ጃዚኤል (ማኅሌት)Speech & Language therapy🗣👂🗣
الذهاب إلى القناة على Telegram
ጀዚኤል( ማህሌት) ስፒች ቴራፒ የተከፈተው ስለዚህ ህክምና እና በዚህ ህክምና ስለሚሰጡት እክሎች ግንዛቤ ለመፍጠር፣ ህክምና፣ማማከርና ስልጠና ለመስጠት ነው።በዚህ ህክምና የሚሰጡት -ለንግግር እክሎች፣ ለቋንቋ እክሎች፣ ለመዋጥ እክሎች፣ ለድምጽ እክሎች፣ ለመስማት እክሎችና ናቸው።ከእነዚህም ውስጥ ኦቲዝም፣ ስትሮክ፣ መንተባተብ፣ የቋንቋ መዘግየት፣ሲንድሮምስ... @Jazielspeechtherapyclinic1
إظهار المزيد1 684
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يونيو '26
يونيو '26
+13
في 0 قنوات
مايو '26
+18
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+14
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+26
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+12
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+17
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+20
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+31
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+50
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+33
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+34
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+30
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+38
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+42
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+29
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+41
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+25
في 3 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+38
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+17
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+37
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+53
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+47
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+16
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+35
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+19
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+90
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+32
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+10
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+27
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+65
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+65
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+25
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+44
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+30
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+35
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+68
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+163
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+113
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+99
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+25
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+61
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+42
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+276
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+40
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+27
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+16
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+32
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+121
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+46
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+49
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+62
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+75
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+59
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+653
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 24 يونيو | +1 | |||
| 23 يونيو | +1 | |||
| 22 يونيو | 0 | |||
| 21 يونيو | 0 | |||
| 20 يونيو | 0 | |||
| 19 يونيو | 0 | |||
| 18 يونيو | +1 | |||
| 17 يونيو | 0 | |||
| 16 يونيو | 0 | |||
| 15 يونيو | +1 | |||
| 14 يونيو | 0 | |||
| 13 يونيو | +1 | |||
| 12 يونيو | +1 | |||
| 11 يونيو | +1 | |||
| 10 يونيو | 0 | |||
| 09 يونيو | 0 | |||
| 08 يونيو | +1 | |||
| 07 يونيو | 0 | |||
| 06 يونيو | 0 | |||
| 05 يونيو | 0 | |||
| 04 يونيو | +2 | |||
| 03 يونيو | 0 | |||
| 02 يونيو | +1 | |||
| 01 يونيو | +2 |
منشورات القناة
10 ወላጆች ሊያውቋቸው የሚገቡ ስለ ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ በኦቲዝም ጥላ ስር ለሚገኙ ልጆች
1. ስፒች ቴራፒ የንግግር ህክምና ማለት መናገር ብቻ አይደለም ማለትም ልጅዎት መናገር ብቻ አይማርም፤ መግባባት፣ እጅ ምልክት (gesture)፣የዓይን መገናኘትና ሌሎችን መረዳት ይማራል።
2. ስፒች ቴራፒ ቀደም ብሎ ከትንሽ ዕድሜ ጀምሮ መጀመር በጣም አስፈላጊ ነው።
3. እያንዳንዱ ልጅ ልዩ ነው
አንዳንድ ልጆች ሊናገሩ ይችላሉ፣ አንዳንዶች ልጆች ቶሎ አይናገሩም። ቴራፒው ሁሉም ለልጆችዎት ተመጣጣኝ ይሆናል።
4. ጨዋታ ዋና መማሪያ መንገድ ነው
ልጆች በመጫወት ይማራሉ፤ ስለዚህ ቴራፒው እንደ ጨዋታ ይመስላል።
5. ወላጆች የቴራፒው ዋና አካል ናቸው።
ወላጆች በቤት ውስጥ እንዴት ልጃቸውን እንደሚረዱ ይማራሉ። ይህ የልጆችን ለውጥና እድገትን ያፋጥናል።
6. መግባባት ከመናገር ብቻ አይመጣም።
ልጅዎት የምልክት ቋንቋ (sign language)፣ ስዕሎች (PECS) እና መሣሪያዎች (AAC) ሊጠቀም ይችላል።
ይህ ንግግርን አያቋርጥም፤ ይበልጥ ይረዳል።
7. ማህበራዊ ተግባቦት በጣም አስፈላጊ ነው።
ልጅዎት ተራ መጠበቅ፣ የዓይን ግንኙነትነኣ ውይይት መጀመር ይማራል።
8.ለውጥ ትንሽ ቢሆንም በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ነው።
ለምሳሌ:- የእጅ ምልክት መጠቀም ወይም አንድ ቃል መናገር ትልቅ እርምጃ ነው።
9. ቀጣይነትያለው ቴራፒ አስፈላጊ ነው።
በየቀኑ በቤት ውስጥ መልሶ መስራት እና መደበኛ ቴራፒ በጣም ይረዳል።
10. የቴራፒ ዓላማ እንደየ ልጆቹ ባህርይ፣ ተግባቦት፣ ማህበራዊ ግንኙነት ይለዋዋጣል።
ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist
| 2 | لا يوجد نص... | 405 |
| 3 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ ለአዋቂዎች
ይደውሉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 223 |
| 4 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 307 |
| 5 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 369 |
| 6 | መፅሀፍት ለልጆች
☎️ 0978396662
0991239091
🚚ዴሊቨሪ መገናኛ እና አያት ብቻ አለን
ለልጆች የንግግርና ቋንቋ እድገት የሚያገለግሉ መፅሀፎች ፣ፍላሽካርዶችና እቃዎች
በፈለጉት ትእዛዝ እንሰራለን።
Books, Flash cards & toys for Your children
💙 ለልጆቻችሁ ንግግርና ቋንቋ ለማዳበር የሚጠቅሙ | 311 |
| 7 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 373 |
| 8 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 465 |
| 9 | የምግብ መዋጥ እክል (Dysphagia)
Swallowing Disorder
ዲስፋጂያ (Dysphagia) ማለት ምግብ፣ ፈሳሽ ወይም ምራቅ ከአፍ ወደ ሆድ በሚጓዝበት ጊዜ የሚፈጠር የመዋጥ እክል ወይም ህመም ነው።
የመዋጥ እክል መንስኤዎች
👉🏽 የነርቭ እክሎች፦ ስትሮክ (Stroke)፣ የፓርኪንሰን ህመም፣ የኤ.ኤል.ኤስ (ALS) ህመም፣ የመርሳት ህመም (Dementia) , የጭንቅላት ጉዳት።
👉🏽 የአካል መዋቅር መጥበብ/መቀየር፦ የምግብ ቧንቧ መጥበብ፣ ዕጢ (Tumors)፣ በጨረር/በቀዶ ጥገና ምክንያት የሚመጣ ጠባሳ።
👉🏽ሌሎች መንስኤዎች፦ ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ የሚመጣ የጡንቻ መድከም፣ በመድኃኒቶች ምክንያት የሚከሰት የአፍ መድረቅ።
የመዋጠእ እክል ምልክቶች
👉🏽ምግብ በሚመገቡበት ወይም ፈሳሽ በሚጠጡበት ጊዜ ማነቅ፣ ማሳል ወይም ጉሮሮን ለማጽዳት መሞከር።
👉🏽ከዋጡ በኋላ የድምፅ መጎርነን ወይም "እርጥብ" ድምፅ መኖር።
👉🏽 ምግብ በጉሮሮ ወይም በደረት አካባቢ የተሰካ ወይም የቀረ የመሰማት ስሜት።
👉🏽በሚውጡበት ጊዜ ህመም መሰማት።
👉🏽ያለበቂ ምክንያት የሰውነት ክብደት መቀነስ ወይም በተደጋጋሚ የሳንባ ምች (Pneumonia) መያዝ (ምግብ/ፈሳሽ ወደ ሳንባ ውስጥ በመግባቱ ምክንያት)።
ለመዋጥ እክል ምርመራዎች
•👉🏽የአልጋ አጠገብ የመዋጥ ምርመራ (Bedside Swallow Exam)፦ በስፒች ቴራፒ ባለሙያ የሚደረግ የአፍ እንቅስቃሴ እና የመዋጥ ደህንነት ክሊኒካዊ ፍተሻ።
👉🏽የባሪየም ኤክስሬይ ምርመራ (MBSS)፦ የመዋጥ ሂደትን በቪዲዮ ኤክስሬይ በቀጥታ የሚከታተሉበት ምርመራ።
👉🏽ኢንዶስኮፒ (FEES)፦ ምግብ በሚበላበት ጊዜ የጉሮሮውን ሁኔታ ለማየት በታካሚው አፍንጫ ውስጥ የሚገባ ትንሽ ካሜራ።
የመዋጥ እክል ህክምና
👉🏽የምግብ ይዘትን መቀየር፦ ፈሳሾችን ማወፈር ወይም የምግቦችን ይዘት ማለስለስ።
👉🏽የአፍና አካባቢው እንቅስቃሴ (ቴራፒ)፦ የመዋጥ ጡንቻዎችን የሚያጠናክሩ ልምምዶች እና የመተንፈሻ ቧንቧን ለመጠበቅ የሚረዱ አቀማመጦችን (ለምሳሌ አገጭን ወደ ደረት ማስጠጋት) መልመድ።
👉🏽የህክምና ሂደቶች፦ የጠበበውን የምግብ ቧንቧ ማስፋት (Dilation) ወይም ለጨጓራ አሲድ መውጣት የሚሰጡ መድኃኒቶች።
👉🏽በቱቦ መመገብ፦ በአፍ መመገብ አደገኛ በሆነባቸው ከባድ ሁኔታዎች ውስጥ በቱቦ (Feeding tube) መመገብ።
ስፒች ቴራፒ ለመዋጥ እክል ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 511 |
| 10 | لا يوجد نص... | 385 |
| 11 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 960 |
| 12 | لا يوجد نص... | 483 |
| 13 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 1 175 |
| 14 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 488 |
| 15 | ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ
Speech and Language Therapy
ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ
ምንድነው?
🌸 የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ(speech
and language therapy or
pathology) ማለት
የንግግር(speech)፣ ቋንቋ(language)፣ የመዋጥ (swallowing) እክሎች ላይ የሚሰራ ቴራፒ አይነት ነው።
🌸ይህ ቴራፒ ከህጻናት እስከ አዋቂ ድረስ ላሉ በእነዚህ እክሎች ለተጠቁ ሰዎች የሚሰጥ ህክምና ነው።
🌸ይህን ህክምና የሚሰጡት ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስት ወይም ፓቶሎጂስት ይባላሉ። እነዚህ ባለሙያዎች የንግግር፣ የቋንቋ፣ የድምጽ፣ የርእቱነት እና የመዋጥ እክል ያለባቸውን ሰዎች በመመርመርና በመመዘን ህክምና ይሰጣሉ።
ስፒች እና ላንጉጅ በኢትዮጲያ
🌸የስፒች ቴራፒ ታሪክ በኢትዮጲያ የካቲት 12 ሆስፒታል ከተጀመረ አመታት ሆኖታል ሆኖም በዚህ ተቋም የሚሰጠው ህክምና የነበረው ከላንቃ እና ከከንፈር መሰንጠቅ ጋር ተያይዞ ለሚመጣ የንግግር እክል ነበር።
🌸ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ እርስዎን እንዴት ሊረዳዎት ይችላል?
📍እርስዎ፣ ቤተሰብዎ፣ጎረቤትዎ ወይም በአካባቢዎ ያለ ሰው
- ቋንቋን የመረዳት ክህሎት እክል
-ቋንቋን የመግለጽ ክህሎት እክል
- የመዋጥ እና የመመገብ እክሎች
- የድምጽ እክሎች
- የርእቱነት እክሎች(Fluency disorders ) ሲያጋጥመው ህክምናውን ማግኘት ይችላል።
የስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒ የሚያስፈልጋቸው እክሎች ምንድናቸው?
👉በህጻናት
- የቋንቋ መዘግየት
-ኦቲዝም እና የትኩረት ወይም የሀይፐርአክቲቪቲ እክሎች (ADHD)
-የመስማት እክል
- የከንፈር እና የላንቃ መሰንጠቅ
-የአእምሮ ጉዳት/ ስትሮክ
-ሲንድሮምስ (ዳውን ሲንድሮም እና ፍራጂል X ሲንድሮም)
- ያለ ጊዜ ወይም ከክብደት በታች ሆኖ መወለድ
-ሴረብራል ፓልሲ (cp)
-የመማር እክሎች ለምሳሌ የማንበብ፣ የመጻፍ እና የሂሳብ እክሎች
-የአእምሮ እድገት እክሎች ( intellectual disabilities)
-መንተባተብ (Stuttering)
- የቃላት ግድፈት ( Articulation problem)
- በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (childhood apraxia of speech)
-በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች multiple sclerosis, hydrocephalus,microcephaly, seizure,,,,,,)
👉በአዋቂዎች
- የአእምሮ ጉዳት(traumatic brain injury)
- ስትሮክ
-የመርሳት ችግር(dementia)
-የቀኝ አእምሮ ክፍል ጉዳት
- በበሽታ ምክንያት የሚመጡ የንግግር እና የቋንቋ እክሎች (Parkinson's disease,multiple sclerosis & Huntington's disease
-የድምጽ እክሎች (voice disorders)
- መንተባተብ ወይም በፍላጎት ላይ ያልተመሰረተ የድምጽ ድግግሞሽ (stuttering)
-በነርቭ ሥርዓተ-ነክ ችግሮች ምክንያት የሚመጣ የነርቭ ህመም የንግግር ድምጽ መዛባት ምክንያት የሚመጡ ያልተለመዱ ምላሾች እና ያልተለመዱ ድምጾች (Adult speech apraxia ) እና ተዛማጅ የነርቭ በሽታዎች በስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስቶች ህክምና ይሰጣል።
🌸ይህ ህክምና በአዲስአበባ ውስን የግልና የመንግስት ቦታዎች ይሠጣል።
👉🏽በመንግስት ደረጃ
1. የካቲት 12 ሆስፒታል
2. አቤት ሆስፒታል
3. አለርት ሆስፒታል ይጠቀሳሉ።
ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ ካስፈለጎ
ይደውሉ 👇👇👇
+251940103047
+251954999933
አድራሻ : መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
ጃዚኤል( ማህሌት) ሰፒች ቴራፒ
በማህሌት አዘነ
ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒስት
Facebook -ጃዚኤል Speech and Language Therapy
Telegram - http://T.ME/MAHLETSPEECHTHERAPY
Tiktok- Jaziel speech therapy
Instagram- ጃዚኤል (ማኅሌት) Speech and Language Therapy
Telegram group——https://t.me/Jazielspeechtherapyclinic
ፍላሽ ካርዶችን ለማግኘት
https://t.me/JoMaFlashcards | 498 |
| 16 | لا يوجد نص... | 376 |
| 17 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 444 |
| 18 | ስፒች ቴራፒ ለምትፈልጉ
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ ሲቲ ሞል 3ኛ ፎቅ
#ስፒች_ቴራፒ_በኢትዮዽያ #ጃዚኤል_ስፒች_ቴራፒ #speechtherapyinethiopia #speechtherapyinaddisababa #ማሕሌትስፒችቴራፒ @ማኅሌት Speech Therapist | 606 |
| 19 | ልጅዎት “ት” “ል” “ድ” “ር” ጥርት
አድርጎ ማለት አልቻለም? እንግዲያውስ
ይህን ይስሩ🙌
☎️0954999933
0940103047
📍መገናኛ | 650 |
| 20 | ሴንሰሪ ኳሶች ለህጻናት (እና ለአዋቂዎችም ጭምር) ሰፊ የእድገት፣ የህክምና እና የማረጋጋት ጥቅሞችን ይሰጣሉ። በተለይም በስፒች ቴራፒ፣ በኦኮፔሽናል ቴራፒ እና በልዩ ፍላጎት ቦታዎች ውስጥ ጠቃሚ ናቸው።
የሴንሰሪ ኳስ ጥቅሞች :-
⭐ 1. ጥሩ የእጅ ጥንካሬ ክህሎቶችን ማሻሻል
• መጭመቅ፣ ማሽከርከር፣ መቆንጠጥ እና መወርወር የእጅ ጡንቻዎችን ያጠናክራል።
• ለእጅ እና አይን ቅንጅት ይረዳል።
⭐ 2. የሴንሰሪ እክል ያላቸውን ልጆች ይደግፋል::
⭐3. ትኩረትንና የአይን ግንኙነትን ያሳድጋል
•በሴንሰሪ ኳሶች መጫወት እረፍት የሌላቸውን እጆች ለማረጋጋትና ትኩረትን ለማሻሻል ይረዳል።
⭐ 4. ጭንቀትን ይቀንሳል
• ተደጋጋሚ የመጨነቅ እንቅስቃሴ የሚያረጋጋ ነው።
• በቴራፒ ጊዜዎች ወይም አስጨናቂ አካባቢዎች ውስጥ እንደ ማረጋጋያ መሳሪያ መጠቀም ይቻላል።
⭐ 5. አጠቃላይ አካላዊ እንቅስቃሴን ያጠናክራል
• ማሽከርከር፣ መወርወር ፣ ሚዛን፣ ማስተባበር የመሳሰሉት
⭐ 6. ማህበራዊ መስተጋብርን ለማሻሻል
• ማህበራዊ መስተጋብርን ለማበረታታት በቡድን እንቅስቃሴዎች ውስጥ መጠቀም ይቻላል።
⭐ 7. የቋንቋ እድገትን ለማሳደግ
(በተለይ ለንግግር ሕክምና Speech therapy ጠቃሚ ነው!)
• ኳሶችን ከቋንቋ ጋር በማጣመር ቋንቋቸውንማሳደግ ይቻላል:: ከነዚህም ውስጥ
• የተግባር ቃላትን፡ ተንከባለለ፣ ጨመቀ፣ ጣለ፣ ያዘ፣ ወረወረ፣ወደቀ...
• ገላጭ ቃላት፡ ለስላሳ፣ ጎበዝ፣ ትልቅ፣ ትንሽ
• ለመጠየቅ፡ ተጨማሪ፣ የእኔ ተራ፣ ቀይ ኳሱን እፈልጋለሁ።
ፍላሽ ካርድ ለልጆች
☎️ 0978396662
0991239091
ዴሊቨሪ መገናኛ እና መሪ አያት ብቻ አለን
ለልጆች የንግግርና ቋንቋ እድገት የሚያገለግሉ ፍላሽካርዶችና እቃዎች
በፈለጉት ትእዛዝ እንሰራለን።
ለልጆቻችሁ መማርያ ካርዶችና እቃእቃዎች
Flash cards & toys for Your children
💙 ለልጆቻችሁ ንግግርና ቋንቋ ለማዳበር የሚጠቅሙ ካርዶች
⁃ በአማርኛ (Amharic)
⁃ በትግርኛ (Tigrigna)
⁃ በኦሮምኛ (Oromiffa)
⁃ በእንግሊዘኛ (English)
ፍላሽ ካርዶችን ለማግኘት
https://t.me/JoMaFlashcards
@JoMaflashcards1 | 0 |
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
