cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483

Больше
Рекламные посты
4 407
Подписчики
-124 часа
Нет данных7 дней
+2630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የክረምት ኮርስ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ሰኞ ሐምሌ 1 ይጀመራል ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ዛሬ እና ቅዳሜ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
Показать все...
👍 7
00:22
Видео недоступноПоказать в Telegram
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾ [ الأحزاب: 56]
Показать все...
7.77 MB
👍 4 2
አቡበክር ሲዲቅ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) የአላህ መልዕክተኛን (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አላቸው፡- ‹‹በሶላቴ ውስጥ ሳለሁ የማደርገው ፀሎት ያስተምሩኝ፡፡›› (እርሳቸውም) እንዲህ በል አሉት፡- ‹‹አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ፡፡ ከአንተ በቀር ወንጀልን የሚምር የለምና ካንተ የሆነን ምህረት ማረኝ ፡፡›› ቡኻሪ ================ https://t.me/ethiobukhari2020
Показать все...
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483

👍 10 2
00:23
Видео недоступноПоказать в Telegram
﴿ ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ﴾ [ الحج: 32]
Показать все...
2.78 MB
👍 8 1
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
فَإِذَا أَفَضْتُم مِّنْ عَرَفَاتٍ فَاذْكُرُوا اللَّهَ عِندَ الْمَشْعَرِ الْحَرَامِ ۖ وَاذْكُرُوهُ كَمَا هَدَاكُمْ وَإِن كُنتُم مِّن قَبْلِهِ لَمِنَ الضَّالِّينَ﴾
Показать все...
8.16 MB
👍 7 1
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" የአረፋን ቀን የፆመ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል  ብዬ ከአላህ እከጅላለው ብለዋል።የአረፋ ቀን ዱዓ በተመለከተ ነብዩ(ሰዐወ)"በላጩ ዱዓ የዓረፋ ቀን ዱዓ ነው…… ብለዋል።"ውድ ወንድሜ ውድ እህቴ  ስንት ቆጥረን ማንጨርሰው ወንጀል አለብን አላህ ይምረን ዘንድ እየለመን ይህን የአረፋን ቀን ፆም ልንዘናጋ አይገባም  ቀኑም ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8/216 ሲሆን ሁላችንም በፆም እና  በዱዓ ቀኑን ማሰለፍ ተገቢ ነው።  ========= https://t.me/ethiobukhari2020
Показать все...
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association

ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483

👍 7 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
Take a look at my Canva design!
Показать все...
👍 1 1
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.