Abu hasenet
Open in Telegram
((በአንደበትህ መጣራት ባትችል በሰው አንደበት ተጣራ)) እንዳያመልጥዎ የተለያዩኢስላማዊ 📌ዳእዋቶች 📌ንጽጽሮች 📌 አስፈላጊ ዜናዋች እምንለቅበት ቻናል ነው ለሁሉ ተደራሽ እንዲሆን ሼር በማድረግ በአቅምዎ ዳዕዋ ውን ያስፋፉ🙏 ለትብብሮ እናመሰግናለን ✔️
Show more675
Subscribers
-124 hours
-47 days
-1130 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+1
in 0 channels
August '26
+2
in 0 channels
Get PRO
July '26
+1
in 0 channels
Get PRO
June '26
+2
in 0 channels
Get PRO
May '26
+1
in 0 channels
Get PRO
April '26
+5
in 0 channels
Get PRO
March '26
+8
in 0 channels
Get PRO
February '26
+8
in 0 channels
Get PRO
January '26
+5
in 0 channels
Get PRO
December '25
+2
in 0 channels
Get PRO
November '25
+7
in 0 channels
Get PRO
October '25
+37
in 0 channels
Get PRO
September '25
+3
in 0 channels
Get PRO
August '25
+8
in 0 channels
Get PRO
July '25
+2
in 0 channels
Get PRO
June '25
+4
in 0 channels
Get PRO
May '25
+11
in 0 channels
Get PRO
April '25
+37
in 0 channels
Get PRO
March '25
+10 089
in 1 channels
Get PRO
February '25
+6
in 0 channels
Get PRO
January '250
in 0 channels
Get PRO
December '24
+3
in 0 channels
Get PRO
November '240
in 0 channels
Get PRO
October '24
+2
in 0 channels
Get PRO
September '240
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '24
+2
in 0 channels
Get PRO
June '24
+2
in 0 channels
Get PRO
May '24
+4
in 0 channels
Get PRO
April '24
+15
in 0 channels
Get PRO
March '24
+1
in 0 channels
Get PRO
February '24
+2
in 0 channels
Get PRO
January '24
+4
in 0 channels
Get PRO
December '23
+6
in 0 channels
Get PRO
November '23
+4
in 0 channels
Get PRO
October '23
+6
in 0 channels
Get PRO
September '23
+8
in 0 channels
Get PRO
August '23
+8
in 0 channels
Get PRO
July '23
+3
in 0 channels
Get PRO
June '23
+4
in 0 channels
Get PRO
May '23
+2
in 0 channels
Get PRO
April '23
+3
in 0 channels
Get PRO
March '23
+5
in 0 channels
Get PRO
February '23
+3
in 0 channels
Get PRO
January '23
+8
in 0 channels
Get PRO
December '22
+5
in 0 channels
Get PRO
November '22
+346
in 0 channels
Get PRO
October '22
+113
in 0 channels
Get PRO
September '22
+78
in 0 channels
Get PRO
August '22
+110
in 0 channels
Get PRO
July '22
+44
in 0 channels
Get PRO
June '22
+26
in 0 channels
Get PRO
May '22
+47
in 0 channels
Get PRO
April '22
+68
in 0 channels
Get PRO
March '22
+92
in 0 channels
Get PRO
February '22
+56
in 0 channels
Get PRO
January '22
+57
in 0 channels
Get PRO
December '21
+74
in 0 channels
Get PRO
November '21
+262
in 0 channels
Get PRO
October '21
+5 201
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | 0 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | 0 |
Channel Posts
| 2 | https://vt.tiktok.com/ZSqRQT3bH/ | 4 |
| 3 | https://vt.tiktok.com/ZSqR9egmk/ | 7 |
| 4 | https://vt.tiktok.com/ZSqeG4VYk/ | 4 |
| 5 | https://vt.tiktok.com/ZSqegDmr8/ | 5 |
| 6 | ሱብሀነሏህ እንዴት የሚደንቅ የፅናት ታሪክ ነው
------
በ1977 በኢትዮጵያ በነበረው ድርቅ ምክኒያት የተፈጠረውን ርሃብ ተከትሎ የተከሰተውን ይህን አሳዛኝ ታሪክ ሌላ ሰው ቢያወራው ኖሮ ለማመን ይከብድ ነበር ነገር ግን ይህን ታሪክ የሚናገሩት ኩዌይታዊ ሼኸ ዶ/ር አብዱራህማን አስ-ሰሚጥ ናቸውና ለማመን እንገደዳለን አላህ ይማራቸውና በአፍሪካ አህጉር ከ11ሚሊዮን በላይ ሠዎችን ያሰለሙ ሸይኽ ናቸው
ታሪኩ እንዲህ ነው በ1977 አንድ የክርሰትያን በጎ አድራጊ ማህበር ከሰሜን አሜሪካ እርዳታ ለመሰጠት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣና በቀጥታ ድርቅና ርሃብ ወደ ተከሰተበት ገጠር ሂደው እርዳታ መሰጠት ይጀምራሉ ከዚያም የመስጂድ ኢማም የሆኑ አንድ ትልቅ ሠው እርዳታ ለመቀበል ይመጣሉ አሜሪካዊው እርዳታ ሰጪ ሲያያቸው የሀይማኖት አባት መሆናቸውን አውቆ ክርሰትያን እንዲሆኑ ጠየቃቸው እሳቸውም «ክርሰትያን አልሆንም የምትሰጠኝ ከሆነ ሰጠኝ» አሉት አሜሪካዊውም «እሺ አሁን በህዝብ ፊት በውሸት ክርሰትያን ሁኜያለሁ በል እና የፈለግከውን እሰጥሃለሁ» አላቸው እሳቸውም «በውሸትም በእውነትም አልልም ሀይማኖቴን አልቀይርም አሉት» ሰውየው ተናደደ እና «በቃ የሚሰጥ የለንም» ብሎ መለሳቸው ኢማሙ ባዶ እጃቸውን ወደ ቤታቸው ተመለሱ የሳቸው ቤተሰብም ጨርሶ እርዳታ ሳያገኝ ቀረ ፥
ከ3 ወራት በኋላ ይህን ታሪክ የሰሙት ኩዌታዊ ሸይኽ አብዱራህማን እንዲህ ይላሉ «ይህን ወሬ ከሰማሁኝ በኋላ በቀጥታ ከኩዌት ወደ ኢትዮጵያ ሄድኩኝ እና እኚህ ኢማም ወደ ሚኖሩባት አካባቢ ተጓዝን እንደ ደርሰን በአካባቢው ሰው የሚባል የለም ሁሉም ድርቁን ሽሽት አካባቢውን ለቀውት ሄደዋል ይዘውኝ የሄዱት ሰዎች የኢማሙን ቤት አሳዩኝና በራቸውን አንኳኳን የሚከፍትልን ስናጣ በሩን ገፋ አድርጌ ገባሁ ያየሁት ነገር እጅግ ዘግናኝ እና አስደንጋጭ ነበር አይኔን ማመን ከበደኝ ኢማሙ ሚሰታቸው እና ልጆቻቸው ሁሉም እንደተኙ በርሃብ ሙተዋል የአጥንታቸው ሃይከል ብቻ ተኝቶ አገኘሁት ፥ «በርሃብ እንሞታለን እንጂ ሀይማኖታችንን አንቀይርም» ብለው የሞቱ የሀበሻ ቤተሰብ አይቼ ተመለሰኩኝ ፥ በተጨማሪ እነዚያ በክርሰትና ስም ይዘውት የመጡት እርዳታ የኛ የአረብ አገሮች እና የሌሎች የመላው የአለም ህዝብ አዋጥተን ለተባበሩት መንግሰታት ድርጅት በሰብአዊነት የሰጠነው እርዳታ ነበር እነርሱ ግን በእንደዚህ አይነት አሳዛኝ ሁኔታ አከፋፍለውታል» ሲሉ ታሪኩን ያጠቃልላሉ
Abdulfetah Mahmud
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 21 |
| 7 | https://vt.tiktok.com/ZSq1R62NG/ | 14 |
| 8 | https://vt.tiktok.com/ZSVoEbM1k/ | 14 |
| 9 | https://vt.tiktok.com/ZSVoKDATW/ | 17 |
| 10 | መደመጥ ያለበት አሳሳቢ ፈታዋ‼
ሐረር ሶፊ፣ ሶፊ ማልት፣ ስንቅ… ወዘተ የሚባሉ «ከአልኮል ነፃ» የተባሉ መጠጦችን የምትጠጡ፤ ግልፅ ኸምር እየጠጣችሁ እንደሆነ አስቡበት‼
ምናልባት «Alcohol free» የሚለው ጽሑፍ ሸውዷቸው በዚህ የተለከፉ ካሉ ይጠነቀቁ ዘንድ፤ ይህን የሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ ሐሚዲን ንግግር በየቦታው አሰራጩት!
||
t.me/MuradTadesse | 12 |
| 11 | https://vt.tiktok.com/ZSVKJNUj5/ | 14 |
| 12 | https://vt.tiktok.com/ZSVK1LF8K/ | 15 |
| 13 | ይሄ ጉዳይ እንደ ቀላል መታየት የለበትም።
አንዳንድ የቁርኣን ሐፊዝ ናቸው፣ ኡስታዝ ተብዬ ናቸው፣ አሰጋጅ ናቸው፣ አክቲቪስት ናቸው፣ ከታዋቂ ኡስታዞችና መሻይኾች ስር የሚታዩ ናቸው… ወዘተ የሚባሉ አንዳንድ ወጣቶችና ወጣት መሳይ ሽማግሌዎች (ወመሽ)፤ ጥብቅ የሆኑ፣ ኒቃቢስት ጭምር የሆኑ እህቶቻችንን ሆነ ብለው እንደሚያጠምዱ ይሰማል።
ይህ ተግባር ዱርዬ ከሚባሉና ከዲን ከራቁ ሰዎች ቢሆን ባልገረመን ነበር። ችግሩ ሰዎችን ለዲን ያቀርባሉ ተብለው ከሚጠበቁት መሆኑ ነው።
እጅግ የሚያሳዝነው ነገር፤ እነዚህ ነውረኞች እህቶቻችንን የሚፈልጓቸው ለሐላል ትዳር አለመሆኑ ነው። ያገቡ ከሆኑና አቅሙ ካላቸው ለተጨማሪ ሚስትነት ቢፈልጓቸው አይገርምም ነበር። ያላገቡ ከሆኑም አቅሙ ካላቸው ለሚስትነት ቢፈልጓቸው ደስ ባለ ነበር።
🖊 ትልቁ ችግራቸው ኃላፊነት መሸከም አለመፈለጋቸው ነው። የሚፈልጓቸው ለጊዚያዊ ማሳለፊያነትና ለብልግና ነው። የተወሰነ ተጠቅመውባቸው እንደ ማስቲካ መትፋት ነው የሚፈልጉት። ስንትና ስንት እህቶች በነዚህ አላዋቂ ታዋቂዎች ህይዎታቸው ተበላሽቶ፣ ለሰው ቢናገሩ ሰሚ አጥተው ደጃቸውን ዘግተው ለማልቀስ ተገደዋል? ስንትና ስንት እህቶች በነዚህ ከታዋቂ ኡስታዞችና መሻይኾች ስር ከማይጠፉ ዋልጌ ወጣቶችና አክቲቪስቶች ህልማቸው ጨልሟል?
🖊 አንዳንድ እህቶችም በተጨባጭ ካልደረሰባቸው በስተቀር ቀድሞ የማይገባቸው ደነዞች ሆነዋል። ገና ለማጥመድ ሲያወሯቸው ልባቸው ወከክ ብሎ ይቀበሏቸዋል። ቀስ በቀስ ሲያበላሿቸውና መጨረሻ ላይ ሲተፏቸው ነው ከሰመመናቸው የሚነቁት።
Please በእንዲህ አይነት አላህን ፍሩ እያሉ ለራሳቸው አላህን ለማይፈሩ ሰዎች ወጥመድ እጅ አትስጡ። ነቃ በሉ።
🖊 እናንተ ነውረኞቹ ደግሞ የብዙ እህቶች ታሪክና አሳዛኝ ገጠመኝ እጄ ላይ ስላለ፤ ታውቃላችሁ ጣጣ የለብኝም፣ በመረጃና ማስረጃ አደባባይ ላይ እንዳላጋልጣችሁ። ሁላችሁም የሆኑ የሆኑ እህቶች ላይ የፈጸሟችኋቸው ነውሮችና ዙልሞች እንደደረሰኝ እወቁና ከዛሬው አቁሙ። አላህን ፍሩ ብትባሉማ የማትሰሙ፣ ነገሮችን አታካብጂ እያላችሁ እህቶችን ሸውዳችሁ ለእኩይ አላማችሁ የምታመቻቹ ናችሁ።
✅ ቆይ በሐላል ማግባቱ ለምን ከበዳችሁ? አላህ'ኮ እስከ 4 ፈቅዶልሃል። ወይንስ የልክፍት ሱስ ስላለባችሁ በአራቱም መገደብ አትፈልጉም? አንተ አራት ካገኘህ አይበቃህም እንደ? ደነዝ! ይህኔኮ ለልክፍታምነትህ እንጂ ለአንዷም በትክክል የማትበቃ ልፍስፍስ ነገር ነህ¡ ለማንኛውም ይሄው በግለሰብ ደረጃ ከነ ኔትወርካችሁ (ማን ከነ ማን ጋር ጓደኛማማቾችና ግሩፕ ፈጥሮ እንደሚንቀሳቀስ) ለመናገር 75% መድረሴን እወቁ። ወደ ጉሪያችሁ ነው የምከታችሁ። በኩፋሮቹ ይበጥበጡ እንጂ ደግሞ በናንተ በዲን ሽፋን ጥሩ መስላችሁ ይሸወዱ እንደ!
አላህ ለሁላችንም ልቦናውን ይስጠን። ከመፈተንም፣ ከመፍ'ፈተንም አላህ ይጠብቀን።
||
t.me/MuradTadesse | 23 |
| 14 | መደመጥ ያለበት አሳሳቢ ፈታዋ‼
ሐረር ሶፊ፣ ሶፊ ማልት፣ ስንቅ… ወዘተ የሚባሉ «ከአልኮል ነፃ» የተባሉ መጠጦችን የምትጠጡ፤ ግልፅ ኸምር እየጠጣችሁ እንደሆነ አስቡበት‼
ምናልባት «Alcohol free» የሚለው ጽሑፍ ሸውዷቸው በዚህ የተለከፉ ካሉ ይጠነቀቁ ዘንድ፤ ይህን የሸይኽ ዶ/ር ሙሐመድ ሐሚዲን ንግግር በየቦታው አሰራጩት!
||
t.me/MuradTadesse | 12 |
| 15 | https://vt.tiktok.com/ZSVGRWm63/ | 38 |
| 16 | سَبَّحَ لِلَّهِ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ۖ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْحَكِيمُ
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ ለአላህ አሞገሰ፡፡ እርሱም ሁሉን አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡ | 35 |
| 17 | https://vt.tiktok.com/ZSVqLLus7/ | 12 |
| 18 | https://www.tiktok.com/@bebikenzumifta/video/7672758373590355220?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7672758373590355220&source=h5_m×tamp=1787655009&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7672748427885037333&share_link_id=11a670d5-294c-4bf6-a85d-14fb58b9c8c4&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=11a670d5-294c-4bf6-a85d-14fb58b9c8c4&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg | 11 |
| 19 | https://www.tiktok.com/@qeses_tube/video/7672090811680492820?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7672090811680492820&source=h5_m×tamp=1787651710&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7672748427885037333&share_link_id=bf532917-fb97-4ef8-bbbd-6bf74da44683&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=bf532917-fb97-4ef8-bbbd-6bf74da44683&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg | 9 |
| 20 | https://www.tiktok.com/@mhamd4155/video/7673107260750581010?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7673107260750581010&source=h5_m×tamp=1787643744&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7672748427885037333&share_link_id=00ec6165-12fa-49d3-80c3-c0d358d7d6d9&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=00ec6165-12fa-49d3-80c3-c0d358d7d6d9&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg | 13 |
