Darash Media
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Darash Media
Channel Darash Media (@darashmedia) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 36 134 subscribers, ranking 7 018 in the News & Media category and 968 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 36 134 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 985 over the last 30 days and by -44 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.57%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 11.33% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 7 794 views. Within the first day, a publication typically gains 4 096 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 27.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው።
ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ።
#አመሰግናለሁ🙏
ለማስታወቂያ ስራ👇
@Dershsupport”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the News & Media category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | 0 | |||
| 01 September | 0 |
| 2 | ወላጆች ልጆቻቹህ ለ2019
የትምህርት ዘመን ዝግጁ ናቸው?
✨ ጎህ አስጠኚ | Goh Tutoring ✨
📚 ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ልዩ የኦንላይን (Online) የማስጠናት አገልግሎት!
🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ የሚያገኙት ልዩ ጥቅሞች፡
🖥️ በኦንላይን ቀጥታ (Live) ከተማሪዎች ጋር በመገናኘት የሚሰጥ ትምህርት
📝 ለብሔራዊና ለትምህርት ቤት ፈተናዎች የሚያዘጋጁ በርካታ የልምምድ ጥያቄዎች
📊 በየክፍል ደረጃ መደበኛ የክለሳ ፈተናዎች
📑 በአጭሩ የተዘጋጁ እና በቀላሉ የሚገቡ አጋዥ ማስታወሻዎች (Short Notes)
❓ ያልገባቸውን ርዕስ ወዲያውኑ አስተማሪውን ጠይቀው የመረዳት ዕድል
🎯 ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ልዩ ትኩረትና ዝግጅት!
እንደምርጫችሁ:
1️⃣ የPrivate ( አንድ ለ አንድ ) እና
👥 የgroup ( 5 ተማሪዎች በአንድ ላይ ) ፕሮግራሞች አሉን
📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📞 ስልክ፡ 0914296774 / 0703923311
💬 ቴሌግራም፡ @Gohtutoring | 3 836 |
| 3 | ኢትዮጵያ በ83 ቢ. ብር ወጪ 16
ግዙፍ መርከቦችን ልትገዛ ነው
ኢትዮጵያ የውጪና የገቢ ምርቶቿን የሎጂስቲክስ አቅርቦት ለማቀላጠፍ በ83 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ወጪ 16 አዳዲስ መርከቦችን ለመግዛት አቅዳለች። በቀጣይ አምስት ዓመታት ውስጥ የሚከናወነው ይህ የግዥ እቅድ አሁን ካሉት 10 መርከቦች በተጨማሪ የሚከናወን ሲሆን፣ ቀደም ሲል ከነበሩት ከ25 ሺህ እስከ 28 ሺህ ቶን አቅም በበለጠ ከ50 ሺህ እስከ 63 ሺህ ቶን የመሸከም አቅም ያላቸው ግዙፍ መርከቦችን የሚያካትት ነው።
የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እንደገለጸው፣ በአሁኑ ወቅት ከስድስት መርከቦች በላይ ሕጋዊ የግዥ ሥርዓት በሂደት ላይ ይገኛል። አዲሶቹ መርከቦች ስትራቴጂክ ግብዓቶችን በብቃት በማስገባትና ወደ ውጭ የሚላኩ ምርቶችን በወቅቱ በመላክ የሀገሪቱን የንግድ እንቅስቃሴ ውጤታማ ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል።
@darashMedia
@darashMedia | 4 928 |
| 4 | ወላጆች ልጆቻቹህ ለ2019
የትምህርት ዘመን ዝግጁ ናቸው?
✨ ጎህ አስጠኚ | Goh Tutoring ✨
📚 ከ5ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ልዩ የኦንላይን (Online) የማስጠናት አገልግሎት!
🌟 ከእኛ ጋር ሲማሩ የሚያገኙት ልዩ ጥቅሞች፡
🖥️ በኦንላይን ቀጥታ (Live) ከተማሪዎች ጋር በመገናኘት የሚሰጥ ትምህርት
📝 ለብሔራዊና ለትምህርት ቤት ፈተናዎች የሚያዘጋጁ በርካታ የልምምድ ጥያቄዎች
📊 በየክፍል ደረጃ መደበኛ የክለሳ ፈተናዎች
📑 በአጭሩ የተዘጋጁ እና በቀላሉ የሚገቡ አጋዥ ማስታወሻዎች (Short Notes)
❓ ያልገባቸውን ርዕስ ወዲያውኑ አስተማሪውን ጠይቀው የመረዳት ዕድል
🎯 ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ልዩ ትኩረትና ዝግጅት!
እንደምርጫችሁ:
1️⃣ የPrivate ( አንድ ለ አንድ ) እና
👥 የgroup ( 5 ተማሪዎች በአንድ ላይ ) ፕሮግራሞች አሉን
📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📞 ስልክ፡ 0914296774 / 0703923311
💬 ቴሌግራም፡ @Gohtutoring | 3 558 |
| 5 | የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችን ተጀምሯል። እስካሁን የተማርናቸው ትምህርቶች የሚከተሉት ናቸው 👇
Lesson 1 👉Introduction
Lesson 2 👉 What is forex trading?
Lesson 3 👉 What is pipand lot?
Lesson 4 👉 About sessions
Lesson 5 👉 About orders
Lesson 6 👉 What is candlestick?
Lesson 7 👉 Introduction to Fundamental
Lesson 8 👉 Types of account
Lesson 9 👉 Understanding Time
Lesson 10 👉 Market trend
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇
Fast Forex Fast Forex
Fast Forex Fast Forex | 1 735 |
| 6 | ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተከስተዋል‼️
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአንድ ወር ገደማ ከእይታ እረቀው በመቆየታቸው የተለያዩ መረጃዎች ሲሰራጩ የነበረ ቢሆንም ዛሬ በይፋ ታይተዋል።
በሀገሪቱ የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር ማከናወናቸውን ገልፀዋል። | 7 637 |
| 7 | ቀን 28/12/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 09 17 48 53/09 07 36 23 85
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 40.000_50.000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 2-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-35000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ መብራቱን ተሻግሮ ሰኒ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 👇👇👇👇👇
☎️ 0907362385
☎️ 0909174853
| 3 816 |
| 8 | በተወዳጁ ቻናላችን ምን ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ???
ያናግሩን👇
@Dershsupport
@Dershsupport
👆 ማስታወቂያ ለማሠራት | 6 709 |
| 9 | በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰው ሕይወት ማለፉና ከ2 ሺህ በላይ ዜጎች መፈናቀላቸው ተገለጸ።
• የመሬት መንሸራተቱ አሁንም ድረስ በቦታው ላይ እየታየና እየተስፋፋ ነው ተብሏል።
በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ “ግልቤና” በተባለ ቀበሌ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም በደረሰ ከባድ የመሬት መንሸራተት አደጋ የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉንና ከሁለት ሺህ በላይ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው መፈናቀላቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከታቸው የወረዳው የሥራ ኃላፊዎች ሰምቷል።
እንደ ወረዳው መረጃ ከሆነ፣ በአደጋው ሳቢያ 411 አባወራዎች ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሲሆን፣ ይህም በአጠቃላይ ከ2,000 በላይ የሚሆኑ የቤተሰብ አባላትን ለችግር ዳርጓል።
በአደጋው የአንድ ሰው ሕይወት ሲያልፍ፣ አራት ሰዎች ላይ ደግሞ መጠነኛና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል።
ጉዳት የደረሰባቸው ወገኖችም በወረዳው የጤና ተቋማት ክትትል እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ታውቋል።
የመሬት መንሸራተቱ በንብረትና በእንስሳት ላይም ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት 26 መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ የተደረመሱ ሲሆን፣ 31 የቤት እንስሳትም በአደጋው መሞታቸው ተረጋግጧል።
የመሬት መንሸራተቱ አሁንም ድረስ በቦታው ላይ እየታየና እየተስፋፋ ቢሆንም፣ ማህበረሰቡ ቀድሞ አካባቢውን ለቆ ወደ ቀበሌው ማእከል እንዲወርድ በመደረጉ ተጨማሪ የሰው ሕይወት ጉዳት እንዳይደርስ መከላከል መቻሉን ወረዳው ገልጿል።
የአደጋው ሁኔታና የተጎጂዎች ዝርዝር መረጃ ተሰብስቦ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት የተላከ ቢሆንም፣ እስካሁን ድረስ ለተፈናቀሉ ወገኖች የደረሰ ምንም ዓይነት አስቸኳይ እርዳታ አለመኖሩን ተነግሯል። | 7 761 |
| 10 | ቀን 27/12/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 09 17 48 53/09 07 36 23 85
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 40.000_50.000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 2-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-35000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ መብራቱን ተሻግሮ ሰኒ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 👇👇👇👇👇
☎️ 0907362385
☎️ 0909174853
| 3 630 |
| 11 | የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ለአባይ ቴሌቪዥን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፤ ጣቢያውም ይቅርታ ጠይቋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አባይ ቴሌቪዥን ባለፉት ሦስት ወራት ባሰራጫቸው ዜናዎች፣ ፕሮግራሞችና ማስታወቂያዎች ላይ የተስተዋሉ የሕግና የጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ-ምግባር ጥሰቶችን በመመርመር ለጣቢያው ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ባለሥልጣኑ ከሰኔ እስከ ነሐሴ 2018 ዓ.ም. ባካሄደው የሚዲያ ይዘት ክትትል፦
- ከማኅበረሰቡ ባህል፣ ወግና እሴት የሚጋጩ ፀያፍ ንግግሮችና አባባሎች መሰራጨታቸው፤
- በወጣቶች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉ ይዘቶች መቅረባቸው፤
- የሴቶችን ክብር የሚነኩ ይዘቶች መስተዋላቸው፤
- በአንዳንድ ዜናዎች ያልተረጋገጡ ምንጮች መጠቀማቸው፤ ... እንደ ዋና ጉድለቶች መጠቀሳቸውን ገልጿል።
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኃይማኖት ዘለቀ እነዚህ ጥሰቶች በምንም መልኩ ተቀባይነት የሌላቸው በመሆናቸው ፈጣን የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ አሳስበዋል።
በተጨማሪም ጣቢያው የአገሪቱን ሕጎች፣ የመገናኛ ብዙኃን አዋጅና የጋዜጠኝነት ሙያ ሥነ-ምግባርን ከኤዲቶሪያል ፖሊሲው ጋር በማጣጣም በጥንቃቄ እንዲተገብር አስገብዝበዋል።
የአባይ ቴሌቪዥን ኃላፊዎች በበኩላቸው በክትትሉ የተጠቆሙትን ጉድለቶች ተቀብለው፣ ለተፈጠሩት ስህተቶች ይቅርታ ጠይቀዋል። በተጨማሪም የተሰጡትን ምክረ ሐሳቦች በመተግበር የጣቢያውን የይዘት ጥራት ለማሻሻል እንደሚሠሩ ገልጸዋል።
@darashMedia
@darashMedia | 6 973 |
| 12 | ትናት በመቀሌ ከተማ ወጣቶችና ህፃናት ለውትድርና በግዳጅ ታፍሰው ከተጫኑበት መኪና ላይ በመዝለል ሲያመልጡ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው። | 7 817 |
| 13 | ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል
የ ሬሜዲያል ዉጤት Officially ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et
@darashMedia
@darashMedia | 8 168 |
| 14 | MAJOR BREAKING 💣
ሊዮ ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ብድን ራሱን አግልሏል:: | 9 693 |
| 15 | የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ በ2018 በጀት ዓመት 11.2 ቢሊዮን ዶላር ደረሰ
የመንግስትን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ተከትሎ በ2018 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ስኬት አስመዝግቧል ብሏል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ፡፡
ከወጪ ንግድ 11.2 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የዕቅዱን 119 በመቶ ማሳካት ተችሏል።
በበጀት ዓመቱ መጀመሪያ 9.4 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም፣ የአፈፃፀሙ ውጤት ከቀደመው ዓመት ጋር ሲነፃፀር በከፍተኛ ደረጃ አድጓል ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳጋራው መረጃ የማዕድን ዘርፍ 5.07 ቢሊዮን ዶላር በማስመዝገብ ቀዳሚውን ስፍራ ሲይዝ፤ የግብርና ምርቶች 3.83 ቢሊዮን ዶላር፣ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ 493 ሚሊዮን ዶላር፣ እንዲሁም የኤሌክትሪክና ሌሎች ዘርፎች 425 ሚሊዮን ዶላር አስገኝተዋል።
ውጤታማ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ፣ የአፍሪካ ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ፣ በህገ-ወጥ ንግድ ላይ የተደረገ ጥብቅ ቁጥጥር፣ የዋጋ ተመን ክለሳ እንዲሁም የሎጀስቲክስና የትራንስፖርት መሻሻሎች ለዚህ ታሪካዊ ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ አበርክተዋል።
@darashMedia
@darashMedia | 7 528 |
| 16 | ቀን 25/12/2018
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
09 09 17 48 53/09 07 36 23 85
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉 የስራ መደብ:# NGO
👉የት/ደረጃ ዲፕሎማ / ድግሪ
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞዝ:- 40.000_50.000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/ክልል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሀውስ ኪፒግ
👉የትምርት ደረጃ 8 +
👉የስራ ልምድ 0-3
👉ደሞዝ 7000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ሆስተስ
👉የትምርት ደረጃ 10 +
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 15000 / 20000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =-መስተግዶ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0/2
👉ጾታ ወንድ /ሴት
👉ደሞዝ ማራኪ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የስራው መደብ /ፓስታ ፋብሪካ=-የእሸጋ ሰራተኛ
👉 የስራ ልምድ ፡- 0 አመት
👉ደሞዝ:- 17000
👉ፆታ:- ወ/ሴ
👉የሰራ ቦታ አአ/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ስልክ ኦፕሬተር
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/ዲፕ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 -አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ሹፌር ደ/1 2 ህ/1/ሞተረኛ
👉የሰራ ልምድ :- 2-10አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 8/10/12
👉ደሞዝ:- 7000_17000
👉ፆታ :- ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ:- #ትኬተር/ለባስ/
👉የሰራ ልምድ :- 0አመት
👉የት/ት ደረጃ :- 10/12/ዲፕሎማ
👉ደሞዝ:- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 9000~20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሽያጭ /ለፈርኒቸር
👉የት/ደረጃ፦10/12/diploma/
👉ደሞዝ:-8000_30000+
👉የስራ ልምድ: 0አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ :markting
👉የት ደረጃ ፡- degree
👉የስራ ልምድ ፡- 0~5 አመት
👉ደሞዝ :-13000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ Accountant
👉የት ደረጃ ፡ Degree/"Dip
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0 - 8አመት
👉ደሞዝ ፡ 8,000-16,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ IT
👉የት/ደረጃ ፡- degree /dip
👉የስራ ልምድ ፡- 0 -2አመት
👉ፆታ:- ሴ/ወ
👉ደሞዝ:- 8000-15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ካሸር
👉የት/ደረጃ፦10 +
👉የሰራ ልምድ 0~3 አመት
👉ደሞዝ:- 7000-12000
👉ፆታ፦ሴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#nurse//ላብራቶሪ/ጠቅላላ
👉 ለክሊኒክ እና ለሆስፒታል
👉የት/ደረጃ፦ዲፕልማ / ዲግሪ
👉የስራ ልምድ: 0~8አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉ፆታ፦ሴት/ወንድ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ ቡቲክ ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ 8
👉ፆታ: ሴ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-1
👉ደሞዝ :7000-20,000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- የጥፍር እና አይላሽ
👉የትምርት ደረጃ 8+
👉የስራ ልምድ 0 -1 አመት
👉ደሞዝ 10000-25000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ=- ፀሀፊ
👉የትምርት ደረጃ ዲፕሎም
👉የስራ ልምድ ያላት
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 8000/13000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው አይነት =- ባርቴንደር
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልድ 1/3
👉ፆታ ሴት
👉ደሞዝ 10000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራው መደብ =- ብስኩት ፋብሪካ
👉የትምርት ደረጃ 8/10/12
👉የስራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ 16000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦ሼፍ ዋና / እረዳት
👉የት/ደረጃ፦ ሰርተፍኬት
👉ደሞዝ:-9000-35000
👉ፆታ፦ወንድ/ሴት
👉የስራ ልምድ ፡ 0_5አመት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ እሪል እስቴት ሴልስ
👉የት ደረጃ ፡ ዲፕ/ዲግሪ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ ፡ 9000-50000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ሁለገብ ሰራተኛ
👉የደረጃ ፡- 8_10
👉የስራ ልምድ ፡- 0አመት
👉ደሞወዝ :- 10000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ reception
👉የት ደረጃ ፡ 10/12
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2
👉ደሞዝ 8000/15000
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ፦#ተላላኪና ፅዳት ለባንክ
👉የት/ደረጃ፦8/12 /ዲፕ
👉 የሰራ ልምድ 0 አመት
👉ደሞዝ:- በስምምነት
👉የስራ ቦታ: በሰፈር አቅራብያ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉የስራ መደብ ፡ ጉዳይ አስፈፃሚ ፖስተኛ
👉የት ደረጃ ፡ 10/12/"Dip
👉ፆታ: ሴ/ወ
👉የስራ ልምድ ፡ 0-2አመት
👉ደሞዝ ፡ 15000+
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
👉መረጃና መዝገበ አያያዝ
👉 የት ደረጃ ፡ dip-degree
👉የስራ ልምድ ፡ 0_1አመት
👉ደሞዝ ፡ 13500
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇
አድራሻ:- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ወደ 24 በሚወስደው መንገድ መብራቱን ተሻግሮ ሰኒ ህንፃ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 305 👇👇👇👇👇
☎️ 0907362385
☎️ 0909174853
| 4 666 |
| 17 | ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ከመገናኛ ብዙኃን ራቅ ማለታቸውን ይታወቃል ሆኖም ፣ ከሚስታቸው ጋር በመሆን ረዝም ላለ ጊዜ ፆምና ፀሎት ላይ እንደሆኑ መረጃ ደርሶናል በነሀሴ ወረ በየአመቱ የሚደርጉት ተግባር መሆኑን ማወቅ ችለናል
Viva Z habesha | 7 610 |
| 18 | ሰበር ዜና! በዚህ በዓል ከእስር ቤት የሚፈታ 'ታራሚ' የለም! 🚫
"አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር ብዙዎች 'ዘመዶቻችን ከእስር ይፈቱልናል' ብለው ተስፋ ያደርጋሉ።
ነገር ግን የፍትህ ሚኒስቴር ያሰማው ዜና ለብዙዎች አስደንጋጭ ሆኗል።
ሚኒስቴሩ ለመናኸሪያ ሬዲዮ እንደገለጸው፤ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ብቻ በይቅርታ የሚፈታ አንድም ታራሚ የለም! 'ይቅርታ' የሚደረገው በአዲሱ መመሪያ መሠረት በቦርድ ሲወሰን ብቻ እንደሆነ ተገልጿል።
ብዙዎቻችን 'ምህረት' እና 'ይቅርታ' አንድ ይመስለናል። ነገር ግን ምህረት ከፍተኛ የፖለቲካ ውሳኔ ሲሆን፣ ይቅርታ ግን ጥብቅ የሆነ ሕጋዊ አካሄድ አለው።
ክልሎች በራሳቸው ርዕሳነ-መስተዳድሮች አማካኝነት ታራሚዎችን ሊፈቱ እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
@darashMedia
@darashMedia | 7 862 |
| 19 | የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችን ተጀምሯል። እስካሁን የተማርናቸው ትምህርቶች የሚከተሉት ናቸው 👇
Lesson 1 👉Introduction
Lesson 2 👉 What is forex trading?
Lesson 3 👉 What is pipand lot?
Lesson 4 👉 About sessions
Lesson 5 👉 About orders
Lesson 6 👉 What is candlestick?
Lesson 7 👉 Introduction to Fundamental
Lesson 8 👉 Types of account
Lesson 9 👉 Understanding Time
Lesson 10 👉 Market trend
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇
Fast Forex Fast Forex
Fast Forex Fast Forex | 1 282 |
| 20 | የፎሬክስ ትሬዲንግ ትምህርታችን ተጀምሯል። እስካሁን የተማርናቸው ትምህርቶች የሚከተሉት ናቸው 👇
Lesson 1 👉Introduction
Lesson 2 👉 What is forex trading?
Lesson 3 👉 What is pipand lot?
Lesson 4 👉 About sessions
Lesson 5 👉 About orders
Lesson 6 👉 What is candlestick?
Lesson 7 👉 Introduction to Fundamental
Lesson 8 👉 Types of account
Lesson 9 👉 Understanding Time
Lesson 10 👉 Market trend
ቻናላችንን ለመቀላቀል 👇
Fast Forex Fast Forex
Fast Forex Fast Forex | 1 284 |
