en
Feedback
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

Open in Telegram

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483

Show more
4 956
Subscribers
No data24 hours
-67 days
+530 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
October '25
October '25
+7
in 1 channels
September '25
+58
in 1 channels
Get PRO
August '25
+81
in 0 channels
Get PRO
July '25
+84
in 0 channels
Get PRO
June '25
+121
in 1 channels
Get PRO
May '25
+73
in 0 channels
Get PRO
April '25
+103
in 0 channels
Get PRO
March '25
+129
in 0 channels
Get PRO
February '25
+60
in 1 channels
Get PRO
January '25
+111
in 0 channels
Get PRO
December '24
+131
in 0 channels
Get PRO
November '24
+167
in 1 channels
Get PRO
October '24
+141
in 1 channels
Get PRO
September '24
+113
in 0 channels
Get PRO
August '24
+128
in 0 channels
Get PRO
July '24
+154
in 2 channels
Get PRO
June '24
+129
in 1 channels
Get PRO
May '24
+118
in 0 channels
Get PRO
April '24
+205
in 0 channels
Get PRO
March '24
+192
in 0 channels
Get PRO
February '24
+177
in 1 channels
Get PRO
January '24
+238
in 0 channels
Get PRO
December '23
+394
in 2 channels
Get PRO
November '23
+68
in 0 channels
Get PRO
October '23
+51
in 0 channels
Get PRO
September '23
+55
in 0 channels
Get PRO
August '23
+41
in 0 channels
Get PRO
July '23
+69
in 0 channels
Get PRO
June '23
+36
in 0 channels
Get PRO
May '23
+69
in 0 channels
Get PRO
April '23
+188
in 0 channels
Get PRO
March '23
+409
in 0 channels
Get PRO
February '23
+30
in 0 channels
Get PRO
January '23
+63
in 0 channels
Get PRO
December '22
+75
in 0 channels
Get PRO
November '22
+64
in 0 channels
Get PRO
October '22
+37
in 0 channels
Get PRO
September '22
+32
in 0 channels
Get PRO
August '22
+29
in 0 channels
Get PRO
July '22
+26
in 0 channels
Get PRO
June '22
+31
in 0 channels
Get PRO
May '22
+46
in 0 channels
Get PRO
April '22
+46
in 0 channels
Get PRO
March '22
+107
in 0 channels
Get PRO
February '22
+26
in 0 channels
Get PRO
January '22
+52
in 0 channels
Get PRO
December '21
+38
in 0 channels
Get PRO
November '21
+39
in 0 channels
Get PRO
October '21
+36
in 0 channels
Get PRO
September '21
+176
in 0 channels
Get PRO
August '21
+67
in 0 channels
Get PRO
July '21
+196
in 0 channels
Get PRO
June '21
+118
in 0 channels
Get PRO
May '21
+819
in 0 channels
Get PRO
April '21
+313
in 0 channels
Get PRO
March '21
+35
in 0 channels
Get PRO
February '21
+17
in 0 channels
Get PRO
January '21
+2 439
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
05 October+1
04 October+3
03 October+2
02 October0
01 October+1
Channel Posts
بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ማሳሰቢያ 📢📢📢 ለዲፕሎም መርሃ_ግብር ምዝገባ ያከናወናችሁ እህቶች ከታች ከተቀሱት ቀናት የሚመቻችሁን በመምረጥ ፉሪ ጀሞ3 ሐጂ ሰዒድ ያሲን ሕንጻ 5ኛ ፎቅ የትሞህርት መረጃቾሁን ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን።   1️⃣ ማክሰኞ ሐምሌ 01/2017 ከጠዋቱ 4:00- 8:00 2️⃣ ረቡዕ ሐምሌ 02/2017 ከጠዋቱ 4:00-9:00 3️⃣ ሐሙስ ሐምሌ 03/2017 ከጠዋቱ 4:00-9:00 ☪️ኢማም አል_ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ኮሌጅ☪️ https://t.me/ethiobukhari2020

2
No text...
2 104
3
ኢማም አል_ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ኮሌጅ ነጻ የሸሪዓ ትምህርት ዕድል ለእህቶቻችን! ☆☆☆☆☆ ኢስላማዊ ዳዕዋን በማስፋፋት ፣ተደማጭነት ያላቸው እና ኅብረተሰቡን ወደ ተሻለ ለውጥ ማሻገር የሚችሉ ዳዒያ
ኢማም አል_ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ኮሌጅ ነጻ የሸሪዓ ትምህርት ዕድል ለእህቶቻችን! ☆☆☆☆☆ ኢስላማዊ ዳዕዋን በማስፋፋት ፣ተደማጭነት ያላቸው እና ኅብረተሰቡን ወደ ተሻለ ለውጥ ማሻገር የሚችሉ ዳዒያትን በማፍራት ስራ ውስጥ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የሚጠበቀው መርሃ_ግብር እነሆ ይፋ ሆነ!። ትኩረቱን በዒልም፣ ተዝኪያና ክህሎት ላይ ያደረገ  ለተከታታይ ሁለት ዓመታት  መሠረታዊ የዳዕዋ እውቀትና ክህሎት የሚያዳብሩበት መልካም ዕድል! ■ማሳሰቢያ፦    ▪︎ ምዝገባውን በመስፈንጠሪያ ሊንክ ወይም ጀሞ ሐጂ ሰዒድ ያሲን ህንጻ 5ኛ ፎቅ በአካል ቢሯችን በመቅረብ ማከናወን ይቻላል።   ▪︎ ኦንላይን ለመመዝገብ :- https://forms.gle/wg3pRzq7o1KPHzXN8
3 567
4
No text...
90
5
ኢማም አል_ቡኻሪ የሸሪዐና ዐረብኛ ኮሌጅ ነጻ የሸሪዓ ትምህርት ዕድል ለእህቶቻችን! ☆☆☆☆☆ ኢስላማዊ ዳዕዋን በማስፋፋት ፣ተደማጭነት ያላቸው እና ኅብረተሰቡን ወደ ተሻለ ለውጥ ማሻገር የሚችሉ ዳዒያትን በማፍራት ስራ ውስጥ ጉልህ ሚና እንደሚኖረው የሚጠበቀው መርሃ_ግብር እነሆ ይፋ ሆነ!። ትኩረቱን በዒልም፣ ተዝኪያና ክህሎት ላይ ያደረገ  ለተከታታይ ሁለት ዓመታት  መሠረታዊ የዳዕዋ እውቀትና ክህሎት የሚያዳብሩበት መልካም ዕድል! ■ማሳሰቢያ፦    ▪︎ ምዝገባውን በመስፈንጠሪያ ሊንክ ወይም ጀሞ ሐጂ ሰዒድ ያሲን ህንጻ 5ኛ ፎቅ በአካል ቢሯችን በመቅረብ ማከናወን ይችላል።   ▪︎ ኦንላይን ለመመዝገብ :- https://forms.gle/wg3pRzq7o1KPHzXN8
83
6
إعلان تعلن الملحقية الثقافية بسفارة المملكة العربية السعودية بأديس أبابا عن موعد تصفيات مسابقة السنة النبوية للرجال في أثيوبيا في نسختها الثانية لعام 1446 هـ - 2025 م؛ وذلك يوم الأحد 26/12/1446 هـ - 22/06/2025 م - 15 سني2017 بالتقويم الأثيوبي. عنوان الكتاب: بلوغ المرام من أدلة الأحكام - المؤلف: أحمد بن علي بن حجر العسقلاني - المحقق: سمير بن أمين الزهيري - رابط التحميل: https://down.ketabpedia.com/files/bkb/bkb-ha1853-ketabpedia.com.pdf • الفروع التي يتم التسابق عليه (الاشتراك في مستوى واحد فقط) الفرع الشروط الأول حفظ أحاديث من رقم 1- 57 الثاني حفظ أحاديث من رقم 1- 108 الثالث حفظ أحاديث من رقم 1- 150 الرابع حفظ أحاديث من رقم 1- 203 ማስታወቂያ የሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ የባህል ዘርፍ 2ተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የወንዶች ሀዲስ ሂፍዝ ዉድድር ለእሁድ - ሰኔ 15-2017 ተዘጋጅቷል። • በዚህኛው ዙር ለውድድር የቀረበው ኪታብ በሰሚር ኢብኑ አሚር አልዙሀይሪ አርትኦት የተዘጋጀው የኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒ ቡሉገ-ል-መራም ሚን አዲለቲ-ል-አህካም ነው። የመፅሐፉ PDF: https://down.ketabpedia.com/files/bkb/bkb-ha1853-ketabpedia.com.pdf • የመወዳደሪያ ደረጃዎች (አንድ ሰው በአንድ ደረጃ ብቻ ነው መወዳደር የሚችለው) 1. 1 - 57 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ 2. 1 - 108 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ 3. 1 - 150 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ 4. 1 - 203 ያሉ ሀዲሶችን መሀፈዝ ለመመዝገብ በዋትስአፕ ቁጥር:- +251928933333 - +251945777744 –للتسجيل
2 250
7
እንኳን ለ1446አ.ሂ. ዒድ አል-አድሐ በአል አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ! أعاده الله علينا أعواما عديدة وأزمنة مديدة! https://t.me/ethiobukhari2020
እንኳን ለ1446አ.ሂ. ዒድ አል-አድሐ በአል አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ! أعاده الله علينا أعواما عديدة وأزمنة مديدة! https://t.me/ethiobukhari2020
2 006
8
የምስራች! ኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐ እና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ የሴት ዳዒያት ማብቂያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ! ●○●○●○●○●○●○●○ የኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐ እና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ የሴት ዳዒያት+4
የምስራች! ኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐ እና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ የሴት ዳዒያት ማብቂያ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ! ●○●○●○●○●○●○●○ የኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐ እና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ የሴት ዳዒያት ዳዒያት ማብቂያ ፕሮጀክት ግንቦት 20/2017 ዓ.ል ይፋ አደረጎል:: በመርሃ ግብሩ ላይ የኮሌጁ የበላይ ጠባቂ ኡስታዝ ሰለሀዲን መለስ፣ የኢትዮጵያ የዑለሞች ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር ጀይላን ኽድር፣ ዑለሞች ፣ኡስታዞች፣ እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ። የኢማም አል ቡኻሪ የሸሪዐ እና ዐረብኛ ቋንቋ ኮሌጅ መሥራች እና የበላይ ጠባቂ ኡስታዝ ሰለሀዲን መለስ እንደገለፁት ኮሌጁ በትምህርት ፣በዒልም እንዲሁም በዘረፈ ብዙ ጉዳዮች ላይ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀዋል ። የፕሮጀክቱ አላማም ዳዕዋን ተደራሽ ለማድረግ በሚያግዝ ዕውቀትና ክህሎት የበለፀጉ ሴት ዳዒያትን ማብቃት፣ በሴት ዳዒያት መካከል አዎንታዊ ትስስር ማጎልበት እና ልምድ ለመለዋወጥ የሚያስችል ከባቢን ማመቻቸት፣የድግሪ እና ድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን እንዲቀጥሉ ማዘጋጀት፣ኢስላማዊ ግንዛቤን በህብረተሰቡ ውስጥ በማስፋፋት ረገድ አስተዋፅኦ ማድረግ እንደሆነ ተገልጿል። የቅበላ መስፈርቱ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም (8ኛ ክፍል ሙሉ ቁርአን ከመሀፈዝ ጋር ፣የቅበላ ፈተናውን ከ60 % ባላነሰ ውጤት ማለፍ የምትችል፣ የኮሌጁን ህግና ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነች፣ ለትምህርቱ በቂ ጊዜን መስጠት የምትችል ፣እድሜ ከ 15-35 ፣አስፈላጊ ሰነዶችን ማቅረብ የምትችል መሆን እንዳለበት ተገልጿል። ማስታወሻ:- የምዝገባ ማስታወቂያ በተለያዩ የማኀበራዊ ሚዲያ በቅርቡ ይጠብቁ:: https://t.me/ethiobukhari2020
2 396
9
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أسعد الله أوقاتكم بالخيرات فتح التقديم لدراسة الطلبة الدوليين ( المنح ) في الجامعات السعودية يوم الخميس ٠٣- ذي القعدة ١٤٤٦هـ الموافق ١-٥-٢٠٢٥ . وتقبلوا تحياتي https://studyinsaudi.moe.gov.sa/
1 886
10
No text...
2 835
11
የቅጥር ማስታወቂያ
2 493
12
📔 ሲራ የረሒቀል መኸቱም አጭር ገላጭና ቀላል መፅሐፍ.
2 053
13
📢 *فرصة لا تُعوّض!* هل ترغب في بناء أساس متين في *العلوم الشرعية*؟ 📖✨ الآن الفرصة بين يديك! 🚀 انضم إلى *الدفعة 13* من 🎓 *دبلوم تأصيل العلوم الشرعية* ✅ مجانًا ✅ عن بُعد بالكامل ✅ بمنهجية علمية واضحة وتدريس نخبة من العلماء 🔹 *المقاعد محدودة* – سارع بالحجز الآن! 📌 رابط التسجيل: https://open-learning.net/register/ *ننتظرك لتبدأ رحلتك في طلب العلم الشرعي 🌟* أكاديمية التعليم المفتوح
1 963
14
ዒዱኩም ሙባረክ! 🌹🌹🌹🌹🌹
2 023
15
فرصة دعوية عظيمة تنصر بها الإسلام ⭐️ .. 📢 بشرى سارة لكل من يحمل همَّ الدعوة إلى الله ويريد أن يؤدي زكاة علمه! 📖 قال تعالى: ﴿ وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِمَّنْ دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ﴾ [فصلت: 33] 🕌 وقال رسول الله ﷺ: "لَأَنْ يَهْدِيَ اللَّهُ بِكَ رَجُلًا وَاحِدًا، خَيْرٌ لَكَ مِنْ حُمْرِ النَّعَمِ" 🔹 من هذا المنطلق يعلن القائمون على مشروع "فضفضة" عن فتح باب الانضمام إلى فرق العمل، والتي تشمل: 1. لرد على الشبهات المثارة حول الإسلام وهدايه المتشككين 2. الدعوة إلى الإسلام باللغات المختلفة. 3. الدعوة الفردية والتربية الإيمانية للمسلمين الذين يعانون من الغفلة والمعصية. 🔺 شروط الانضمام: 1. إلمامٌ بالعلوم الشرعية (العقيدة، الفقه، التفسير، الحديث). 2. معرفةٌ بملف الإلحاد والشبهات، والقدرة على تفنيدها بأسلوب علمي رصين. 3. خبرة سابقة في الدعوة والحوار والمناظرة. 4. تفرغ ساعتين يوميًا لخدمة الدعوة. ومن لا يمكنه تفريغ ساعتين فيهمنا أن يكون الوقت المفرغ نوعياً. 5. إجادة لغة ثانية لمن سيحاور غير المسلمين. ✨ إنها فرصتك لتكون سببًا في هداية الناس وإنقاذ الحائرين من أوحال الشكِّ والضياع! 💡 عوامل الهدم كثيرة، فكُن ممن يبنون أمة محمد ﷺ، واحتسب الأجر عند الله، عسى نلقاه سبحانه وهو فَرِح بنا وراضٍ عنَّا. 📩 سجل الآن عبر الرابط: https://t.me/afkar_hedaya_assistant_bot?start=c4af ..
2 403
16
ሱና ዩኒቨርሲቲ ብቁ ዑለሞችንና ንቁ ዱዓቶችን ለማፍራት አልሞ የጀመረው ጉዞ አሁንም እንደቀጠለ ነው። እነሆ ዘንድሮም ጊዜውን ጠብቆ 7ኛ ዙር ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎች መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በሱና ዩኒቨርሲቲ ስር የሚገኘው ሱና ኢስላማዊ እውቀትና የዐረብኛ ቋንቋ ኢንስቲትዩት ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ተማሪዎችን በዲፕሎማ መርሃግብር ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ ምዝገባ መጀመሩን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው፣ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና ፍላጎቱ ያላቸው ተማሪዎች መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። የቅበላ መስፈርቶች:- 1- የተወሰኑ የፊቅህ ኪታቦችን መቅራት። 2- የመግቢያ ፈተና ማለፍ መቻል። 3- ወይም ሙሉ ቁርኣን መሐፈዝ (መሸምደድ) ይህ መስፈርት ቅድሚያ ያሰጣል። 4- በዐረብኛ ቋንቋ መጻፍ መቻል። 5- በተቋሙ ሙሉ የትምህርት ጊዜን ለመስጠት ፍቃደኛ መሆን። 6- የተቋሙን ህግና ደንብ አክብሮ ለመማር ፍቃደኛ መሆን። 7- ተያዥ ማቅረብ መቻል። 8- ከማንኛውም ተላላፊ በሽታ ነጻ መሆን ለዚህም የህክምና ማስረጃ ማቅረብ መቻል። የምዝገባ ጊዜ፡ ከረመዷን 20/1446 አስከ ሸዋል 15/1446 ዓሂ ነው ወይም ከ11/07/2017 ዓል እስከ 05/08/2017 ዓ.ል ነው። የምዝገባ ቦታ፡ ጀሞ 2 ሰዒድ ያሲን አዲሱ ህንጻ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም ቀጥሎ በምናሰፍረው ስልክ ቁጥር በመደወል መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። 0930777773 አካዳሚክ ጉዳዮች ዘርፍ የተማሪ ቅበላ እና ሪጅስትራር ቢሮ 06/07/2017 ዓ.ል ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
2 097
17
تعلن #الجامعة_الإسلامية ممثلة في #كلية_القرآن_الكريم عن فتح باب القبول والتقديم على برنامج الدبلوم المشارك في (القراءات السبع
تعلن #الجامعة_الإسلامية ممثلة في #كلية_القرآن_الكريم عن فتح باب القبول والتقديم على برنامج الدبلوم المشارك في (القراءات السبع) عن بُعد للعام الجامعي 1447هـ. رابط التقديم: https://distancelearning.iu.edu.sa
2 447
18
No text...
3 772
19
No text...
99
20
የታላቁ አሊም ሸህ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ የቁርኣን ተፍሲር ቅጂ የያዘ ፕላትፎርም ተመረቀ።‼ የሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ትምህርቶች ለማግኘት 👇👇👇 https://play.google.com/stor
የታላቁ አሊም ሸህ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ የቁርኣን ተፍሲር ቅጂ የያዘ ፕላትፎርም ተመረቀ።‼ የሸይኽ ሰዒድ አህመድ ሙስጦፋ ትምህርቶች ለማግኘት 👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=tv.africa.seid የሙነዘማ መሪ የነበሩት ታላቁ አሊም ሸህ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ በሳዑዲ ዐረብያ ከ2009-2017 እ.አ.አ በአፍሪካ ቲቪ ሲያተስተምሩት የነበረው የቁርኣን ተፍሲር በድምፅ እና በምስል (የሸህ ሰዒድ ትምህርቶች ) የሚል በስልክ አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ በዛሬው እለት ተመርቋል ። በምረቃት ሥነስርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸህ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋን ጨምሮ በርካታ ዑለሞች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል ።
3 096