fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Darash Media

Darash Media

رفتن به کانال در Telegram

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Darash Media

کانال Darash Media (@darashmedia) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 34 635 مشترک است و جایگاه 7 364 را در دسته اخبار و رسانه‌ها و رتبه 1 055 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 34 635 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 18 اکتبر, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -1 092 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -25 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 15.33% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً 11.01% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 308 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 3 814 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 14 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاه‌های شخصی توصیف می‌کند:
“በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሼር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 ለማስታወቂያ ስራ👇 @Dershsupport”

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 19 اکتبر, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته اخبار و رسانه‌ها تبدیل کرده‌اند.

34 635
مشترکین
-2524 ساعت
-2317 روز
-1 09230 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانال‌ها
سپتامبر '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '260
در 1 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+607
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+1 137
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+552
در 2 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+486
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+1 783
در 5 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+2 039
در 8 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+2 277
در 9 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+457
در 1 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+360
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+22 367
در 8 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+7 303
در 5 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+2 488
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+827
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+7 683
در 7 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+5 675
در 5 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+7 310
در 9 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+12 674
در 7 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+472
در 5 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+398
در 11 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+261
در 4 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+41
در 1 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+241
در 6 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+4 261
در 14 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+1 015
در 10 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+722
در 1 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مارس '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+187
در 1 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
18 اکتبر0
17 اکتبر0
16 اکتبر0
15 اکتبر0
14 اکتبر0
13 اکتبر0
12 اکتبر0
11 اکتبر0
10 اکتبر0
09 اکتبر0
08 اکتبر0
07 اکتبر0
06 اکتبر0
05 اکتبر0
04 اکتبر0
03 اکتبر0
02 اکتبر0
01 اکتبر0
پست‌های کانال
ግብጽ የጥቃት ኢላማ ሆነች! የሁቲ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ በግብጽ ተቋማት ላይ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ይፋ አድርገዋል። አማጺ ኃይሉ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳው የግብጽ ፓርላማ ሁቲን ለማዋጋት በሙሉ ድ
ግብጽ የጥቃት ኢላማ ሆነች! የሁቲ ኃይሎች ከዛሬ ጀምሮ በግብጽ ተቋማት ላይ ጥቃት እንደሚፈጽሙ ይፋ አድርገዋል። አማጺ ኃይሉ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ያነሳሳው የግብጽ ፓርላማ ሁቲን ለማዋጋት በሙሉ ድምጽ ማጽደቁን ተከትሎ ነው።

2
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
3 237
3
ማርኮ ሩቢዮ ስለ ኢትዮ-ኤርት የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ማርኮ ሩቢዮ በኤርፖርት ውስጥ የኢትዮ ኤርትራ ውጥረትን ተከትሎ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል። በኢትዮጵያና ኤርትራ ድምበር አቅራቢያ ስላለው የጦርነት ስጋት ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። አሜሪካ በኢትዮጵያና ኤርትራ አወዛጋቢ የድምበር አካባቢዎች የጦር ሰራዊት መከማቸት መታየቱ፣ ሁኔታው ወደ ሰፊ የቀጠናዊ ጦርነት እንዳይቀየር ከፍተኛ ስጋት እንደደቀነ ገልፀዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከጋዜጠኞች ለቀረበላቸው ጥያቄ በሰጡት ምላሽ፣ በኢትዮጵያ ውስጣዊ አካባቢዎች በታጣቂ ኃይሎች የተከፈተውን ጥቃት ኢትዮጵያ ምላሽ እየሰጠች ነው ያሉ ሲሆን ታጣቂዎቹ ጥቃቱ የፈፀሙት በድሮን ጭምር መሆኑን ገልጸዋል። ይህን ደግሞ  አሜሪካ አጥብቃ እንደምትኮንን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ መንግስት ለእነዚህ ጥቃቶች የሰጠው ምላሽ  ተከትሎ በድምበር አካባቢ የጦር ሰራዊት እንቅስቃሴ እንዲጨምር ማድረጉን ሚኒስትሩ ጠቁመዋል። አሜሪካ ከዚህ ቀደም በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ላይ ጥላባቸው የነበሩ አነስተኛ ማዕቀቦችን ማንሳቷን ያስታወሱት ሚኒስትሩ፣ ይህም ውሳኔ ከሁለቱም ወገኖች ጋር የመነጋገር እድልን በማስፋት የሰላም አስማሚነት ሚናዋን ለመወጣት የታለመ መሆኑን አስረድተዋል። በቀጠናው ያለውን አለመረጋጋት ለመቀነስ አሜሪካ ከኢትዮጵያ አመራሮች ጋር ውይይት ማድረጓን የገለጹት ማርኮ ሩቢዮ፣ ሁኔታውን በትዕግስትና በሰከነ መንገድ እንዲመሩ ጥሪ ማቅረባቸውን ገልፀዋል። አያይዘውም፣ አሁን ያለው ሁኔታ ሌሎች አገራትን ወደ ጦርነት የሚስብ ሰፊ ቀጠናዊ ግጭት እንዳይፈጥር ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚያስፈልግ እና አሁን ላይ አለም ተጨማሪ ጦርነት እንደማያስፈልጋት አሳስበዋል። @darashMedia @darashMedia
3 355
4
አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተመደቡ። አቶ ታሪኩ ደምሴ ከጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮምን በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ መመደ
አቶ ታሪኩ ደምሴ የኢትዮ ቴሌኮም ተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሆነው ተመደቡ። አቶ ታሪኩ ደምሴ ከጥቅምት 06 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ ቴሌኮምን በተጠባባቂ ዋና ሥራ አስፈፃሚነት እንዲመሩ መመደባቸውን የኢትዮ ቴሌኮም የዳይሬክተሮች ቦርድ ይፋ አደረገ። የኢትዮ ቴሌኮም የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ፍሬሕይወት ታምሩ በጻፉት ደብዳቤ እንዳስታወቁት፣ ተቋሙ "ቀጣዩ አድማስ፣ ዲጂታል እና ከዚያም ባሻገር 2028" የተሰኘውን የሦስት ዓመት ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ቀርጾ ወደ ትግበራ የገባ ሲሆን፣ የመጀመሪያው ዓመት በከፍተኛ ስኬት መጠናቀቁን ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት የስትራቴጂው ሁለተኛ ዓመት ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኝበትና የከፍተኛ አመራር ሽግግር እየተካሄደ ያለበት ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን የጠቆሙት ፍሬህይወት፤ የአመራር ሽግግሩ በተሳለጠ መልኩ እንዲከናወን፣ የተቋሙ ሥራዎችና አገልግሎቶች ሳይስተጓጎሉ እንዲቀጥሉ እንዲሁም የተገነቡ አቅሞች ተጠናክረው እንዲዘልቁ ማድረግ ከፍተኛ ትኩረት የሚሻ ኃላፊነት መሆኑን አመልክተዋል። በዚህም መሠረት አቶ ታሪኩ ደምሴ ከተቋሙ አመራርና ሠራተኞች እንዲሁም ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት ስትራቴጂያዊ ዕቅዱ ውጤታማ በሆነ መንገድ እንዲተገበር፣ የዕለት ተዕለት የሥራ እንቅስቃሴዎች በተገቢው የአመራር ክትትልና ቁጥጥር እንዲመሩ፣ የአገልግሎት ጥራትና የአሠራር ቅልጥፍና እንዲሻሻል እንዲሁም የተቋሙ ዘላቂ ዕድገትና ተወዳዳሪነት እንዲጠናከር ኃላፊነት እንደተሰጣቸው ተገልጿል። ከእዚህ ቀደም ኢትዮ ቴሌኮምን በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ሲመሩት የነበሩት ፍሬህይወት ታምሩ ከመስከረም 28/2019 ዓም ጀምሮ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ(ዶ/ር) መሾማቸው ይታወቃል።
3 889
5
ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን በቴሌግራም ቻትቦት የሚያሳውቁበት አዲስ አሰራር ወደ ሥራ ገባ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ወርሃዊ የቆጣሪ ንባባቸውን በራሳቸው ማሳወቅ እንዲችሉ የቴሌግራም ቻትቦት አበልጽጎ ወደ ሥራ አስገብቷል። አዲሱ አሰራር በመደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወቅት ንባባቸው ያልተወሰደላቸው ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ፣ ማለትም ከመደበኛው የንባብ ወቅት ማብቂያ በኋላ ባሉት አራት ተከታታይ ቀናት ውስጥ፣ በቀጥታ እንዲያስገቡ ያስችላል። አገልግሎቱ በመላ ሀገሪቱ ለሚገኙ ነጠላ ፌዝ ቆጣሪ ያላቸው የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ብቻ የተዘጋጀ ነው። ደንበኞች በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ወይም በተቋሙ ይፋዊ የማኅበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ የቻትቦቱን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ። በአዲስ አበባ፣ በጅማ እና በአጋሮ ከተሞች መደበኛው የቆጣሪ ንባብ ወር በገባ ከ13ኛው እስከ 26ኛው ቀን ይካሄዳል። በዚህ ወቅት ቆጣሪያቸው ያልተነበበላቸው ደንበኞች ከ27ኛው እስከ 30ኛው ቀን ድረስ በቻትቦቱ አማካኝነት ንባባቸውን ማስገባት ይችላሉ። ከእነዚህ ከተሞች ውጭ ለሚገኙ ደንበኞች የማስገቢያ ጊዜው በየንባብ ቡድናቸው መሠረት እንደሚከተለው ይሆናል፦ 👉 ቡድን 1፦ ከወሩ 21ኛው እስከ 24ኛው ቀን 👉 ቡድን 2፦ ከወሩ 28ኛው ቀን እስከ ቀጣዩ ወር 1ኛው ቀን 👉 ቡድን 3፦ ከወሩ 5ኛው እስከ 8ኛው ቀን 👉 ቡድን 4፦ ከወሩ 12ኛው እስከ 15ኛው ቀን ደንበኞች የቆጣሪ ንባባቸውን ለማስገባት የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይችላሉ፦ ✅ በቴሌግራም ላይ @Eeuchatbot ብለው በመፈለግ ቻትቦቱን ያግኙ። ✅ ቻትቦቱን ካስጀመሩ በኋላ “Send Meter Reading” የሚለውን አማራጭ ይምረጡ። ✅ ባለ 12 ዲጂት የደንበኛ መለያ ቁጥርዎን (Contract Account Number) ያስገቡ። ✅ ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በማስገባት ይላኩ። ደንበኞች ንባባቸውን ማስገባት የሚችሉት በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ውስጥ ብቻ ነው። ከተፈቀደው ጊዜ በፊት ወይም ከገደቡ በኋላ ንባብ እንዲሁም የተሳሳተ ንባብ ማስገባት አይቻልም። ስለሆነም ደንበኞች ትክክለኛውን የቆጣሪ ንባብ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ማስገባታቸው አስፈላጊ ነው። ይህ አዲስ አሰራር በቆጣሪ ንባብ አለመወሰድ ምክንያት ሊፈጠሩ የሚችሉ የፍጆታ ሂሳብ አዘገጃጀት ችግሮችንና የክፍያ መዘግየት ቅሬታዎችን ለመቀነስ የታለመ ሲሆን፣ ደንበኞች በቀላሉና በተመቻቸ መንገድ የቆጣሪ ንባባቸውን እንዲያሳውቁ ዕድል ይፈጥራል። @darashMedia @darashMedia
4 825
6
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
4 732
7
በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የተሾሙ አዳዲስ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ለመውሰድ ወደ ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ መወሰዳቸው ተሰማ። ይህ ያልተለመደ እርምጃ የመጀመሪያው ዙር ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ባለስልጣናት በተከታታይ ተመሳሳይ ወታደራዊ ስልጠና እንደሚወስዱ ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ቀደም በፓርላማ እና በተለያዩ መድረኮች ላይ፣ የመንግስት ሹመኞች "ቦርጭ ማውጣት እና ከመጠን በላይ መወፈር እንደሌለባቸው" በማንሳት፣ ጂም በመግባት እና ስፖርት በመስራት ንቁና ቀልጣፋ መሆን እንዳለባቸው በሳቅ የታጀበ ማሳሰቢያ ሲሰጡ ተሰምተው ነበር። @darashMedia @darashMedia
5 166
8
ኢትዮጵያ 9. 2 በመቶ ዕድገት ታስመዘግባለች - አይ ኤም ኤፍ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ይፋ ባደረገው ትንበያ መሰረት፣ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2026 እና 2027  የ9 ነጥብ 2 እና የ7 ነጥብ 8 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች ተብሎ  ይጠበቃል።  ይህ አፈጻጸም ኢትዮጵያን ከሰሃራ በታች ካሉ የአፍሪካ ሀገራት ትልቁን እድገት ከሚያስመዘግቡ ተርታ ያስገባታል። ተቋሙ አክሎም፣ ቀጣናው በነዚህ ዓመታት በጥቅሉ 4 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ያሳያል ብሏል።  ለዚህ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትም የዓለም አቀፍ የአቅርቦት ማስተካከያዎች፣ በበርካታ ሀገራት ታይቶ የነበረው መልካም የወጪ ንግድ ገቢ እና ቀደም ሲል የተደረጉ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ያሳደረውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቀነስ ማገዛቸውም ተገልጿል። በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ፣ ጊኒ እና ሩዋንዳ በቀጣናው ከፍተኛውን የኢኮኖሚ እድገት ያስመዘግባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ መረጃው አመላክቷል፡፡ @darashMedia @darashMedia
5 215
9
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈል
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵 @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው
4 965
10
ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ብቻ! ስለ ሀገራችን ኢኮኖሚ፣ ፖለቲካና ማህበራዊ ህይወት ውይይት የምናደርግበት ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹህ። በዚህ ቻናል የሀገራችን ሁሉም ገፅታ ይዳሰሳል። በየሳምንቱ የቀጥታ ስርጭትም የሚኖረን ይሆናል። ኑ ሃሳብ እንለዋወጥ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+s_liisjhOPliODJk
5 379
11
መረጃ❗️ የኤርትራ ወታደሮችን ይዘው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ ስድስት የጭነት መኪኖች ላይ ዛሬ ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም አመሻሹን ከባድ የድሮን ጥቃት መፈፀሙን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። በተመሳሳይ በራማ በኩል በርካታ የኤርትራ ተሳቢ መኪኖች በድሮን ተመተዋል። @darashMedia @darashMedia
6 725
12
🎁🎟️በጣም ትልቅ ኦድ የያዘ Vip Fixed ትኬት በነፃ ለሁሉም ሰው እየተሰጠ ነው🎰🎰 ትኬቱን በነፃ ያለምንም ክፍያ እዚ ቻናል ላይ⬇️ ተቀበሉ https://t.me/+D4B3SNgTA5MzYWI0
🎁🎟️በጣም ትልቅ ኦድ የያዘ Vip Fixed ትኬት በነፃ ለሁሉም ሰው እየተሰጠ ነው🎰🎰 ትኬቱን በነፃ ያለምንም ክፍያ  እዚ ቻናል ላይ⬇️ ተቀበሉ https://t.me/+D4B3SNgTA5MzYWI0 ⬆️👆 join አድርጋችው አሁን መቀበል እና Fixed ትኬቱን መቁረጥ ትችላላችው       ክፍያ አንጠይቅም join አድርጋችው ይሄን ትልቅ ኦድ የያዘ Vip ትኬት ውሰዱ
4 485
13
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈል
💥➡️ዛሬ እጅግ በጣም ትልቅ የስራ እድል ቀርቦላችዋል 🤑በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ልታተርፉበት የምችሉበት ብዙ ሰው ያልነቃበት ልዩ የonline ስራ መትላችዋል ⭐️ስራውን መጀመር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው ዛሬ ደግሞ ቻናሉ ውስጥ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅታል🫳💵💵 @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ስራውን መጀመር ትችላላችው
3 967
14
ኤርትራ ትልቅ ስጋት ውስጥ ናት ተባለ! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ዛላንበሳንና ሌሎች የድንበር ከተሞችን መቆጣጠሩን ተከትሎ ቀጣዩ እርምጃው ኤርትራን መውረር ነው የሚለው ሃሳብ ኤርትራ ላይ ትልቅ ስጋት ደቅኗል ተብሏ። ይህንንም ተከትሎ የተለያዩ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን መንግስት ወደ ኤርትራ ግዛት እንዳይገባ እያግባቡ ይገኛሉ ተብሏል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት የታጠቃቸው አብዛኞቹ የጦር መሳሪያዎች በ1991 ኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት የተገዙ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን ለውጊያ የሚሆን ምንም አይነት ጦር ጀት እንደሌለውም ተገልጿል። ይህም ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲነፃፀር በጣም ደካማና ኋላቀር የጦር መሳሪያ የታጠቀ ሰራዊት ያደርገዋል። @darashMedia @darashMedia
5 741
15
#Ethiopia #USA ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮ+1
#Ethiopia #USA ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ጋር በስልክ ተወያዩ። ውይይቱ በሁለትዮሽ፣ በቀጣናዊ እና በባለብዙ ወገን የጋራ ትኩረትን በሚሹ ጉዳዮች ላይ እንደነበርና እጅግ ፍሬያማ እንደሆነ ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ገልጸዋል። " ያካሄድነው ውይይት በኢትዮጵያና በአሜሪካ መካከል ያለውን እድሜ ጠገብ ወዳጅነት ወደ ላቀ ስትራቴጂካዊና ተግባራዊ አጋርነት ለማሳደግ በሁለቱም አገራት በኩል ያለውን ቁርጠኝነት ማረጋገጫ ነው " ብለዋል። በውይይቱ አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ቀጣይነት ያለው ድጋፍ በተመለከተ ማረጋገጫ መስጠቷን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንንም እንደሚያደንቁ ገልጸዋል። " የሁለትዮሽ ትብብራችንን ለማጠናከር እንዲሁም በቀጣናዊና ባለብዙ ወገን መድረኮች ቅድሚያ በምንሰጣቸው የጋራ ጉዳዮች ላይ አብረን ለመሥራት ያለንን ቁርጠኝነት አረጋግጣለሁ " ሲሉም አሳውቀዋል።
5 150
16
#መረጃ‼️ የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ (ወዲ ፀሃየ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል+1
#መረጃ‼️ የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ (ወዲ ፀሃየ) በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተነገረ‼️ በዛሬው ዕለት፣ ጥቅምት 4 ቀን 2019 ዓ.ም፣ የህወሓት ታጣቂ ኃይል የሚሳይልና የፀረ-አውሮፕላን ክፍል አዛዥ ተብሎ የተጠቀሰው ብርጋዴር ጄኔራል ፍስሃ ፀሃየ፣ በቅጽል ስሙ ወዲ ፀሃየ፣ በተሽከርካሪ ውስጥ ተደብቆ ለማምለጥ ሲሞክር በኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) እና በትግራይ የሰላም ኃይል (TPF) በቁጥጥር ሥር መዋሉን ምንጮች ገልጸዋል።
5 365
17
" ይሄ ተቋም ነው (ሀገር መከላከያ ሰራዊት) የእኔንና የባልደረቦቼን ህይወት የታደገው " - ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ከእገታ አምልጠው ቤተሰባቸውን የተቀላቀሉት የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት+1
" ይሄ ተቋም ነው (ሀገር መከላከያ ሰራዊት) የእኔንና የባልደረቦቼን ህይወት የታደገው " - ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ከእገታ አምልጠው ቤተሰባቸውን የተቀላቀሉት የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ " አውራምባ ታይምስ " ከተሰኘ የዩትዩብ ቻናል ጋር ቆይታ አድርገው ነበር። በቆይታቸው ፖለቲኮ-ሚሊተሪ ያሏቸውን አካላት " ተው ፤ የምትሄዱበት አካሄድ ትግራይን ያጠፋል ብንላቸውም ሰሚ አላገኘንም "  ሲሉ ገልጸዋል።  ነገር ግን ይኸው አልሰማ ባይ ቡድኑ ትግራይን ሳያጠፋ " በአጭር ጊዜ ወደሚሄድበት ሄዷል " ሲሉ ተናገረዋል። እሳቸው እና ባልደረቦቻቸው ላይ ስለተወሰደው እርምጃ " ፖለቲካዊ አይደለም፣ ህጋዊ አይደለም ምንም ስም የለውም " ሲሉ ገልጸዋል። እንዴት ከእገታው እንዳመለጡና እንደወጡ አሁን በዝርዝር መናገር እንደማይፈልጉ የተናገሩት ሌ/ጄነራል ታደሰ ነገር ግን በሂደቱ ህይወታቸውን ለመታደግ ለተሳተፉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። " ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለትግራይ ሰላም ሰራዊት ምስጋና  አቀርባለሁ " ያሉት ሌ/ጄነራል ታደሰ " በተለይም ግን መከላከያ ሰራዊትን አመሰግናለሁ " ብለዋል። " መከላከያ ሰራዊት ትልቅ ውለታ ነው የዋለልኝ ፣ ያገለገልኩበት ተቋም ነው። በብዙ ኃላፊነት ያገለገልኩበት ተቋም ነው።  ይሄ ተቋም ነው የእኔንና የባልደረቦቼን ህይወት የታደገው " ሲሉ ገልጸዋል። በሂደቱ ለተሳተፉ የመከላከያ ኦፊሰሮች፣ ኃላፊዎች ምስጋና አቅርበዋል። #አውራምባታይምስ
5 186
18
የሚከራይ ምን ይፈልጋሉ? 👉 ለመኖሪያ ቤት 👉 የንግድ ሱቆች 👉 መጋዘኖች 👉 መኪና እና ሌሎችም መከራየት ትፈልጋላቹህ? የፈለጋቹህት አካባቢ የምትፈልጉትን ቤት ለመግዛትና ለመሸጥ ወይም ለመከራየት እናገኝላቹሃለን። ያናግሩን Contact 👇 🔹📞0973031865 @Adera_broker 🔹📞0973031865 @Adera_broker የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇     @aderabroker     @aderabroker     @aderabroker      @aderabroker        አደራ  Broker
4 873
19
ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሣኤ ከ "ዩኤምዲ" ከተባለ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ከእገታ አምልጠው ማክሰኞ ጠዋት መቐለ መድረሳቸውን ገልጸዋል። ከነ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ጋር የታገቱት ኮሎኔል ተወልደ
ኮሎኔል ተወልደ ገብረትንሣኤ ከ "ዩኤምዲ" ከተባለ ሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ ከእገታ አምልጠው ማክሰኞ ጠዋት መቐለ መድረሳቸውን ገልጸዋል። ከነ ሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ ጋር የታገቱት ኮሎኔል ተወልደ ፤ ለመጨረሻ ጊዜ የነበሩበት ቦታ በኤርትራ ድንበር አቅራቢያ ባምትገኘው #ራማ እንደነበር ገልጸዋል። እሁድ ጥቅምት 1 ማታ በተነደፈ እቅድ መሰረት ሰኞ ጥቅምት 2 ጠዋት ማምለጥ እንደቻሉ ነገር ግን ለማምለጥ ቀድሞውኑ ለቀናት ሰፊ ዝግጅት ሲያደርጉ እንደነበር ጠቁመዋል። ለእቅዱ ስኬት ፦ - የጠባቂዎች ፣ - የሹፌሮች እና የራማ ወረዳ አስተዳደር አባላት ትብብር እንደነበረበት ገልጸዋል። የኤርትራ (ሻዕቢያ) ኃይሎች የሌሉበትን መንገድ መምረጥም የእቅዱ አካል እንደነበር ጠቁመዋል። ኮሎኔል ተወልደ ወደ መቐለ የገቡት ለብቻቸው ሲቪል መስለው እንደሆነ ገልጸዋል። ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር ወይም ከእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር አብረው ወደ መቐለ እንዳልመጡ የገለጹት ኮሎኔል ተወልደ፣ ሌተናል ጄኔራል ታደሰ እና ሌሎች ባልደረቦቻቸው በተናጠል መቐለ መግባታቸውን አመልክተዋል።
5 340
20
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ+1
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ የትኬት ማረጋገጫ coupon ኮድ በየቀኑ ይለቀቃል🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0 https://t.me/+W9dQ-Y9K6voxYzA0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ ቤቲንግም አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ 💰ገብታችው ይሄን Fixed ትኬት መቁረጥ ትችላላችው 
4 975