Abu hasenet
رفتن به کانال در Telegram
((በአንደበትህ መጣራት ባትችል በሰው አንደበት ተጣራ)) እንዳያመልጥዎ የተለያዩኢስላማዊ 📌ዳእዋቶች 📌ንጽጽሮች 📌 አስፈላጊ ዜናዋች እምንለቅበት ቻናል ነው ለሁሉ ተደራሽ እንዲሆን ሼር በማድረግ በአቅምዎ ዳዕዋ ውን ያስፋፉ🙏 ለትብብሮ እናመሰግናለን ✔️
نمایش بیشتر653
مشترکین
-124 ساعت
-57 روز
-2030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '260
در 0 کانالها
سپتامبر '26
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مه '26
+1
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '26
+8
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+5
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+2
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+7
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+37
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+3
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '25
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+4
در 0 کانالها
Get PRO
مه '25
+11
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+37
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '25
+10 089
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+6
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '250
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+3
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
مه '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+15
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+1
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+2
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+4
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+6
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+4
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+2
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '23
+3
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '22
+5
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '22
+346
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '22
+113
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '22
+78
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '22
+110
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '22
+44
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '22
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مه '22
+47
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '22
+68
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '22
+92
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '22
+56
در 0 کانالها
Get PRO
ژانویه '22
+57
در 0 کانالها
Get PRO
دسامبر '21
+74
در 0 کانالها
Get PRO
نوامبر '21
+262
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '21
+5 201
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | 0 |
پستهای کانال
Repost from ☀ሁዳ መልቲሚዲያ |HUDA MULTIMEDIA
ሁለቱም መተዛዘን አለባቸው
ኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካናህ
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
ያግኙን
| 2 | በነጃሺ ዘመናዊ ሁለገብ ማዕከል ፕሮጀክት አፈጻጸም ላይ ግልጽነት እና የህዝብ ባለቤትነት እንዲረጋገጥ ከኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም የተሰጠ መግለጫ
የነጃሺ መስጂድና ዘመናዊ ሁለገብ ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት የዘመናት የህዝብ ጥያቄ፣ የብዙዎች ትግል ውጤት እና ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተበረከተ ታሪካዊ ሀብት ነው። ፕሮጀክቱ በባህሪው የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የሚመጥን፣ ከአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ፊት ለፊት የሚገነባ እና ለአህጉሪቱ መሪዎችና ዲፕሎማቶች ጭምር አገልግሎት የሚሰጥ ግዙፍና ዘመናዊ ማዕከል እንዲሆን የታሰበ ነው።
የነጃሺ ፕሮጀክት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተገቡት ዋና ዋና ቃሎች አንዱ የነበረ ቢሆንም፣ ከሌሎቹ አዎንታዊ እርምጃዎች (እንደ ወለድ አልባ ባንክ እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ተቋማዊ ህጋዊነት) በተለየ መልኩ ላለፉት ሰባትና ስምንት ዓመታት ተንጠልጥሎ መቆየቱ በእጅጉ አሳሳቢ ሆኗል። በመሆኑም የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም በፕሮጀክቱ ወቅታዊ ሂደት ላይ ያለውን ስጋትና አቋም በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች ይገልጻል፦
1.የነጃሺ ፕሮጀክትን ወደ ተግባር ለማስገባት ለዲዛይን እና ለተለያዩ የቅድመ ስራዎች (የቦታ ቁፋሮና የሾሪንግ ስራን ጨምሮ) ከ300 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ወጪ ተደርጎበታል። የዲዛይኑ ጥራትና አቅምም በአለም አቀፍ ደረጃ መስፈርቶችን ያሟላ አርክቴክቸር ለመምረጥ ከፍተኛ ዝግጅት ተደርጎ፣ ለውድድሩ ተሳታፊዎች እንኳን ሳይቀር ተወዳድረው ሳያሸንፉም ጭምር ለማዕከሉ የዲዛይን ግብዓትና የውድድር አቅም በመሆናቸው ለእያንዳንዳቸው ተሳታፊዎች እንደየደረጃቸው 1 ሚሊዮን ብር እና ከዚያ በላይ ክፍያ ተፈጽሞ የተመረጠና የጸደቀ ትልቅ ዲዛይን ነበር።
ይህ ሁሉ ድካምና ጥረት እንዲሁም ወጪ ለቅድመ ስራና ለዲዛይን ከወጣ በኋላ፣ ፕሮጀክቱ ለምን፣ እንዴት እና በማን ምክንያት እንደተቋረጠ ለህዝብ ግልጽ አለመደረጉ ተቀባይነት የሌለውና አመራሩ ህዝቡ ጋር ያለውን መተማመን የሚሸረሽር ሁኖ አግኝተነዋል።
2. የሳዑዲው የዓለም ሙስሊሞች ሊግ رابطة العالم الاسلامي (ራቢጣ) ልዑካን በተደጋጋሚ ወደ ሀገራችን ከመምጣታቸዉም በላይ፣ የራቢጣው ዋና ጸሐፊ በአካል ተገኝተዉ ቦታውን እስከ መጎብኘት ደርሰዋል። የራቢጣው የፋይናንስ ፈንድ እስኪለቀቅ ድረስ መጠበቅ ሳያስፈልግ ለስራው ፍጥነት ተብሎ፣ ከመጅሊስ ከፍተኛ ገንዘብ ወጭ በማድረግ የቁፋሮና የቅድመ-ግንባታ ሥራዎች ተጀምረው ነበር። ነገር ግን ይህ ሂደት ድንገት ለምን እንደተቋረጠ ለህዝቡ የተሰጠ ምንም ዓይነት ግልጽ ማብራሪያ የለም።
በሌላ በኩል በቱርክ ዲያኔት አማካኝነት (የቱርክ የሀይማኖት ጉዳይ በኢትዮጵያ) የመጡ አካላት ቁርጠኝነትና ምስጢራዊው ዕገዳ ፕሮጀክቱን ለመስራት ሙሉ ፈቃደኛና ቁርጠኛ ከመሆናቸውም በላይ፣ ያሳለፍነው ረመዳን እንዳለቀ ያለ ምንም የዲዛይን ለውጥ ስራውን እንደሚጀምሩ ቃል ገብተው ነበር። ሆኖም ግን፣ ይህ ሁሉ ዝግጁነት እያለ ስለምን እና በማን ምክንያት እንዳይሰሩ እንደተከለከሉ እስከ አሁን ድረስ ከህዝብ ተሸሽጎ መቆየቱ በእጅጉ አጠራጣሪና ግልጽነት የጎደለው አሰራር መኖሩን ያሳያል።
3. የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በተለያዩ መድረኮች ላይ"ባለሀብቶች ይሰሩታል" የሚል ጥቅል ማብራሪያ ከመሰጠቱ ባለፈ፤ እነማን እንደሚሰሩት?፣ በምን ያህል በጀት?፣ በምን ዓይነት ዲዛይናን?፤ በምን አይነት የፕሮጀክት ስምምነትና ውል?፣ እንዲሁም በስንት ጊዜ እንደሚጠናቀቅ የተሰጠ ዝርዝር የፕሮጀክት አፈጻጸም ማብራሪያ የለም።
እስካሁን ለቅድመ ስራዎች የወጣው ወጪ እና የተሄደበት ረጅም ርቀት ግምት ውስጥ ሳይገባ፣ የሰሞኑን የህዝብ ቁጣና ጩኸት ለማስታገስ ብቻ "ወጪ ቆጣቢና በፍጥነት የሚያልቅ" በሚል አዲስ አነስተኛ ዲዛይን ለመጀመር የሚደረገው ጥድፊያ፣ የታሰበውን ትልቅ ታሪካዊ ህልም የሚያመክንና የህዝቡን ፍላጎት የሚያሳንስ ሆኖ አግኝተነዋል።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም ጉዳዩ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ለሚከተሉት ጥያቄዎች በአስቸኳይ ግልጽ ምላሽና ማብራሪያ እንዲሰጡ ይጠይቃል፦
ሀ)ለቅድመ ስራውና ለዲዛይኑ የወጣው ከፍተኛ ወጪና የተደከመው ድካም የተሄደበት ርቀት ግምት ውስጥ ገብቶ አጠቃላይ የፕሮጀክቱ ሂደት ለህዝብ ይፋ እንዲደረግ።
ለ) የራቢጣ ዋና ጸሐፊ መጥተው ቦታውን ከጎበኙና የቁፋሮ ሥራዎች ከተጀመሩ በኋላ ድንገት ያቆመው አካል ማን እንደሆነ፤ እንዲሁም የቱርክ አካላት ያለ ምንም የዲዛይን ለውጥ ከረመዳን በኋላ ለመጀመር ሙሉ ቁርጠኝነት አሳይተው ሳለ በምን ምክንያት እና በማን እንደተከለከሉ ለህዝብ እንዲገለጽ።
ሐ)የህዝቡንና የሀገሪቱን ገጽታ የሚመጥነው፣ ከፍተኛ ወጪ የወጣበት የመጀመሪያው ዘመናዊ ዲዛይን ሳይቀነስ እና ሳይሸራረፍ በታቀደለት ጥራት እንዲገነባ።
መ) በባለሀብቶችም ሆነ በሌሎች አካላት የሚገነባ ከሆነ፣ የባለቤትነት፣ የጊዜ ሰሌዳ፣ የበጀት እና የውል ስምምነቱ ዝርዝር መረጃዎች በመጅሊሱ እና በህዝብ ፊት ይፋ እንዲደረጉ አበክረን እንጠይቃለን።
ስለሆነም የነጃሺ ሁለገብ ማዕከል የህዝብ ሀብት በመሆኑ በጊዜያዊ ማስታገሻዎች ወይም ግልጽ ባልሆኑ ማብራሪያዎች የሚታለፍ አይደለም። ለዲዛይኑ እና ለቅድመ ስራው የወጣውን ምክንያታዊ ወጪና ድካም በሚያከብር መልኩ ተቋማዊ አሰራርንና ግልጽነትን የተከተለ እርምጃ በአስቸኳይ እንዲወሰድ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የጋራ ፎረም
ቀን መስከረም 20/2019
አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ | 9 |
| 3 | 🛩 በአጭሩ፦ የዑምራ ኤጀንሲ ቢዝነስ ከፍተኛ ታማኝነትን፣ ጥራት ያለው አገልግሎትን እና ትዕግስትን የሚጠይቅ የተባረከ ስራ ነው። ሰው የማግኘትን ጉዳይ ግን አስብበት። ሰው ከሌለህ ለመሄድም ለመተውም ግራ ትጋባለህ። 50 ሰው መያዝ እያለብህ 10 ሰው ከሆነ ያለህ፤ ሰው አልሞላም ብለህ ብትተዋቸው ቀልባቸውን መስበር ነው፣ ለሌላ ኤጀንሲ አሳልፈህ ብትሰጣቸውና እንዳንተ ሆኖ ሳያስተናግድልህ ቢቀር ይወቅሱሃል፣ ቀጣይ በርሱ ሂዱ ከማለት ይልቅ አትሂዱ ሊሉብህ ይችላሉ። በርግጥ አንተኮ የተቻለህን አድርገሃል፣ ግን ተጠንቀቅ።
በረከሰ ዋጋ ማታለል ሳይሆን፣ በተመጣጣኝ ዋጋ የማይረሳ መንፈሳዊ አገልግሎት መስጠት ነው። አንድን ተጓዥ አስደስተህ ከመጣህ፣ እሱ ራሱ ለቀጣዩ ጉዞህ አስር ሰው ይዞልህ ይመጣል! ከሶሻል ሚዲያ ቡስት በላይ ሰው በሰው ሪኮመንዴሽንና ጥቆማ ይበልጣል።
መልካም ኒያ፣ ታማኝነት እና ጥረት ካለ፤ አላህ በስራው ላይ በረካን ያወርዳል! ታማኝነት ቁልፍ ነው። ሐቂቃ የሌላ ነገር ስለሚመስል እንጂ አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ወሬዎችና የሚደረጉ ድርጊቶች ይደብራሉ። እንደዛ የምታደርጉ ከሆነ ወንጀል ሳትሸምቱ በፊት፣ የአላህ ባሮች ባያውቁትም አላህ ስለሚያውቀው እዛ ሄደው ከሚረግሟችሁ ቢቀርባችሁና ሌላ ሐላል ከሰብ በቴክኖሎጂና መሰል ዘርፍ ላይ ብጠቁማችሁ ይሻለኛል። በማስታወቂያ ላይ የሚነገር የዑምራ ፓኬጅ ዋጋና ሲደወል ወይም እዛ ከተሄደ በኋላ ለማካካስ በሚመስል መልኩ በተለያዩ ዘዴዎች የሚደረጉ አላስፈላጊ ስልታዊ ወጪዎች፣ በትኬት ሻንጣ ላይ ሳያስፈቅዱ የሚደረግ ነውር፣ እዛ በዚያራና በመዝናኛ ስም የሚደረጉ ነገሮች ተው ተው…። ሐላልና ሐላል፣ ሐቅና ሐቅ ብቻ በቂ ነው። ሐቅ ከሌለበት ብዙ ያለበት ትንሽ አዋጭ ነው። አሊያ ሌላውንም ሃብታችሁን ነው ይዞት የሚጠፋው።
ያው ብዙ ጊዜ ቢዚ ብሆንም፤ ያልገባችሁ ነገር ካለ በኮመንት ጠይቁኝ፣ የቀረ ካለ ሁሉንም እነግራችኋለሁ።
♠
📍 በዚሁ አጋጣሚ ከኛ ጋ መስራት ለምትፈልጉ፤ ሁሉንም ማጣሪያ ካደረጋችሁ በኋላ አለን።
www.zadtravelagency.com
umrah@zadtravelagency.com
0985222666/0986111333
🕋 ፓኬጅ ለምትፈልጉም ከመስከረም 28–ጥቅምት 08 አለን።
በግል መሄድ ለምትፈልጉ ደግሞ እነግራችኋለሁ። ጽሑፉ ስለረዘመ በሌላ ጽሑፍ ኢንሻ አላህ። ፊ አማኒላህ!
አላህ ሁላችንንም ተቀባይነት ባለው ዒባዳ ሁሌም ይወፍቀን፣ ከነ ቤተሰቦቻችንና ወዳጅ ዘመዶቻችን።
✅ ይህ ጽሑፍ የሆነ ቀን ከጠቀማችሁ ሴቭ አድርጉና ያዙት። የሚጠቅመው ካለም ላኩለት።
||
t.me/ZadTravelAgency | 17 |
| 4 | https://youtube.com/shorts/QQIOZ6XVnl4?si=kFCUfM0GehlNqRiS | 15 |
| 5 | https://youtube.com/shorts/QQIOZ6XVnl4?si=kFCUfM0GehlNqRiS | 14 |
| 6 | https://youtube.com/shorts/NVCHZVchAik?si=s74wPC-JpUoB-ZY4 | 13 |
| 7 | የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ Ethiopian Aviation Universityየመግቢያ ፈተና ያለፉ ተማሪዎችን በሂጃብ ምክንያት ስለምን ያገላል?
♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️ ♦️
Mujib Amino
የትምህርት በር በሂጃብ ምክንያት ሲዘጋ የምንታገላችሁ እንጂ ቁጭ ብለን የምናይ ነፈዞች አይደለንም!!!
ትምህርት የሰውን ችሎታ፣ ብቃትና ዕውቀት የሚመዝንበት መስክ እንጂ፣ የእምነት መገለጫን ትኩረት አድርጎ የትምህርት እድልን የሚያሳጣበት ቦታ መሆን የለበትም።
ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና አልፈው፣ በትምህርት ብቃታቸው የመማር እድል ካገኙ በኋላ፣ በሚለብሱት ሂጃብ ምክንያት መመዝገብ እንደማይችሉ በጥላቻ ተሞልቶ በድፍረት ማሳወቅ፣ የእኩልነት መርህን፣ የሃይማኖት ነፃነትን፣ የትምህርት እድልና የተቋማት ተጠያቂነት ጉዳይ ሆኖ ግዙፍ ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ይሆናል።
ስለዚህ ሕዝባችን ጉዳዩን በትኩረት እንዲከታተል እናሳስባለን። ተማሪዎቻችንም በችሎታቸው ያገኙትን የትምህርት እድል በሕግና በፍትሕ መሠረት እንዲያገኙ ድምፃቸው እንዲሰማ መደገፍ ያስፈልጋል።
የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥት አንቀጽ 25 ሁሉም ሰዎች በሕግ ፊት እኩል መሆናቸውንና በሃይማኖት ጨምሮ በተለያዩ ምክንያቶች መድልዎ እንዳይደረግባቸው ይደነግጋል። አንቀጽ 27 ደግሞ የሃይማኖትን ነፃነትና እምነትን በአምልኮ፣ በአሠራርና በሌሎች መገለጫዎች የመግለጽ መብትን ይጠብቃል። ሆኖም ሕገ መንግስቱን ካለህፍረትና እየጣሰ የሚገኘዉ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ለምን ስርዓት አጣ? በተለየ ሁኔታ ሙስሊም ተማሪዎችን ማጥቃቱ ለምን? ተቋም በስሙ መጀመሪያ 'የኢትዮጵያ' የሚል ግዙፍ የሁሉምና የተከበረ መጠሪያ ይዞ ለምን የትንሾችን ሃሳብ ያራምዳል?
በአሁኑ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ይፋዊ የመግቢያ መስፈርቶች የትምህርት ዝግጅት፣ የመግቢያ ፈተና፣ የዕድሜ፣ የጤና፣ የደህንነትና ሌሎች መስፈርቶችን ይዘረዝራሉ፤ በእነዚህ ይፋዊ መስፈርቶች ላይ ሂጃብን እንደ የመግቢያ መስፈርት የሚያስቀምጥ ድንጋጌ የለም! ማድረግ ከፈለጋችሁ በግልፅ ሂጃብ አይቻልም በሉና ፊትለፊት እንጋፈጣችሁ!!!
የከፍተኛ ትምህርት አዋጅ 1152/2019 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አስተዳደር በግልጽነት፣ ተጠያቂነትና ፍትሐዊነት መርሆች ላይ እንዲመሠረት ያስቀምጣል። እንዲሁም የ2025 የአጠቃላይ ትምህርት አዋጅ 1368/2025 ትምህርትን እንደ መሠረታዊ የሰው ልጅ መብት በመገንዘብ ተደራሽነትና ፍትሐዊነትን እንደ ዋና መርሆች ያነሳል።
እዚህ ላይ ዋናው ነጥብ ሂጃብ ብቻ አይደለም። አንድ ዜጋ በችሎታው ካለፈ በኋላ በማንነቱ ወይም በሃይማኖታዊ መገለጫው ምክንያት የተማሪነት እድሉን እንዳያጣ ሕግ ምን ያህል ጥበቃ ያደርግለታል? የሚለው ነው። የሕገ-መንግሥቱ መልዕክትም ግልጽ ነው፤ ሴቶች በሕገ-መንግሥቱ የተሰጡ መብቶችን ከወንዶች ጋር እኩል የማግኘት መብት አላቸው።
ትምህርት እውቀትን እንጂ መድልዎን የሚደግፍ አሰራር አይደለም። ሂጃብ ለሚለብስ ሴትም ሆነ ለማይለብስ፣ መመዘኛው ችሎታ፣ ብቃትና ሕጋዊ መስፈርት መሆን አለበት። ከዛ ውጪ ያለፉ ጭቆናዎችን በዘመናዊ አለም ዉስጥ ጎትቶ ለማምጣት የሚደረግ እንቅስቃሴን እንደግለሰብ እንደማህበረሰብ እንደህዝብ ተቋሙንና አመራሮችን በትጋትና በምሬት እንታገለችኃለን!
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ያቀረበዉን የመግቢያ ፈተና በጥሩ ዉጤት ያለፉ ተማሪዎቻችንን ከእንግት ነፃ በሆነ መልኩ በአፋጣኝ እንድትመዘግቡና ተማሪዎቻችንን ይቅርታ እንድትጠይቁ እናሳስባለን!
#ሂጃብ #ትምህርት #የሰብዓዊመብት #ፍትሕ #እኩልነት #EthiopianAviationUniversity
Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council
@top fans
Ethiopian Human Rights Commission
Ethiopian Airlines
የኢትዮጵያ አየር መንገድ | 13 |
| 8 | As wr wb ለቢሾፍቱ ሙስሊም ወጣት ካውንስል ጀመአ ክረምቱን በመጠቀም ተርቢያ ቲቶር እና እስፓርታዊ ጨዋታዎች ከጠበቅነው በላይ ደምቆ በመጠናቀቁ እንኳን ደስ አለን እያልኩ በአጋጣሚው የመጣውን ወጣት ሞራሉ ሳይቀዘቅዝ እስፓርቱም ቲቶሩም በተለይ ተርቢያ ት/ቱ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በቅርቡ በዚሁ ወር ተሰብስበን ሹራ ቢደረግ ። | 1 |
| 9 | https://youtube.com/shorts/oWtFxXK8CvA?si=quIIsindnH18OTmF | 21 |
| 10 | https://youtube.com/shorts/ctTDVXJTfXE?si=VApXqFKxUHQzvcbJ | 5 |
| 11 | https://vt.tiktok.com/ZSqwPq1gV/ | 11 |
| 12 | አኡዙቢላህ! ለመሆኑ መጨረሻችን ወዴት እየሄደ ነው?
እስቲ ቆም ብለን ቤታችንን እንመልከት፡
• አባት ጥግ ይዞ ስልኩ ላይ ተጥዷል...
• እናት በበኩሏ ሌላ አለም ውስጥ ገብታለች...
• ልጆች ደግሞ እያንዳንዳቸው በየስክሪኑ ስር ተቀብረዋል...
ቤት ውስጥ የሚሰማው ድምፅ የ«ኖቲፊኬሽን» እና የ«ቲክቶክ» ድምፅ ብቻ ሆኗል። አፍ ለአፍ ተጋጥሞ ማውራት፣ አብሮ መሳቅ፣ የውሎን ነገር መጠያየቅ ስለ ዲን መማማር የቀን ቅዠት ከሆነ ቆየ።
ስልክ አለምን አንድ አደረገ ይባላል... ቤተሰብን ግን ከአንድ ጣሪያ ስር ሆኖ አራርቋል
ቀድሞ በነበረው ፍቅር፣ እና ጨዋታ ቦታ የሞባይል ጨረርና ቅዝቃዜ ተተክቷል።
⚠️ ሀቢቢ! ስልክህን አንዴ አስቀምጠውና አጠገብህ ያለውን ውድ ቤተሰብህ ላይ አይንህን ትከል፤ ዛሬ ሳናወራቸው እና ሳናደምጣቸው ነገ በሞት ወይም በሌላ ምክንያት በሩቅ ስንናፈቃቸው እንዳንቆጭ!
💡 ዛሬውኑ እንጀምር፡
1. የምግብ ሰአት ላይ ስልክ መጠቀም ይከልከል!
2. ከመተኛታችን በፊት ቢያንስ 30 ደቂቃ ስልክ ዘግተን እንደ ቤተሰብ እንጨዋወት!
3. በቀን ውስጥ ስልካችንን ከፍተን ሳይሆን ልባችንን ከፍተን አንዱ የሌላውን ውሎ ይወቅ!
እስቲ እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አስተያየት አላችሁ? በ እናንተ ቤትስ የስልክ ሁኔታ እንዴት ይገለፃል?እርስ በእርስ ተወያዩበት ባረከላሁ ፊኩም
✍️አቡ መሀመድ ሰዒድ | 25 |
| 13 | https://vt.tiktok.com/ZSqcBdD1c/ | 30 |
| 14 | https://vt.tiktok.com/ZSqtvaHE7/ | 37 |
| 15 | ነፃ የዓይን ሕክምና እና ቀዶ ጥገና ሕክምና
በአወሊያ ከሴፕቴምበር 11 እስከ 18 ቀን 2026 ድረስ ለሳምንት የሚቆይ ነፃ የዓይን ሕክምና እና ቀዶ ጥገና ሕክምና የበጎ አድራጎት ፕሮግራም በከፍተኛ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል።
ይህ ፕሮግራም በሳዑዲ ዓረብያ የንጉሥ ሰልማን የሰብዓዊ እርዳታ (King Salman Humanitarian Aid & Relief Centre) አዘጋጅነት፣የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም በአል-በሰር ዓለም አቀፍ ፋውንዴሽን (Albasar International Foundation) አስፈጻሚነት የሚከናወን «ኑር የሳዑዲ» የበጎ ፈቃደኞች ከዓይን ሥውርነት እና መንስኤ ከሚሆኑ በሽታዎች መከላከል ዘመቻ በአወሊያ እየተካሄደ ይገኛል
- በዚህ ዘመቻ ወቅት ለህብረተሰቡ የሚከተሉት ዋና ዋና የሕክምና አገልግሎቶች ይሰጣሉ
-አጠቃላይ የሕክምና አገልግሎት: ለ 4,000 ያህል ታካሚዎች የዓይን ሕክምና፣ የምርመራ እና የመድኃኒት አገልግሎት ይበቃላታል።
-የዓይን ቀዶ ሕክምና (ሰርጀሪ): የዓይን ሞራ እና ሌሎች የቀዶ ሕክምና ችግር ላለባቸው 400 ታካሚዎች ነፃ ቀዶ ሕክምና ይደረጋል።
-የመነፅር ማደል አገልግሎት: የዕይታ ችግር ላለባቸው 1,500 ሰዎች ነፃ የእይታ ማስተካከያ መነፅር ይሰራጫል።
۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩ ۩
☀ ሁዳ መልቲሚዲያ
----------------------
በቴሌግራም
t.me/huda4eth
በፌስቡክ
fb.com/huda4etb
በዩትዩብ
https://goo.gl/WK5K5N
ያግኙን | 47 |
| 16 | https://vt.tiktok.com/ZSqQvynW6/ | 12 |
| 17 | የጀማዓተ ተብሊጝ ስብስቦች እነማን ናቸው⁉️ | 22 |
| 18 | https://www.tiktok.com/@fetia62/video/7670506590335733010?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7670506590335733010&source=h5_m×tamp=1789284992&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7672748427885037333&share_link_id=88590a26-79e8-4838-ac28-e97e1ca298f4&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=88590a26-79e8-4838-ac28-e97e1ca298f4&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg | 19 |
| 19 | https://vt.tiktok.com/ZSqUfVGoE/ | 5 |
| 20 | የማእድ ምዕራፍ المائدة 5:51
۞ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا الْيَهُودَ وَالنَّصَارَىٰ أَوْلِيَاءَ ۘ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ ۚ وَمَن يَتَوَلَّهُم مِّنكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الظَّالِمِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ረዳቶች አድርጋችሁ አትያዙ፡፡ ከፊላቸው ለከፊሉ ረዳቶች ናቸው፡፡ ከእናንተም ውስጥ ረዳቶች የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው፡፡ አላህ አመጸኞችን ሕዝቦች አያቀናም፡፡
ቅዱስ ቁርዓን አማርኛ- መተግበሪያውን ለማውረድ
https://goo.gl/tRvoXY | 45 |
