en
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
9 025
Subscribers
-324 hours
-417 days
-7030 days
Posts Archive
🎁ታላቅ የሙሓደራ ፕሮግራም📱 በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤 ግሩፕ ላይ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን እየጠበቅናችሁ እንገኛለን። ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠
🎁ታላቅ የሙሓደራ   ፕሮግራም📱 በ 🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️🅰️ 🔤🔤🔠🔤🔤🔤🔤🅰️🔤  ግሩፕ  ላይ  የዳዕዋ  ፕሮግራም  አዘጋጅተን  እየጠበቅናችሁ  እንገኛለን። ተጋባዥ 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ⭐️ኡስታዝ ኸድር አህመድ ⭐️ኡስታዝ አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ ⭐️ኡስታዝ ዶ.ሰዒድ ሙሳ ⭐️ኡስታዝ አቡ ሱፊያን ⭐️ኡስታዝ አቡ ሙአዝ ⭐️ኡስታዝ አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⭐️ሼህ አውል አል_ከሚሴ(አቡ አማር) 🔢መድረኩን የሚመሩልን ወንድሞች ✅አቡ ኹዘይፋ ሰኢድ ✅አቡ ሂበቲላህ ሁሴን ✅አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር ✅ ✅በእለቱም ታላቅ የምስራች ይኖረናል ሁላችሁም በጉጉት እንድትጠብቁን እናሳስባለን ✅ ❄️የፊታችን ጁማዓ✈️ ሰአት ⭐️ ከምሽቱ 3⃣:0⃣0⃣ጀምሮ   ሙሓደራው  የሚካሄድበት  ግሩፕ መርከዝ አቡ ፈውዛን🔤✈️🔤     👇👇👇 t.me/merkez_abu_fewzan t.me/merkez_abu_fewzan

ወዳጄቼ ተወልጀ ባደግኩባት ከተማ የተከሰተ አሳዛኝ ክስተት ነው እናት ቤቴ በሀዘን ተውጧል የቀረኝ አንዱን ልጄን አድኑልኝ ትላለች የእርዳታ ጥሪ ልጆቼን ተነጠኩ አንዱን ገደሉብኝ አንዱን አድኑልኝ ትላለች እናታችን ወንድማችን ኡመር ሀሰን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም ሉማሜ ከተማ የአባቱ የቀብር ስነ ስራአት ላይ ለመገኘት በመሄድ ላይ እያለ መንገድ ላይ ባጋጠማቸው እገታ ታላቅ ወንድሙም ወዲያዉኑ የተገደለ ሲሆን እሱም እንደታገተ ይታወቃል አጋች አካላትም ልጁን ለመውሰድ የምትፈልጉ ከሆነ 2 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሲሆን ቤተሰቦቹም አቅም ስለሌላቸው የአቅማቹሁን እንድትረድን ስንል በፈጣሪ ስም እንማፀናለን የአካውን ባለቤት ስም ኢብራሂም ሀሰን (ታላቅ ወንድም) ንግድ ባንክ 1000270990057 አቢሲንያ 131756399 ለበለጠ መረጃ 0934181613 የአቅማችሁን በማገዝ እና ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ አግዙን። መልእክቱ ከወንድማችን Hussen Oumer የተወሰደ ነው።

የምንችለውን እናስተምር ~ ኢብኑል ሙባረክ - ረሒመሁላህ - "ከእድሜህ አንድ ቀን ብቻ ነው የቀረህ ብትባል ምን ትሰራ ነበር?" ተብለው ተጠየቁ። "ሰዎችን አስተምር ነበር" አሉ። [አልመድኸል ኢለሱነን፣ አልበይሀቂይ፡ 309] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

ገንዘቤ አይባልም.mp32.79 MB

🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ 🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ~በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። 📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ ! ~ t.me/https_Asselfya

« ቁርዓንን እንደማንበብና በወላጆች ላይ በጎ እንደ መዋል የበለጠ በረከትን የሚያስገኝ ነገር የለም(ሼኽ ሱለይማን አር-ሩሄይሊ)!! «አንድ ሰው በየቀኑ ቁርዔን የሚቀራ ከሆነ፣ በቤተ| ሰቦቹ መልካም የሚውል ከሆነ ሲሳዩ ይሰፋል፤ የፈለገውን ያገኛል። እነዚህ ሁለት ተግባራት ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች ዋንኞቹ ናቸው። 🎉ሲሳይ እንዲሰፋለት የሚፈልግ እንዚህ ሁለቱ ነገሮች ላይ ይበርታ!!!!

አላማህ ላይ አተኩር ከዓላማህ ጋር በማይገናኙ ነገሮች አትዘናጋ!! አወ በራስህ ላይ ብቻ አተኩር! ስለ አዋዋልህ, ስለ ስኬትህ እና ስለ አለማህ በደንብ አተኩር!! ከዛ ዱዓ......
አላማህ ላይ አተኩር ከዓላማህ ጋር በማይገናኙ ነገሮች አትዘናጋ!! አወ በራስህ ላይ ብቻ አተኩር! ስለ አዋዋልህ, ስለ ስኬትህ እና ስለ አለማህ በደንብ አተኩር!! ከዛ ዱዓ......

VID_20241230_061328_822.m4a4.91 KB

➡️ቁርአን በመሀፈዝ ሂደት ላይ አጋዥና ወሳኝ የሚባሉ 9 ነጥቦች ➡️የሀፈዝነውን ቁርአን እየጠፋብን ስንቸገር ማከሚያ የሆኑ 4 ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰውበታል። 🎙በወንድም ጀላሉ ሁሰይን (አቡ ዚክራ

ህልማችሁን፣ እቅዳችሁን ለሰዎች አትናገሩ። ከመሳካቱ በፊት የተነገረ እቅድ የመሳካት እድሉ ጠባብ ነው። ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ "ጉዳዮቻችሁን ታሳኩ ዘንድ በመደበቅ ታገዙ። እያንዳንዱ ባለ ፀጋ ምቀኛ አለበትና።" [አሶ፞ሒሐህ: 3/439 ~

~ነገሮች ሁሉ በተወሳሰቡበት በዚህ ዘመን አንዳንድ ጊዜ ጥግ መያዝን የመሠለ ነገር ይሆን?! ከአብዛኛው ሰው ዉሎ መራቅ፣ መገለል። ጥግ ይዘህ ራስህን መገምገም።ስለ ጥፋትህ፣ ስለ ጉድለትህ፣ ስለ ድክመትህ ከአላህ ጋር ማውራት፣ ማንሾካሾክ።ነገሮችን ቁጭ ብለን ስናስባቸው ይደክማል ። ከአላህ ጋር ስናንሾካሹክ ቀለል ይላል። አምላካችን ሆይ! አትተወን፣ አታርቀን፣ አትጥላን። = منقول

🔴አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂርአት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 📚ኪታብ፦ ተውጅሀት ሊልሙዕሚናት ሀውለ አት_ተበሩጅ ወሱፉር 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ተ ጀ መ ረ 👉ሸር አድርጉት ተቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

የቤቱ ሸር ! 🎙Usetaz muhammed sirage || t.me/Muhammedsirage

التهاون في صلاة الفجر

Repost from ፈዋኢድ
የprofile ስማቹን الله أكبر ...سبحان الله ....لا إله إلا الله አታድርጉ !!!

ተ         ጀ                    መ                                                   ረ 📌 عنوان : لا تكن إمعة!!! 🎤በወንድም አቡ ጁለይቢብ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Multeka_Selefiyin https://t.me/Multeka_Selefiyin

በህይወትህ ላይ ብዙ ነገሮችን ታስባለህ ፣ ብዙ ነገሮች ላይም ትጥራለህ ፣ ብዙ ውጣ ውረዶችም ታሳልፋለህ ግን በነዚህ ሁሉ ክስተቶች እኛ ያሰብነው ፣ እኛ ያልነው ፣ እኛ ያለምነው ሳይሆን በውሳኔው ሁሉ ስህተት የሌለው  የአላህ ውሳኔ ብቻ ነው ሚፈፀመው።       t.me/Darutewhide