💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 832
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-1630 days
Posts Archive
ፆመኛ እና መፋቂያ
~
① ከቀትር በፊት ባለው ጊዜ መፋቂያ መጠቀም ያለ ልዩነት የተፈቀደ ነው።
② ከቀትር በኋላ ባለው ላይ አንዳንድ ዑለማዎች እንደሚጠላ ቢገልፁም ይህም ልክ ከቀትር በፊት እንዳለው ጊዜ የሚፈቀድ ብቻ ሳይሆን የሚወደድ ነው።
③ ፆመኛ ሰው የመፋቂያውን ፍርፋሪ ወይም እርጥበት እንዳይውጥ መጠንቀቅ አለበት። አስቦበት ሳያደረገው ድንገት የሚገባው ግን ችግር የለውም።
④ የጥርስ ሳሙና መጠቀም ይፈቀዳል። በላጩ ግን አለመጠቀሙ ነው። የጥርስ ሳሙና የመስረግና ወደ ጉሮሮ የመውረድ ሃይል አለውና። ስለዚህ ይህንን በቀን በመጠቀም ፋንታ በሌሊት ያድርገው። ወይም ደግሞ ያለ ሳሙና ብሩሹን ብቻ ይጠቀም።" [ሸርሑል ሙምቲዕ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን: 6/394]
=
ቴሌግራም:
https://t.me/IbnuMunewor
🌿 *الصِّيام والقرآن يُطهِّران وسخ القلوب المجتمع من أمراضها: شهوةً وشبهةً؛ كما يُطهِّر الماءُ والصَّابون وسخَ الأبدان والثِّياب، فاغتنموا اجتماعهما في رمضان، وخذوا منهما بحظٍّ وافرٍ؛ لتكملَ طهارةُ قلوبكم، فتزكوا وتفلحوا.*
•- الشيخ د. *صالح العصيمي* وفقه الله
•- ٦ رمضان ١٤٤٦ هـ
✅ቁርአን ስታዳምጥ፦
~ውስጥህ ይረካል
~ጭንቅህ ይወገዳል
~ኢማንህ ይጨምራል
~መንፈስህ ይታደሳል
~ቀልብህ ይረጥባል
~አላህ ይወድሀል
~ሸይጧን ይርቅሀል
~አይምሮህ ይደሰታል
~ትልቅ ወኔ ይሰማሀል
~
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
🔖ሼይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦
❞ دعاؤك لوالديك في صلاة التراويح أو صلاة التهجد ، أفضل بكثير من أن تذبح له عشر نياق ❝.
በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ሶላት ላይ ለወላጆችህ የምታደርገው ዱዓ ለእነሱ አስር ግመሎችን ከማረድ በጣም የተሻለ ነው!
🔖ቁርአንን በማድመጥ የምናገኛቸዉ ጥቅሞችጥቂቶቹ.....!
~የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤
~ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤
~ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን።
~እህቶቸ ኑማ የቁርአን ቻናል ልጋብዛችሁ
በሚያምር አቀራር የሚቀሩት ሴት አረቦች ናቸዉ እኛ ያለብን ዝምብለን ማድመጥ ብቻ ነዉ።ሊንኩ ለወንዶች መላክ አይቻልም ።
የምፈልጉ እህቶች አናግሩኝ
@TBint_seid
🔖የተመረጡ የፆሞ ፈትዋዎች
~
➀ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10118
➁ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10121
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10121
➂ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10122
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10122
➃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10124
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10124
➄ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10132
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10132
➅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10133
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10133
➆ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10134
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10134
⓼ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10135
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10135
⓽ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10136
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10136
⓾ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10138
➀➀ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10140
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10140
➀➁ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10141
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10141
➀➂ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10144
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10144
➀➃ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10159
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10159
➀➄ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10167
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10167
➀➅ t.me/abu_reyyis_arreyyis/10168
t.me/abu_reyyis_arreyyis/10168
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
أحكام الحيض والنساء في الصيام
مختارات من فتاوى الصيام
የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች
تأليف
ዝግጅት
د.عزيز بن فرحان العنزي
ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
➃))ሙእሚኖች የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ሲነበብ ሲሰሙ ምን ይሆናሉ ⁉️
➁))ቁርአንን ቀርተን በህይወታችን ላይ ተፅእኖ (ለውጥ ) የማያመጣው ለምንድን ነው⁉️
➀)ከሰዎች መካከል በቁርአን ህይወታቸው የሚቀየረው ደስተኛ የሚሆኑት እነማን ናቸው⁉️
