ar
Feedback
Abu hasenet

Abu hasenet

الذهاب إلى القناة على Telegram

((በአንደበትህ መጣራት ባትችል በሰው አንደበት ተጣራ)) እንዳያመልጥዎ የተለያዩኢስላማዊ 📌ዳእዋቶች 📌ንጽጽሮች 📌 አስፈላጊ ዜናዋች እምንለቅበት ቻናል ነው ለሁሉ ተደራሽ እንዲሆን ሼር በማድረግ በአቅምዎ ዳዕዋ ውን ያስፋፉ🙏 ለትብብሮ እናመሰግናለን ✔️

إظهار المزيد
692
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
-1730 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+1
في 0 قنوات
يونيو '26
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+1
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+7
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+37
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+37
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+10 089
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '250
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+3
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '240
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '240
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+1
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+4
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+6
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+2
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+5
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+3
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+346
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+113
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+78
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+110
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+44
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+26
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+47
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+68
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+92
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+56
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+74
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+262
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+5 201
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
29 يوليو0
28 يوليو0
27 يوليو0
26 يوليو0
25 يوليو0
24 يوليو0
23 يوليو0
22 يوليو0
21 يوليو0
20 يوليو0
19 يوليو0
18 يوليو0
17 يوليو0
16 يوليو0
15 يوليو0
14 يوليو0
13 يوليو0
12 يوليو0
11 يوليو0
10 يوليو0
09 يوليو0
08 يوليو0
07 يوليو0
06 يوليو0
05 يوليو+1
04 يوليو0
03 يوليو0
02 يوليو0
01 يوليو0
منشورات القناة
photo content

2
https://vt.tiktok.com/ZSXKrK4bx/
19
3
https://vt.tiktok.com/ZSXKMqfMJ/
19
4
https://vt.tiktok.com/ZSXK6tNSW/
18
5
በሐራም ግንኙነት ውስጥ ብዙ ነገሮችን ታጣለህ። ገንዘብህን፣ ግዜህን ከዛም ወንጀል ላይ ትወድቃለህ። አላህ ይጠብቀን🤲
17
6
https://vt.tiktok.com/ZSX35gR3V/
19
7
https://vt.tiktok.com/ZSX3UNVYM/
20
8
https://www.tiktok.com/@.hjx.jkkd/video/7665024664359439636?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7665024664359439636&source=h5_m&timestamp=1784977522&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7652334380493702928&share_link_id=86383782-c850-48ba-83e7-725a1547dc9a&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=86383782-c850-48ba-83e7-725a1547dc9a&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg
21
9
ቁርአን ተፍሲር 1-114 1-7👉https://t.me/abuhasinet1365/1891 10-19👉https://t.me/abuhasinet1365/1905 20-25👉https://t.me/abuhasinet1365/1917 30-39👉https://t.me/abuhasinet1365/1950 40-41👉https://t.me/abuhasinet1365/1939 50-59👉https://t.me/abuhasinet1365/1928 60-61👉https://t.me/abuhasinet1365/1889 70-79👉https://t.me/abuhasinet1365/1878 80-89👉https://t.me/abuhasinet1365/1859 90-100👉https://t.me/abuhasinet1365/1848 101-114👉https://t.me/abuhasinet1365/1829
22
10
https://vt.tiktok.com/ZSXVDEp91/
30
11
አንደሉስ → የዛሬዋ ስፔን‼ ================ (በአውሮፓ እምብርት ያበራችው የኢስላም ፀሐይ እና የጠፋችው ውብ ገፅታ!) || ✍️ «የአይቤሪያን ልሳነ ምድር ታሪክና ባህል ለመረዳት የሚሞክር
አንደሉስ → የዛሬዋ ስፔን‼ ================ (በአውሮፓ እምብርት ያበራችው የኢስላም ፀሐይ እና የጠፋችው ውብ ገፅታ!) || ✍️ «የአይቤሪያን ልሳነ ምድር ታሪክና ባህል ለመረዳት የሚሞክር ማንም ሰው፣ ያንን 'አስደናቂ የሆነውን ኢስላማዊ ትሩፋት' ከግምት ውስጥ ሳያስገባ ማለፍ አይችልም!» - (ሪቻርድ ፍሌቸር፣ 'ኢስላማዊቷ ስፔን' በተሰኘው መጽሐፉ) 🖊 ዛሬ ስፔን እና ፖርቱጋል ብለን የምንጠራቸው ሀገራት፣ ከአንድ ሺህ ዓመታት በፊት በአውሮፓ የጨለማ ዘመን (Dark Ages) ውስጥ ብቸኛዋ የበራች የብርሃን ደሴት ነበሩ። ስሟ "አንደሉስ" (Al-Andalus) ይባላል። ይህች ምድር ከ711 እ.ኤ.አ እስከ 1492 እ.ኤ.አ ለስምንት መቶ ዓመታት በእስልምና አስተዳደር ስር የነበረች፣ ዓለም ያየቻት እጅግ ስልጡን፣ የሳይንስ፣ የፍትሕ እና የመቻቻል ማማ ነበረች። እስኪ የዚችን የጠፋችና የተረሳች ታሪከኛ ምድር የተወሰኑ ገጽታዎች እንቃኝ፦ 1⃣ ታሪካዊው መግቢያ፡ የጧሪቅ ኢብኑ ዚያድ ድል! ⚔️፦ 🎀 በ711 እ.ኤ.አ ታላቁ የኡመውያ ኸሊፋ አል-ወሊድ ኢብኑ ዐብዱልመሊክ ባዘዘው መሠረት፣ ጀግናው የጦር አዛዥ ጧሪቅ ኢብኑ ዚያድ 7,000 የሚጠጉ ወታደሮቹን ይዞ ወደ አይቤሪያ ልሳነ-ምድር ተሻገረ። ያ ተሻግሮ ያረፈበት ትልቅ ተራራ እስከ ዛሬ ድረስ በስሙ "ጀበለ-ጥ'ጧሪቅ" (Gibraltar) ተብሎ ይጠራል። 🖊 በዚያን ጊዜ ስፔንን ይገዛ የነበረው ጨቋኙ የቪዚጎዝ (Visigothic) ንጉስ ሮደሪክ (Roderic) ነበር። ጧሪቅ ኢብኑ ዚያድ በጓዳሌት ጦርነት (Battle of Guadalete) የሮደሪክን ግዙፍ ጦር ድል በማድረግ፣ አብዛኛውን የስፔን እና የፖርቱጋል ክፍል፣ አልፎም እስከ ደቡብ ፈረንሳይ ድረስ በ7 ዓመታት ውስጥ በኢስላም ጥላ ስር አስገባ። ይህች ምድርም አንደሉስ ተብላ ተሰየመች። 2⃣  ቆርዶባ (Córdoba)፡ የዓለም የዕውቀት ማዕከል! 😀 🎀 አንደሉስ በተለይም በዐብዱ-ር'ረሕማን አድ-ዳኺል (Abd al-Rahman I) እና በኡመውያ ኸሊፋዎች ዘመን፣ የዓለም የዕውቀት፣ የሥልጣኔ እና የንግድ ማዕከል ሆነች። ዋና ከተማዋ ቆርዶባ (قرطبة) በዚያ የጨለማ ዘመን የአውሮፓ ትልቋ ከተማ ነበረች።   ✅  ከ100,000 በላይ ነዋሪዎች ነበሯት። ✅ መንገዶቿ በሌሊት በመብራት (Oil lanterns) ያበሩ ነበር (በዚያን ጊዜ ለንደን እና ፓሪስ በጭቃ እና በጨለማ የተዋጡ ነበሩ)።   ✅ በከተማዋ 70 ግዙፍ ቤተ-መጻሕፍት፣ 700 መስጂዶች፣ እና 3,000 የሕዝብ መታጠቢያዎች ነበሩ።   ✅ ዛሬም ድረስ በአርክቴክቸር ድንቅነቱ የሚነገርለት የቆርዶባ ታላቁ መስጂድ (Mosque-Cathedral of Córdoba) የዚህ ዘመን ትሩፋት ነው። 3⃣ የሳይንስ እና የሕክምና ወርቃማ ዘመን 🔬 🎀 ዛሬ አውሮፓውያን ለደረሱበት የሳይንስ እና የሕዳሴ (Renaissance) ከፍታ፣ መሠረቱን የጣሉት የአንደሉስ ሙስሊም ምሁራን ናቸው። ✅ ሕክምና፡ ➡️ አቡ አል-ቃሲም አል-ዘህራዊ የተባለው ሙስሊም ሊቅ፣ ዘመናዊ የቀዶ ጥገና (Surgery) አባት ይባላል። ዛሬ የምንጠቀምባቸውን 200 የሰርጀሪ እቃዎች የፈጠረው እርሱ ነው።   ✅ አስትሮኖሚና ሒሳብ፡ ➡️ አል-ዘርቃሊ (Al-Zarqali)፣ የኮፐርኒከስን ሥራዎች ያስቀደመ ታላቅ የአስትሮኖሚ ሊቅ ነበር። ከ0-9 ያሉት ቁጥሮች (Arabic numerals) ወደ አውሮፓ የገቡት በዚችው በአንደሉስ በኩል ነው።   ✅ ግብርና (Agronomy)፡ ➡️ ሙስሊሞች ዘመናዊ የመስኖ ስርአት (Irrigation)፣ ሸንኮራ አገዳ፣ ሎሚ፣ ሩዝ፣ እና ሮማን (Pomegranate) የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ አውሮፓ ያስተዋወቁት በአንደሉስ ነበር። 4⃣ ፍትህ፣ አብሮነት እና መቻቻል (La Convivencia) 🕊️ 🎀 በአንደሉስ ዘመን ሙስሊሞች፣ አይሁዶች እና ክርስቲያኖች በአንድነት በሰላም የኖሩበት "ወርቃማው የአብሮነት ዘመን" ነበር። ክርስቲያኖችና አይሁዶች የራሳቸውን ኃይማኖት በነፃነት መተግበር ብቻ ሳይሆን፣ በመንግስት ውስጥ ትልልቅ የሥልጣን ቦታዎች (አምባሳደር፣ ሐኪም፣ ሚኒስትር) ነበሯቸው። በተለይም አይሁዶች በአውሮፓ ይደርስባቸው ከነበረው ጭፍጨፋ ሸሽተው ሰላም ያገኙት በኢስላማዊቷ ስፔን (አንደሉስ) ውስጥ ነበር። ይህ ዘመን በታሪክ "Golden age of Jewish culture" ተብሎ ይጠራል። ዛሬ ግን እነርሱ ታሪካቸውን ረስተው ፍልስጤምን ወረዋል። 5⃣ የአንደሉስ ብርሃን መጥፋት፡ የውድቀት መጀመሪያ (Reconquista) 💔፦ 🎀 ከጥንካሬዋ በኋላ አንደሉስ መዳከም ጀመረች። ምክንያቱ ደግሞ የውጭ ጠላት ሳይሆን፣ የሙስሊሙ የውስጥ ሽኩቻ እና መከፋፈል (Taifas/የአናሳ መንግስታት ዘመን) መምጣቱ ነበር። በ1031 እ.ኤ.አ የቆርዶባ ኸሊፋነት ሲፈርስ፣ አንደሉስ ወደ ትናንሽ እና እርስበርስ ወደሚዋጉ የሙስሊም ግዛቶች ተከፋፈለች። ✒️ ይህንን የሙስሊሙን መከፋፈል የተጠቀሙት የሰሜን ክርስቲያን መንግስታት (ካስቲል፣ አራጎን፣ ሊዮን) በጋራ በመሆን የሪኮንኪስታ (Reconquista - ዳግም የማስመለስ) ጦርነት ጀመሩ። መጀመሪያ ቶሌዶን (1085)፣ ከዚያም ቆርዶባን (1236) እና ሲቪልን (1248) ተቆጣጠሩ። ✒️ የመጨረሻዋ ምሽግ መውደቅ፡ ግራናዳ (1492) 💾  የመጨረሻዋ የሙስሊሞች ምሽግ የነበረችው ግራናዳ (Granada)፣ ለ250 ዓመታት ታግላ፣ በመጨረሻ ጃንዋሪ 1 ቀን 1492 እ.ኤ.አ በንጉስ ፈርዲናንድ እና ንግስት ኢዛቤላ ጦር ተከበበች። የአንደሉስ የመጨረሻው ሙስሊም መሪ (አቡ ዐብደልሏህ)፣ ያንን ድንቅ የሆነውን የአልሐምብራ ቤተመንግስት (Alhambra Palace) ቁልፍ አስረክቦ፣ ከከተማዋ ሲወጣ፣ ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ያኔ እናቱ «እንደ ወንድ ተዋግተህ ማቆየት ያቃተህን ሀገር፣ እንደ ሴት አታልቅስላት» ብላዋለች ይባላል። ✒️ ከዚያ በኋላ ስፔንን የተቆጣጠሩት ካቶሊኮች፣ በሙስሊሞች እና አይሁዶች ላይ ታይቶ የማይታወቅ የዘር ማጥፋት (Inquisition) አወጁ። «ወይ ወደ ክርስትና ግቡ፣ ወይ ሀገር ለቃችሁ ውጡ፣ አለበለዚያ ትገደላላችሁ» የሚል አዋጅ ወጣ። በሚሊዮን የሚቆጠሩ የሙስሊም መጽሐፍት በአደባባይ ተቃጠሉ፤ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች (ሞሪስኮስ በመባል የሚታወቁት) ተገድለዋል፤ ከፊሎችም ወደ ሞሮኮ እና አልጄሪያ ተሰደዋል። ⏰ አንደሉስ ዛሬ በካርታ ላይ የለችም። ነገር ግን የተዋበው አርክቴክቸሯ፣ ያስተማረችው የሳይንስ ብርሃን እና የፍትህ ታሪኳ መቼም አይረሳም። የሙስሊሙን ኡማ ትልቅነትም ሆነ መከፋፈል፣ ምን አይነት ውርደትና ውድቀት እንደሚያመጣ የምታስተምር ሕያው የታሪክ መጽሐፍ ናት! ታሪክን እንማር፤ ከስህተታችንም እንንቃ! #HistoryOfIslam #AlAndalus #IslamicSpain #GoldenAge #Cordoba #MuslimHistory #EthiopianMuslims (ይህን ማራኪ ታሪካዊ ጽሑፍ ሼር በማድረግ፣ እኛ ሙስሊሞች ምን አይነት የከፍታ ታሪክ እንደነበረን ለትውልዱ እናስታውስ!) || t.me/MuradTadesse
21
12
https://vt.tiktok.com/ZSX9Ujkvt/
35
13
https://t.me/Bepecience/s/208
50
14
https://t.me/Bepecience/s/200
45
15
ስለ ኢስላማዊ ባንኮቻችን የምናነሳቸው ቅሬታዎች እና እውነታው‼ ================================ (እስኪ ያለውን እውነታ እንመልከት!) || ✍️ ባለፉት ሁለት ክፍሎች ባጋራኋችሁ መ
ስለ ኢስላማዊ ባንኮቻችን የምናነሳቸው ቅሬታዎች እና እውነታው‼ ================================ (እስኪ ያለውን እውነታ እንመልከት!) || ✍️ ባለፉት ሁለት ክፍሎች ባጋራኋችሁ መረጃዎች ላይ ማህበረሰባችን እጅግ የበዛ ቁጭትና ንቃትን እያሳየ ይገኛል። ሆኖም ግን፣ ወደ መፍትሄው ለመሻገር ስናስብ፣ በብዙዎቻችን አዕምሮ ውስጥ የሚመላለሱ እና በአንፃሩ እውነተኛ ኢስላማዊ ባንኮችን (ዘምዘም፣ ሒጅራ፣ ራሚስ፣ ሸበሌ) ከመጠቀም ወደ ኋላ የሚያስቀሩን 3 ታላላቅ ቅሬታዎች አሉ። 🖊 ዛሬ እነዚህን ጥያቄዎች በኢኮኖሚክስ እና በባንክ አሠራር መርህ መሠረት በግልጽና በምክንያታዊነት እንገምግማቸው። ☑ ጥያቄ 1️⃣፦ «ኢስላማዊ ባንኮች ለምን ብድር (ፋይናንስ) አይሰጡንም?» ☑ ጥያቄ 2️⃣፦ «ለምን በየቦታው ቅርንጫፍ አይከፍቱም?» ☑ ጥያቄ 3️⃣፦ «ለምን አሠራራቸውንና ቴክኖሎጂያቸውን አያዘምኑም?» 🔑 እነዚህ ሦስት ቅሬታዎች ሎጂካዊ እና መሬት ላይ ያሉ እውነታዎች ናቸው። ነገር ግን፣ በአንድ ባንክ ውስጥ እነዚህን ሦስት ነገሮች እውን ለማድረግ የሚከተለውን ሰንሰለታዊ የባንክ መርህ ማወቅ ግድ ይላል፦ 🎀 የደንበኞች ተቀማጭ ገንዘብ (Deposit) ➡️ ታላቅ የፋይናንስ አቅም (Liquidity) ➡️ ከፍተኛ ትርፋማነት (Profit) ➡️ የቅርንጫፎች መስፋፋትና የቴክኖሎጂ ዘመናዊነት ➡️ ሰፊ የብድር/የፋይናንስ አቅርቦት! አንድ ባንክ ከሰማይ ገንዘብ አያዘንብም።   ▫️ ብድር (ፋይናንስ) ለመስጠት፦ ከማህበረሰቡ የተሰበሰበ በቂ የተቀማጭ ገንዘብ (Deposit) ሊኖረው ይገባል።   ▫️ ቅርንጫፍ ለመክፈት፦ በአንድ ከተማ ላይ ቅርንጫፍ ለመክፈትና ለማስተዳደር በአማካይ በሚሊዮን የሚቆጠር ወጪ ይጠይቃል። ይህንን ወጪ ለመሸፈን ባንኩ ትርፋማ መሆን አለበት። ▫️ ቴክኖሎጂን ለማዘመን፦ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያላቸውን የባንክ ሶፍትዌሮች (Core Banking Systems) ለመግዛትና ዘመናዊ የዲጂታል መተግበሪያዎችን ለመገንባት በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር ካፒታል ይጠይቃል። ▫️The Staggering Irony እኛ ሙስሊሞች ምን እያደረግን እንደሆነ አስተውለናል? 🔸 የሙስሊሙ ማህበረሰብ የ"ከወለድ ነፃ" ገንዘብ 92.7% (462.3 ቢሊዮን ብር) የተቀመጠው በሪባ ባንኮች መስኮት ውስጥ ነው። ሙሉ በሙሉ እስላማዊ የሆኑት ባንኮቻችን ግን የተሰጣቸው 7.3% (36.5 ቢሊዮን ብር) ብቻ ነው። ይህ ማለት የጎረቤትን ላም በቅንጦት እያበላንና እያለብን፣ የራሳችን ጥጃ ግን በሳር እጥረት እየማቀቀች ሳለች "ለምን ወተት አልሰጠችኝም?" ብለን በጅራፍ እንደ መግረፍ ማለት ነው! ➡️ 92% የሚሆነውን አቅማችንን ለሌሎች አሳልፈን ሰጥተን፣ በ7% አቅም ብቻ የሚንቀሳቀሱትን የራሳችንን ባንኮች "ለምን ብድር አትሰጡንም? ለምን ቅርንጫፍ አትከፍቱም?" ብለን ስንወቅሳቸው መስማት እጅግ ይገርማል። ጥፋት የለባቸውም አላልኩም፤ ምን ዋጋ አለው፣ የእጅ ጣት ገማች ተብላ አትቆረጥ ሆኖብኝና ለጠላት አሳልፎ መስጠት ስለማይጠቅመን ብቻ ነው ሸፋፍኜ የማልፈው ያንን ፓርት። 🛡 እነዚህ የራሳችን ባንኮች በዚህ በጠበበውና በደረቀው 7% አቅማቸው ውስጥ ሆነው እንኳን ያደረጉትን ተጋድሎ ብናይ እናፍራለን፦   ▫️ ሒጅራ ባንክ፦ ያገኘው 15.09 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ብቻ ቢሆንም፣ ከዚህ ውስጥ 72.6% የሚሆነውን (10.96 ቢሊዮን ብር) መልሶ ለህብረተሰቡ አሰራጭቷል።   ▫️ ዘምዘም ባንክ፦ ካገኘው 15.21 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ውስጥ 69.2% የሚሆነውን (10.52 ቢሊዮን ብር) መልሶ ለህብረተሰቡ አሰራጭቷል። ▫️ ሸበሌ ባንክ፦ ካገኘው 3.20 ቢሊዮን ብር ተቀማጭ ውስጥ 70.6% የሚሆነውን (2.26 ቢሊዮን ብር) መልሶ አሰራጭቷል። የራሚስን መረጃ ስላላገኘሁ ነው እንጂ ፋይናንስ ማድረጋቸው አይቀርም። 🔸 አስተውሉ! CBE ከሰበሰበው የሙስሊም ገንዘብ ውስጥ መልሶ ያሰራጨው 37.1% ብቻ ነው። የራሳችን ባንኮች ግን ካላቸው አነስተኛ አቅም ላይ ከ70% በላይ የሚሆነውን ገንዘብ መልሰው ለህብረተሰቡ እያከፋፈሉ ይገኛሉ። 🔸 እስኪ አስቡት! በCBE የ"ከወለድ ነፃ" መስኮት ውስጥ ተኝቶ የሚገኘው 256.3 ቢሊዮን ብር ወደ ራሳችን ሙሉ ኢስላማዊ ባንኮች ቢዞር ኖሮ፦ 1⃣ እነዚህ ባንኮች 70% የሚሆነውን የማሰራጨት ልምዳቸውን ተጠቅመው ከ 180 ቢሊዮን ብር በላይ የሚሆን ግዙፍ የፋይናንስ አቅርቦት ለሙስሊሙ ማህበረሰብ ማቅረብ ይችሉ ነበር! 2⃣  በየቀበሌውና በየወረዳው አምረው የተሰሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ቅርንጫፎችን መክፈት ይችሉ ነበር! 3⃣  በሀገሪቱ ታሪክ እጅግ ዘመናዊ የሚባሉ የዲጂታል ባንኪንግ ቴክኖሎጂዎችን በቀላሉ መግዛት ይችሉ ነበር! ⚠️ ባንኮቻችንን አቅም አልባ አድርገን የምናስቀምጥ ከሆነ፣ ጉዳዩ ከተራ የኢኮኖሚ ኪሳራ በላይ ይሄዳል። ባንክ በባህሪው የህልውና ተቋም ነው። የተቀማጭ ገንዘብ (Deposit) አጥቶ የዕለት ተዕለት የኦፕሬሽን ወጪዎቹን መሸፈን ካቃተውና የመክሰር አደጋ ካንዣበበበት፣ ለመትረፍ ሲል በጭንቅ ውስጥ ይገባል። ያኔ፣ ምንም እንኳን ባንኮቻችን በታማኝ ሰዎች የሚመሩ ሊሆን ቢችልም፣ ከህልውና አስገዳጅነት የተነሳ በድብቅም ይሁን በግልጽ ከተለመዱት የሪባ አሰራሮች (ለምሳሌ ከተለምዷዊ ባንኮች ጋር በሚደረጉ የInterbank ገንዘብ ልውውጦች ወይም ሌሎች የፈሳሽነት መደገፊያ መንገዶች) ጋር እንዲመሳሰሉና ሸሪዓዊ ጥራታቸውን እንዲያላሉ ጫና ሊፈጠርባቸው ይችላል። አሁንም ይኑር አይኑር አላውቅም። 🎀 የራሳችንን ተቋማት በገንዘብ እጦት እያንገላታን ወደዚህ አስገዳጅ የብልሽት ገደል የምንገፋቸው እኛው ራሳችን ነን! የእነርሱን ሸሪዓዊ ንፅህና በዘላቂነት መጠበቅ የሚቻለው እኛ በታማኝነት የገንዘብ አቅማችንን ወደ እነርሱ ስናፈስ ብቻ ነው። 🔔ኢስላማዊ ባንኮች "ፍጹም ዘመናዊና ምቹ ሲሆኑ እጠቀማቸዋለሁ" ብሎ መጠበቅ፣ "እሳቱ ሳይነድድ እና እንጨት ሳይጨመርበት ሙቀት ሲሰጠኝ እቀመጣለሁ" ብሎ እንደመመኘት የዋህነት ነው። እነርሱ ምቹና ዘመናዊ የሚሆኑት እኛ ገንዘባችንን ስናስቀምጥላቸው ብቻ ነው። አሁኑኑ ውሳኔ እንውሰድ፦   📱 ገንዘባችንን ከሪባ ባንኮች "ከወለድ ነፃ መስኮቶች" በማውጣት፣ ወደ እውነተኛዎቹ እስላማዊ ባንኮች እናዛውር።   📱 ጥቃቅን የአገልግሎት መጓደሎችን በትዕግስት እያለፍን፣ የገዛ ቤታችንን በጋራ እንገንባ። ትግሉ የአገልግሎት ጥራት የመምረጥ ጉዳይ ብቻ አይደለም፤ ትግሉ የዕምነታችን፣ የማንነታችን እና የኢኮኖሚ ነፃነታችን ጉዳይ ነው! እስኪ ሀሳባችሁን አጋሩኝ... ዛሬውኑ አካውንታችንን ወደ እውነተኛው መስመር ለማዞር ቃል እንገባለን? 👇💬 || t.me/MuradTadesse
32
16
ሂጅራ ባንክ 10 ሚሊዮን ብር ዘካና ወቅፍ ማውጣቱን ሰምታችኋል⁉️ ========================== ✍️ የኢስላማዊ ባንክ ጥያቄ በኢትዮጵያ ሙስሊም ዘንድ ለዘመናት ሲንከባለል ቆይቶ፣ በመጨረ
ሂጅራ ባንክ 10 ሚሊዮን ብር ዘካና ወቅፍ ማውጣቱን ሰምታችኋል⁉️ ========================== ✍️ የኢስላማዊ ባንክ ጥያቄ በኢትዮጵያ ሙስሊም ዘንድ ለዘመናት ሲንከባለል ቆይቶ፣ በመጨረሻም በዘምዘም ባንክ እውን ሊሆን ሲቃረብ፤ አካሄዱ ያስፈራቸው ሙስሊም ጠሎች እንቅስቃሴውን አስቁመውት ነበር። ከዚያም "ከወለድ ነፃ (Interest Free)" የሚል በመስኮት የሚሰጥ ማታለያ ዘዴ ቀይሰው፣ የምናውቃቸውን ኡስታዞችና ሸይኾች አማካሪ አድርገው፣ ነገሮችን ቁልፍልፍ በማድረግ ቦታ ቦታ አስያዙ። 🔗ሁሉንም ነገር ለራሳቸው ካመቻቹ በኋላ እና የብሔራዊ ባንክ ህጎች አንቀው ይዘዋቸው ተበልቶ ባለቀበት ሜዳ ላይ፣ ሙሉ በሙሉ ኢስላማዊ የሆኑ ባንኮችን የፈቃድ ወረቀት ብቻ ሰጥተው አውላላ ሜዳ ላይ ጣሏቸው። 🖊 ከዚያ በኋላ የእኛዎቹ ባንኮች በማወቅም ይሁን ባለማወቅ በብዙ መልኩ በተጠበቀው ልክ ሙስሊሙን ሳይዙት ቀርተዋል። ሆኖም ግን፣ እጅ አልሰጡም! እየተፍጨረጨሩ አሁን ባሉበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል። ጭራሽ ዘካ ለማውጣትም በቅተዋል አል-ሐምዱ ሊላህ! 🖊 ይህ ሁሉ የሆነው የሁሉም ኢስላማዊ ባንኮች ሃብት ቢደመር፣ የአንዱን የግል የወለድ ባንክ (ከወለድ ነፃ ብሎ የከፈተውን መስኮት) ያክል እንኳ ሳይሆን ነው። ገንዘባችን በየትኛው ባንክ ምን ያክል ተከማችቶ እንዳለ በሌላ ፖስት በዝርዝር ዳታ እነግራችኋለሁ። 🔗እነዛ ቢሊዮኖችን የሚያተርፉት የወለድ ባንኮች የእኛን ገንዘብ እያሽከረከሩ አንድም ቀን ዘካ አላወጡም። እነዚህ የእኛዎቹ ግን አነስተኛ አቅም ይዘው እንኳ ሐቃቸውን መወጣት ጀመሩ። ✅ አስቡት! እነዚህን ባንኮች ብናጠናክራቸውና ገንዘባችንን ሙሉ በሙሉ ወደነርሱ ብናደርገው፣ እነርሱ የሚያወጡት የዘካ ገንዘብ ብቻ የስንቱን ሚስኪን ጉሮሮ እንደሚዘጋና ስንቱን ሐጃ እንደሚሞላ? የሂጅራ ባንክን የ2025/2026 ስኬት እስኪ በትንሹ እንመልከት፦ 💎 ተቋማዊ ዘካ እና ወቅፍ፡ በሀገራችን የፋይናንስ ታሪክ ፈር ቀዳጅ በመሆን፣ ከአጠቃላይ ትርፉ ላይ 8 ሚሊዮን ብር ለዘካ፣ እንዲሁም 2 ሚሊዮን ብር ለወቅፍ (በድምሩ 10 ሚሊዮን ብር) በማውጣት ሸሪዓዊ ግዴታውን ተወጥቷል! 💎 ያለትርፍ (ቀርድ አል-ሐሰን) ብድር፡ ከ341 ሚሊዮን ብር በላይ ያለምንም ትርፍ በብድር መልክ አቅርቧል። 💎 የሐጅ ጉዞ፡ የገንዘብ እጥረት ለገጠማቸው 35 ምዕመናን፣ የጉዞውን 50% ወጪ ያለምንም ትርፍ (በቀርድ አል-ሐሰን) በማቅረብ የሐጅ ህልማቸውን እውን አድርጓል። 💎 በአንድ አመት ውስጥ በ115% በማሳደግ 31.45 ቢሊዮን ብር አድርሷል! 💎 አጠቃላይ ትርፍ በ132% በማሳደግ 1.9 ቢሊዮን ብር አትርፏል። 💎 3,871 ለሚሆኑ አነስተኛና መካከለኛ ነጋዴዎች፣ ሴቶችና ወጣቶች ያለ ማስያዣ 1.5 ቢሊዮን ብር አቅርቧል። ቢያስከፍኑም ቢያስደስቱንም እኚህ የኛ ተቋሞች ናቸው። የእኛ መበረታታትና ማደግ፣ የራሳችንን ማህበረሰብ ከድህነት ለማውጣት ትልቁ መሳሪያችን ነው። ✅ ገንዘባችሁን ወደ ትክክለኛዎቹ ኢስላማዊ ባንኮች በማዞር የዘካው፣ የሰደቃው እና የዕድገቱ ተካፋይ እንሁን! || t.me/MuradTadesse
26
17
ደግ ማሰብ ይሻላል ~ ሴትዮዋ ለአንዱ ጠበቃ እንዲህ ስትል ጠየቀችው፦ "አንድ ሰው አግብቼ ነበር። ህፃን ልጅ አለው። ህፃኑ ሲወለድ ጊዜ ነው እናቱን በሞት ያጣው። አሁን ላይ እኔ ነፍሰ ጡር ነኝ። ይሄ ህፃን ከልጄ ጋር በጋራ እንዲኖር አልፈልግም። እና አባት ልጁን ወላጆቻቸውን ባጡ ህፃናት ማሳደጊያ ውስጥ እንዲያስገባ የሚያስገድደው የህግ አንቀፅ ይኖራል ወይ?" ጠበቃው በዚህን ጊዜ እንዲህ አላት፦ "ቆይ አትቸኩይ! ምን ይታወቃል አንቺም በወሊድ ሞተሽ አባት ሁለቱንም ልጆች የምታሳድግ ደግ ሴት ያገባ ይሆናል።... " ከአንድ 0ረብኛ ፅሁፍ የተመለሰ። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
23
18
እየተረሳ የመጣ ሱና ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ስጦታ ተሰጣጡ፣ ትዋደዳላችሁና" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 3004] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me
እየተረሳ የመጣ ሱና ~ የአላህ መልእክተኛ ﷺ "ስጦታ ተሰጣጡ፣ ትዋደዳላችሁና" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ ፡ 3004] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
26
19
📞truecaller premium በነፃ ያለምንም ክፍያ 💵አምጥተንላቹሀል Basic truecaller በተለያየ መንገዶች የተሻለ ሲሆን ከጥቅሞቹም በጥቂቱ 📌የ truecaller profile ማን እንዳየው መመልከት ትችላላችሁ 📌እንዲሁም truecaller ላይ ስልካችሁን ማን search እንዳረገው ያሳውቃቹሀል 💕ለመጫን ስትሞክሩ App not install❎ ካላችሁ እነዚን Settings አስተካክሉ። 1⃣-Settings and privacy ውስጥ ገብታችሁ Auto  blocker የሚለው on ከሆነ off አድርጉት። 2⃣-Play store ከፍታችሁ profile👤 ላይ ከገባችሁ በኋላ play protect🛡 ከላይ settings ምልክት ኣለ እሱ ዉስጥ ገብታችሁ "scan apps with play protect" እና "Improve harmful app detection" የሚሉትን off አድርጓቸው።
38
20
https://www.tiktok.com/@ahmedneserddin39/video/7658379776666733831?_r=1&u_code=eg4ljb2i5difdb&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=eg4lj38ad8f0kg&share_item_id=7658379776666733831&source=h5_m&timestamp=1783415615&user_id=7411859346621760518&sec_user_id=MS4wLjABAAAADaxaQHC9CxCesQa0ZXcXdP593LUTbZJF8U8VLkH5efL4jaxGryxjjTTaVCOPV1Cv&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7652334380493702928&share_link_id=714b3b31-b795-4489-a5bf-9cf0ea78a503&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&sp_root_share_link_id=714b3b31-b795-4489-a5bf-9cf0ea78a503&link_reflow_popup_iteration_sharer=%7B%22click_empty_to_play%22%3A1%2C%22dynamic_cover%22%3A1%2C%22follow_to_play_duration%22%3A-1.0%2C%22profile_clickable%22%3A1%7D&panel_source_v2=share_panel&share_enter_from=homepage_hot&item_author_type=2&enable_checksum=1&sp_level=1&sp_root_u=eg4ljb2i5difdb&sp_root_d=eg4lj38ad8f0kg
7