ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
4 407
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
+2630 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
የክረምት ኮርስ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ሰኞ ሐምሌ 1 ይጀመራል
ያልተመዘገባችሁ ተማሪዎች ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ዛሬ እና ቅዳሜ መጥታችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ
👍 7
00:22
Video unavailableShow in Telegram
إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
[ الأحزاب: 56]
7.77 MB
👍 4❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
👍 11
አቡበክር ሲዲቅ (ረድየሏሁ ዐንሁ/ሃ) የአላህ መልዕክተኛን (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አላቸው፡- ‹‹በሶላቴ ውስጥ ሳለሁ የማደርገው ፀሎት ያስተምሩኝ፡፡›› (እርሳቸውም) እንዲህ በል አሉት፡- ‹‹አላህ ሆይ! እኔ ነፍሴን በርካታ በደል በድያለሁ፡፡ ከአንተ በቀር ወንጀልን የሚምር የለምና ካንተ የሆነን ምህረት ማረኝ ፡፡››
ቡኻሪ
================
https://t.me/ethiobukhari2020
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483
👍 10❤ 2
00:23
Video unavailableShow in Telegram
﴿ ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ﴾
[ الحج: 32]
2.78 MB
👍 8❤ 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 8
00:26
Video unavailableShow in Telegram
فَإِذَا أَفَضْتُم مِّنْ عَرَفَاتٍ فَاذْكُرُوا اللَّهَ عِندَ الْمَشْعَرِ الْحَرَامِ ۖ وَاذْكُرُوهُ كَمَا هَدَاكُمْ وَإِن كُنتُم مِّن قَبْلِهِ لَمِنَ الضَّالِّينَ﴾
8.16 MB
👍 7❤ 1
የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" የአረፋን ቀን የፆመ ያለፈውን አመት እና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ከአላህ እከጅላለው ብለዋል።የአረፋ ቀን ዱዓ በተመለከተ ነብዩ(ሰዐወ)"በላጩ ዱዓ የዓረፋ ቀን ዱዓ ነው…… ብለዋል።"ውድ ወንድሜ ውድ እህቴ ስንት ቆጥረን ማንጨርሰው ወንጀል አለብን አላህ ይምረን ዘንድ እየለመን ይህን የአረፋን ቀን ፆም ልንዘናጋ አይገባም ቀኑም ነገ ቅዳሜ ሰኔ 8/216 ሲሆን ሁላችንም በፆም እና በዱዓ ቀኑን ማሰለፍ ተገቢ ነው።
=========
https://t.me/ethiobukhari2020
ኢማም አል ቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን//Imam al-bukhari islamic association
ኢስላማዊ ዕውቀትን ከምንጩ ! ለበለጠ መረጃ +251930491483
👍 7❤ 1
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.