘንድ፡፡ አንድ ሰዉ የማያዉቀዉን ሀገር ለመሳፈር ቢፈልግ የሚሳፈርበት ሀገር የሚያደርሰዉን መንገድ ሲጠይቅ ታየዋለህ፡፡  ወደ አላህና እንዲሁም ወደ ጀነት እሚያደርስን መንገድ የገባ ሰዉ ፍላጎቱ  እንዲሳካለት ይህን መንገድ ከመጀመሩ በፊት መጠየቅ (ግደታ) እና ተገቢ አይደለምን ? !! አላህ ቀጥተኛ የሆነዉን መንገዱን እንዲመራን እንዲሁም ከመራን በኋላ ልቦቻችንን እንዳያጠምብን እና እሱ ሰጭ የሆነ ጌታ ነዉና እዝነቱን ይለግስልን  ዘንድ እንጠይቀዋለን። 🛰 @ustazabrar
Показать все...
👍 19👌 3
00:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
መልሱልን ባለ መውሊዶች መልሳችሁ የታወቀ ነው @ustazabrar
Показать все...
1.23 MB
👍 48🎉 2👌 1
🔖 የሴቶቻችን ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ وقال سماحة الإمام بن باز رحمه الله :- (( وقد أجمع علماء السلف على وجوب ستر المرأة المسلمة لوجهها ، وأنه عورة يجب عليها ستره إلا من ذي محرم )) «የቀደምት ኡለማዎች ተስማምቷል ሙስልም ሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ዋጂብ እንደሆነ !! ፊቷም አውራ በመሆኑ ላይ መሽፈኑ ግዴታ እንደሆነ ለመህረም (ባል ወይም የቅርብ ዘመድ) ስቀር » 📘 (مجموع فتاوى ومقالات متنوعة) ( 5/231 ) 💥 በዚህ ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 1) የፊትን መሸፈን ግዴታነት የሚያመላክቱ የቁርኣን እና ሐዲሳዊ ማስረጃዎች 2) ኒቃብ(ፊትን መሸፈን) ዋጅብ አይደለም ለሚሉ ሰዎች የተሰጠ ምላሽ እና 3) የታላላቅ ኡለማዎች ፈታዋ 4) ከዚህ ጋራ የተያያዘ ሰፋ ያለ ማብራሪያ 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብደረህማን ሀፊዘሁላህ 🔖 ክፍል- አንድ:- https://t.me/ustazabrar/30 🔖 ክፍል- ሁለት:- https://t.me/ustazabrar/31 🔖 ክፍል- ሶስት:- https://t.me/ustazabrar/32 🔖 ክፍል- አራት:- https://t.me/ustazabrar/33 📌 ቀጣይ ትምህርቶችን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/joinchat/AAAAAE80t2sTHvIji4R6yQ
Показать все...
የኡስታዝ አብራር ቻናል

‹‹የሴቶቻችን ሸሪዓዊ ሒጃብ አለባበስ» « الحجاب الشرعي » 🎙 በኡስታዝ አብራር አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁላህ) 🔖 ክፍል- አንድ 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ @ustazabrar

👍 31🎉 2
شيخنا ابو عبد الرحمن في عافية جيدة الآن ونسأل الله أن يتم عافيته ويشفيه شفاء لا يغادر سقما. لا يحتاج قلق وإنما لا ننساه في الدعاء ليل ونهار ان يتم عليه الصحة وان يرجعه إلى طلابه وإخوانه وأبنائه سالما وغانما اللهم آمين.
Показать все...
👍 97