en
Feedback
ጃዚኤል (ማኅሌት)Speech & Language therapy🗣👂🗣

ጃዚኤል (ማኅሌት)Speech & Language therapy🗣👂🗣

Open in Telegram

ጀዚኤል( ማህሌት) ስፒች ቴራፒ የተከፈተው ስለዚህ ህክምና እና በዚህ ህክምና ስለሚሰጡት እክሎች ግንዛቤ ለመፍጠር፣ ህክምና፣ማማከርና ስልጠና ለመስጠት ነው።በዚህ ህክምና የሚሰጡት -ለንግግር እክሎች፣ ለቋንቋ እክሎች፣ ለመዋጥ እክሎች፣ ለድምጽ እክሎች፣ ለመስማት እክሎችና ናቸው።ከእነዚህም ውስጥ ኦቲዝም፣ ስትሮክ፣ መንተባተብ፣ የቋንቋ መዘግየት፣ሲንድሮምስ... @Jazielspeechtherapyclinic1

Show more
1 684
Subscribers
No data24 hours
-17 days
-1130 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
June '26
June '26
+13
in 0 channels
May '26
+18
in 0 channels
Get PRO
April '26
+14
in 0 channels
Get PRO
March '26
+26
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+12
in 0 channels
Get PRO
December '25
+17
in 0 channels
Get PRO
November '25
+20
in 0 channels
Get PRO
October '25
+15
in 0 channels
Get PRO
September '25
+13
in 0 channels
Get PRO
August '25
+29
in 0 channels
Get PRO
July '25
+31
in 0 channels
Get PRO
June '25
+33
in 0 channels
Get PRO
May '25
+50
in 3 channels
Get PRO
April '25
+33
in 0 channels
Get PRO
March '25
+34
in 5 channels
Get PRO
February '25
+30
in 0 channels
Get PRO
January '25
+38
in 0 channels
Get PRO
December '24
+42
in 0 channels
Get PRO
November '24
+29
in 1 channels
Get PRO
October '24
+41
in 0 channels
Get PRO
September '24
+25
in 3 channels
Get PRO
August '24
+38
in 0 channels
Get PRO
July '24
+17
in 0 channels
Get PRO
June '24
+21
in 0 channels
Get PRO
May '24
+37
in 0 channels
Get PRO
April '24
+53
in 0 channels
Get PRO
March '24
+47
in 0 channels
Get PRO
February '24
+16
in 0 channels
Get PRO
January '24
+35
in 0 channels
Get PRO
December '23
+19
in 0 channels
Get PRO
November '23
+90
in 0 channels
Get PRO
October '23
+32
in 1 channels
Get PRO
September '23
+10
in 0 channels
Get PRO
August '23
+27
in 0 channels
Get PRO
July '23
+65
in 0 channels
Get PRO
June '23
+28
in 0 channels
Get PRO
May '23
+56
in 0 channels
Get PRO
April '23
+21
in 0 channels
Get PRO
March '23
+65
in 0 channels
Get PRO
February '23
+25
in 0 channels
Get PRO
January '23
+44
in 0 channels
Get PRO
December '22
+30
in 0 channels
Get PRO
November '22
+35
in 0 channels
Get PRO
October '22
+68
in 0 channels
Get PRO
September '22
+163
in 0 channels
Get PRO
August '22
+113
in 0 channels
Get PRO
July '22
+41
in 0 channels
Get PRO
June '22
+99
in 0 channels
Get PRO
May '22
+25
in 0 channels
Get PRO
April '22
+31
in 0 channels
Get PRO
March '22
+61
in 0 channels
Get PRO
February '22
+29
in 0 channels
Get PRO
January '22
+42
in 0 channels
Get PRO
December '21
+276
in 0 channels
Get PRO
November '21
+40
in 0 channels
Get PRO
October '21
+27
in 0 channels
Get PRO
September '21
+16
in 0 channels
Get PRO
August '21
+32
in 0 channels
Get PRO
July '21
+121
in 0 channels
Get PRO
June '21
+46
in 0 channels
Get PRO
May '21
+49
in 0 channels
Get PRO
April '21
+26
in 0 channels
Get PRO
March '21
+62
in 0 channels
Get PRO
February '21
+75
in 0 channels
Get PRO
January '21
+59
in 0 channels
Get PRO
December '20
+653
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
24 June+1
23 June+1
22 June0
21 June0
20 June0
19 June0
18 June+1
17 June0
16 June0
15 June+1
14 June0
13 June+1
12 June+1
11 June+1
10 June0
09 June0
08 June+1
07 June0
06 June0
05 June0
04 June+2
03 June0
02 June+1
01 June+2
Channel Posts
10 ወላጆች ሊያውቋቸው የሚገቡ ስለ ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ በኦቲዝም ጥላ ስር ለሚገኙ ልጆች 1. ስፒች ቴራፒ የንግግር ህክምና ማለት መናገር ብቻ አይደለም ማለትም ልጅዎት መናገር ብቻ አይማርም፤ መግባባት፣ እጅ ምልክት (gesture)፣የዓይን መገናኘትና ሌሎችን መረዳት ይማራል። 2. ስፒች ቴራፒ ቀደም ብሎ ከትንሽ ዕድሜ ጀምሮ መጀመር በጣም አስፈላጊ ነው። 3. እያንዳንዱ ልጅ ልዩ ነው አንዳንድ ልጆች ሊናገሩ ይችላሉ፣ አንዳንዶች ልጆች ቶሎ አይናገሩም። ቴራፒው ሁሉም ለልጆችዎት ተመጣጣኝ ይሆናል። 4. ጨዋታ ዋና መማሪያ መንገድ ነው ልጆች በመጫወት ይማራሉ፤ ስለዚህ ቴራፒው እንደ ጨዋታ ይመስላል። 5. ወላጆች የቴራፒው ዋና አካል ናቸው። ወላጆች በቤት ውስጥ እንዴት ልጃቸውን እንደሚረዱ ይማራሉ። ይህ የልጆችን ለውጥና እድገትን ያፋጥናል። 6. መግባባት ከመናገር ብቻ አይመጣም። ልጅዎት የምልክት ቋንቋ (sign language)፣ ስዕሎች (PECS) እና መሣሪያዎች (AAC) ሊጠቀም ይችላል። ይህ ንግግርን አያቋርጥም፤ ይበልጥ ይረዳል። 7. ማህበራዊ ተግባቦት በጣም አስፈላጊ ነው። ልጅዎት ተራ መጠበቅ፣ የዓይን ግንኙነትነ‍ኣ ውይይት መጀመር ይማራል። 8.ለውጥ ትንሽ ቢሆንም በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ነው። ለምሳሌ:- የእጅ ምልክት መጠቀም ወይም አንድ ቃል መናገር ትልቅ እርምጃ ነው። 9. ቀጣይነትያለው ቴራፒ አስፈላጊ ነው። በየቀኑ በቤት ውስጥ መልሶ መስራት እና መደበኛ ቴራፒ በጣም ይረዳል። 10. የቴራፒ ዓላማ እንደየ ልጆቹ ባህርይ፣ ተግባቦት፣ ማህበራዊ ግንኙነት ይለዋዋጣል። ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist

2
No text...
405
3
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ለአዋቂዎች ይደውሉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ለአዋቂዎች ይደውሉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
223
4
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechthera
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
307
5

369
6
መፅሀፍት ለልጆች ☎️ 0978396662 0991239091 🚚ዴሊቨሪ መገናኛ እና አያት ብቻ አለን ለልጆች የንግግርና ቋንቋ እድገት የሚያገለግሉ መፅሀፎች ፣ፍላሽካርዶችና እቃዎች በፈለጉት ትእዛዝ እን
መፅሀፍት ለልጆች ☎️ 0978396662 0991239091 🚚ዴሊቨሪ መገናኛ እና አያት ብቻ አለን ለልጆች የንግግርና ቋንቋ እድገት የሚያገለግሉ መፅሀፎች ፣ፍላሽካርዶችና እቃዎች በፈለጉት ትእዛዝ እንሰራለን። Books, Flash cards & toys for Your children 💙 ለልጆቻችሁ ንግግርና ቋንቋ ለማዳበር የሚጠቅሙ
311
7
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechthera
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
373
8

465
9
የምግብ መዋጥ እክል (Dysphagia) Swallowing Disorder ዲስፋጂያ (Dysphagia) ማለት ምግብ፣ ፈሳሽ ወይም ምራቅ ከአፍ ወደ ሆድ በሚጓዝበት ጊዜ የሚፈጠር የመዋጥ እክል ወይም ህመም ነው። የመዋጥ እክል መንስኤዎች 👉🏽 የነርቭ እክሎች፦ ስትሮክ (Stroke)፣ የፓርኪንሰን ህመም፣ የኤ.ኤል.ኤስ (ALS) ህመም፣ የመርሳት ህመም (Dementia) , የጭንቅላት ጉዳት። 👉🏽 የአካል መዋቅር መጥበብ/መቀየር፦ የምግብ ቧንቧ መጥበብ፣ ዕጢ (Tumors)፣ በጨረር/በቀዶ ጥገና ምክንያት የሚመጣ ጠባሳ። 👉🏽ሌሎች መንስኤዎች፦ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የጡንቻ መድከም፣ በመድኃኒቶች ምክንያት የሚከሰት የአፍ መድረቅ። የመዋጠ‍እ እክል ምልክቶች 👉🏽ምግብ በሚመገቡበት ወይም ፈሳሽ በሚጠጡበት ጊዜ ማነቅ፣ ማሳል ወይም ጉሮሮን ለማጽዳት መሞከር። 👉🏽ከዋጡ በኋላ የድምፅ መጎርነን ወይም "እርጥብ" ድምፅ መኖር። 👉🏽 ምግብ በጉሮሮ ወይም በደረት አካባቢ የተሰካ ወይም የቀረ የመሰማት ስሜት። 👉🏽በሚውጡበት ጊዜ ህመም መሰማት። 👉🏽ያለበቂ ምክንያት የሰውነት ክብደት መቀነስ ወይም በተደጋጋሚ የሳንባ ምች (Pneumonia) መያዝ (ምግብ/ፈሳሽ ወደ ሳንባ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት)። ለመዋጥ እክል ምርመራዎች •👉🏽የአልጋ አጠገብ የመዋጥ ምርመራ (Bedside Swallow Exam)፦ በስፒች ቴራፒ ባለሙያ የሚደረግ የአፍ እንቅስቃሴ እና የመዋጥ ደህንነት ክሊኒካዊ ፍተሻ። 👉🏽የባሪየም ኤክስሬይ ምርመራ (MBSS)፦ የመዋጥ ሂደትን በቪዲዮ ኤክስሬይ በቀጥታ የሚከታተሉበት ምርመራ። 👉🏽ኢንዶስኮፒ (FEES)፦ ምግብ በሚበላበት ጊዜ የጉሮሮውን ሁኔታ ለማየት በታካሚው አፍንጫ ውስጥ የሚገባ ትንሽ ካሜራ። የመዋጥ እክል ህክምና 👉🏽የምግብ ይዘትን መቀየር፦ ፈሳሾችን ማወፈር ወይም የምግቦችን ይዘት ማለስለስ። 👉🏽የአፍና አካባቢው እንቅስቃሴ (ቴራፒ)፦ የመዋጥ ጡንቻዎችን የሚያጠናክሩ ልምምዶች እና የመተንፈሻ ቧንቧን ለመጠበቅ የሚረዱ አቀማመጦችን (ለምሳሌ አገጭን ወደ ደረት ማስጠጋት) መልመድ። 👉🏽የህክምና ሂደቶች፦ የጠበበውን የምግብ ቧንቧ ማስፋት (Dilation) ወይም ለጨጓራ አሲድ መውጣት የሚሰጡ መድኃኒቶች። 👉🏽በቱቦ መመገብ፦ በአፍ መመገብ አደገኛ በሆነባቸው ከባድ ሁኔታዎች ውስጥ በቱቦ (Feeding tube) መመገብ። ስፒች ቴራፒ ለመዋጥ እክል ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
511
10
No text...
385
11
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechthera
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
960
12
No text...
483
13

1 175
14

488
15
ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ Speech and Language Therapy ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ ምንድነው? 🌸 የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ(speech and language therapy or pathology) ማለት የንግግር(speech)፣ ቋንቋ(language)፣ የመዋጥ (swallowing) እክሎች ላይ የሚሰራ ቴራፒ አይነት ነው። 🌸ይህ ቴራፒ ከህጻናት እስከ አዋቂ ድረስ ላሉ በእነዚህ እክሎች ለተጠቁ ሰዎች የሚሰጥ ህክምና ነው። 🌸ይህን ህክምና የሚሰጡት ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስት ወይም ፓቶሎጂስት ይባላሉ። እነዚህ ባለሙያዎች የንግግር፣ የቋንቋ፣ የድምጽ፣ የርእቱነት እና የመዋጥ እክል ያለባቸውን ሰዎች በመመርመርና በመመዘን ህክምና ይሰጣሉ። ስፒች እና ላንጉጅ በኢትዮጲያ 🌸የስፒች ቴራፒ ታሪክ በኢትዮጲያ የካቲት 12 ሆስፒታል ከተጀመረ አመታት ሆኖታል ሆኖም በዚህ ተቋም የሚሰጠው ህክምና የነበረው ከላንቃ እና ከከንፈር መሰንጠቅ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የንግግር እክል ነበር። 🌸ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ እርስዎን እንዴት ሊረዳዎት ይችላል? 📍እርስዎ፣ ቤተሰብዎ፣ጎረቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ያለ ሰው - ቋንቋን የመረዳት ክህሎት እክል -ቋንቋን የመግለጽ ክህሎት እክል - የመዋጥ እና የመመገብ እክሎች - የድምጽ እክሎች - የርእቱነት እክሎች(Fluency disorders ) ሲያጋጥመው ህክምናውን ማግኘት ይችላል። የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ የሚያስፈልጋቸው እክሎች ምንድናቸው? 👉በህጻናት - የቋንቋ መዘግየት -ኦቲዝም እና የትኩረት ወይም የሀይፐርአክቲቪቲ እክሎች (ADHD) -የመስማት እክል - የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ -የአእምሮ ጉዳት/ ስትሮክ -ሲንድሮምስ (ዳውን ሲንድሮም እና ፍራጂል X ሲንድሮም) - ያለ ጊዜ ወይም ከክብደት በታች ሆኖ መወለድ -ሴረብራል ፓልሲ (cp) -የመማር እክሎች ለምሳሌ የማንበብ፣ የመጻፍ እና የሂሳብ እክሎች -የአእምሮ እድገት እክሎች ( intellectual disabilities) -መንተባተብ (Stuttering) - የቃላት ግድፈት ( Articulation problem) - በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (childhood apraxia of speech) -በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች multiple sclerosis, hydrocephalus,microcephaly, seizure,,,,,,) 👉በአዋቂዎች - የአእምሮ ጉዳት(traumatic brain injury) - ስትሮክ -የመርሳት ችግር(dementia) -የቀኝ አእምሮ ክፍል ጉዳት - በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች (Parkinson's disease,multiple sclerosis & Huntington's disease -የድምጽ እክሎች (voice disorders) - መንተባተብ ወይም በፍላጎት ላይ ያልተመሰረተ የድምጽ ድግግሞሽ (stuttering) -በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም የንግግር ድምጽ መዛባት ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (Adult speech apraxia ) እና ተዛማጅ የነርቭ በሽታዎች በስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስቶች ህክምና ይሰጣል። 🌸ይህ ህክምና በአዲስአበባ ውስን የግልና የመንግስት ቦታዎች ይሠጣል። 👉🏽በመንግስት ደረጃ 1. የካቲት 12 ሆስፒታል 2. አቤት ሆስፒታል 3. አለርት ሆስፒታል ይጠቀሳሉ። ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ ካስፈለጎ ይደውሉ 👇👇👇 +251940103047 +251954999933 አድራሻ : መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ ጃዚኤል( ማህሌት) ሰፒች ቴራፒ በማህሌት አዘነ ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒስት Facebook -ጃዚኤል Speech and Language Therapy Telegram - http://T.ME/MAHLETSPEECHTHERAPY Tiktok- Jaziel speech therapy Instagram- ጃዚኤል (ማኅሌት) Speech and Language Therapy Telegram group——https://t.me/Jazielspeechtherapyclinic ፍላሽ ካርዶችን ለማግኘት https://t.me/JoMaFlashcards
498
16
No text...
376
17
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechthera
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ #ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
444
18

606
19
ልጅዎት “ት” “ል” “ድ” “ር” ጥርት አድርጎ ማለት አልቻለም? እንግዲያውስ ይህን ይስሩ🙌 ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ
ልጅዎት “ት” “ል” “ድ” “ር” ጥርት አድርጎ ማለት አልቻለም? እንግዲያውስ ይህን ይስሩ🙌 ☎️0954999933 0940103047 📍መገናኛ
650
20
ሴንሰሪ ኳሶች ለህጻናት (እና ለአዋቂዎችም ጭምር) ሰፊ የእድገት፣ የህክምና እና የማረጋጋት ጥቅሞችን ይሰጣሉ። በተለይም በስፒች ቴራፒ፣ በኦኮፔሽናል ቴራፒ እና በልዩ ፍላጎት ቦታዎች ውስጥ ጠቃሚ ናቸው። የሴንሰሪ ኳስ ጥቅሞች :- ⭐ 1. ጥሩ የእጅ ጥንካሬ ክህሎቶችን ማሻሻል • መጭመቅ፣ ማሽከርከር፣ መቆንጠጥ እና መወርወር የእጅ ጡንቻዎችን ያጠናክራል። • ለእጅ እና አይን ቅንጅት ይረዳል። ⭐ 2. የሴንሰሪ እክል ያላቸውን ልጆች ይደግፋል:: ⭐3. ትኩረትንና የአይን ግንኙነትን ያሳድጋል •በሴንሰሪ ኳሶች መጫወት እረፍት የሌላቸውን እጆች ለማረጋጋትና ትኩረትን ለማሻሻል ይረዳል። ⭐ 4. ጭንቀትን ይቀንሳል • ተደጋጋሚ የመጨነቅ እንቅስቃሴ የሚያረጋጋ ነው። • በቴራፒ ጊዜዎች ወይም አስጨናቂ አካባቢዎች ውስጥ እንደ ማረጋጋያ መሳሪያ መጠቀም ይቻላል። ⭐ 5. አጠቃላይ አካላዊ እንቅስቃሴን ያጠናክራል • ማሽከርከር፣ መወርወር ፣ ሚዛን፣ ማስተባበር የመሳሰሉት ⭐ 6. ማህበራዊ መስተጋብርን ለማሻሻል • ማህበራዊ መስተጋብርን ለማበረታታት በቡድን እንቅስቃሴዎች ውስጥ መጠቀም ይቻላል። ⭐ 7. የቋንቋ እድገትን ለማሳደግ (በተለይ ለንግግር ሕክምና Speech therapy ጠቃሚ ነው!) • ኳሶችን ከቋንቋ ጋር በማጣመር ቋንቋቸውንማሳደግ ይቻላል:: ከነዚህም ውስጥ • የተግባር ቃላትን፡ ተንከባለለ፣ ጨመቀ፣ ጣለ፣ ያዘ፣ ወረወረ፣ወደቀ... • ገላጭ ቃላት፡ ለስላሳ፣ ጎበዝ፣ ትልቅ፣ ትንሽ • ለመጠየቅ፡ ተጨማሪ፣ የእኔ ተራ፣ ቀይ ኳሱን እፈልጋለሁ። ፍላሽ ካርድ ለልጆች ☎️ 0978396662 0991239091 ዴሊቨሪ መገናኛ እና መሪ አያት ብቻ አለን ለልጆች የንግግርና ቋንቋ እድገት የሚያገለግሉ ፍላሽካርዶችና እቃዎች በፈለጉት ትእዛዝ እንሰራለን። ለልጆቻችሁ መማርያ ካርዶችና እቃእቃዎች Flash cards & toys for Your children 💙 ለልጆቻችሁ ንግግርና ቋንቋ ለማዳበር የሚጠቅሙ ካርዶች ⁃ በአማርኛ (Amharic) ⁃ በትግርኛ (Tigrigna) ⁃ በኦሮምኛ (Oromiffa) ⁃ በእንግሊዘኛ (English) ፍላሽ ካርዶችን ለማግኘት https://t.me/JoMaFlashcards @JoMaflashcards1
0