cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ሰelihom

This channel belongs to AMU evangelical Christian student fellowship. Contact us - 0988540013 - @Selihom_amuecsf 👇Our social media accounts👇 https://linktr.ee/40minch_university_fellow?utm_source=linktree_admin_share

Show more
Advertising posts
996
Subscribers
+124 hours
+47 days
+1530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📍GC photoshoot 📍 👋ሰላም ለእናንተ ይሁን! - GC የሆናቹ በሙሉ ዛሬ 10:30 በጊቢ የዲፓርትመንት ህንጻ “የphoto" ሥነ-ሥርዓት ስላለ ሁላችሁም ሰዓት በማክበር በጊዜ እንድትገኙ እናሳስባችኃለን። ⏰10:30 ⏰
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
👋ሰላም ለእናንተ ይሁን! - በዚህ ሳምንት አርብ እና ቅዳሜ GC Conference የተዘጋጀ ስለሆነ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንድትሆኑ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። አርብ: 📍በሰሊሆም📍                ቅዳሜ :          📍በመካነ ኢየሱስ ቤተክርስትያን📍                      ⏰12፡00 ⏰ መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ እንድንይዝ እናም ለሰዓታችን ታማኝ ሆነን እንድንገኝ ይሁን።                            🙏ተባረኩ!
Show all...
12
Photo unavailableShow in Telegram
📍GC GOODBYE CONFERENCE📍 ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ከፊታችን ባለው አርብ የተዘጋጀ የ"GC goodbye" ኮንፍረንስ አለ ፤ ጥሩ የትምህርት ጊዜ ይኖረናል:: 📅 ግንቦት 23 አርብ ⏰
Show all...
1
👋🏼ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ከፊታችን እሁድ በ"lovesharing" የተዘጋጀ የእስር ቤት ጥየቃ ያለ ሲሆን በጬንቻ እስር ቤት በመሄድ ታራሚዎችን የምንጠይቅበትና በምንችለው ነገር የምንረዳቸው ጊዜ ይሆናል ፤ በዚህ አገልግሎት ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ እስከ አርብ ባለው ጊዜ የሰው ቁጥር መታወቅ ሰላላበት ከታች ባለው ስልክ በመደወል መመዝገብ ትችላላቹ:: ❗️❗️200 ብር የትራንስፖርት እና የምግብ :: 📞 0961538789 —- አወቀኝ
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
📌 Devotion📌 👋ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ነገ(ማክሰኞ) ጠዋት ⏰11:15⏰ በሰሊሆም devotion prayer ስለሚኖር ላንቴ ጋር ተገናኝተን እንሄዳለን። ሁላችንም በጊዜ ነቅተን እንገኝ። 🙏ተባረኩ
Show all...
👋ሰላም የእግዚአብሔር ልጆች ዛሬ 10፡30 በሰሊሆም የጽዳት ዘመቻ ከናታኒሞች ጋር ስላለን የምንችል ሁላችን ተገኝተን እንድናጸዳ እናሳስባችኃለን።
Show all...
Worship night live link👆👆
Show all...
Show all...
40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus) is LIVE | TikTok

WORSHIP NIGHT. Check out 40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from 40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus).

Show all...
40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus) is LIVE | TikTok

Check out 40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from 40minch University Fellowship (@amuecsf_main_campus).

Photo unavailableShow in Telegram
📌Gospel Week Profile Challenge📌 ይህንን Graphics PROFILE PICTURE እንዲሁም Story በማድረግ ወንጌል እንስራ!! GOSPEL WEEK DAY 6
Show all...
11🔥 3👍 2