ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 832
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-1630 أيام
أرشيف المشاركات
ፆመኛ እና መፋቂያ ~ ① ከቀትር በፊት ባለው ጊዜ መፋቂያ መጠቀም ያለ ልዩነት የተፈቀደ ነው። ② ከቀትር በኋላ ባለው ላይ አንዳንድ ዑለማዎች እንደሚጠላ ቢገልፁም ይህም ልክ ከቀትር በፊት እንዳለው ጊዜ የሚፈቀድ ብቻ ሳይሆን የሚወደድ ነው። ③ ፆመኛ ሰው የመፋቂያውን ፍርፋሪ ወይም እርጥበት እንዳይውጥ መጠንቀቅ አለበት። አስቦበት ሳያደረገው ድንገት የሚገባው ግን ችግር የለውም። ④ የጥርስ ሳሙና መጠቀም ይፈቀዳል። በላጩ ግን አለመጠቀሙ ነው። የጥርስ ሳሙና የመስረግና ወደ ጉሮሮ የመውረድ ሃይል አለውና።  ስለዚህ ይህንን በቀን በመጠቀም ፋንታ በሌሊት ያድርገው። ወይም ደግሞ ያለ ሳሙና ብሩሹን ብቻ ይጠቀም።" [ሸርሑል ሙምቲዕ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን: 6/394] = ቴሌግራም: https://t.me/IbnuMunewor

🌿 *‏الصِّيام والقرآن يُطهِّران وسخ القلوب المجتمع من أمراضها: شهوةً وشبهةً؛ كما يُطهِّر الماءُ والصَّابون وسخَ الأبدان والثِّياب، فاغتنموا اجتماعهما في رمضان، وخذوا منهما بحظٍّ وافرٍ؛ لتكملَ طهارةُ قلوبكم، فتزكوا وتفلحوا.* •- الشيخ د. *صالح العصيمي* وفقه الله •- ٦ رمضان ١٤٤٦ هـ

✅ቁርአን ስታዳምጥ፦ ~ውስጥህ ይረካል ~ጭንቅህ ይወገዳል ~ኢማንህ ይጨምራል ~መንፈስህ ይታደሳል ~ቀልብህ ይረጥባል ~አላህ ይወድሀል ~ሸይጧን ይርቅሀል ~አይምሮህ ይደሰታል ~ትልቅ ወኔ ይሰማሀል ~

مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

🔖ሼይኽ ኢብን ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦ ❞ دعاؤك لوالديك في صلاة التراويح أو صلاة التهجد ، أفضل بكثير من أن تذبح له عشر نياق ❝. በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ሶላት ላይ ለወላጆችህ የምታደርገው ዱዓ ለእነሱ አስር ግመሎችን ከማረድ በጣም የተሻለ ነው!

🔖ቁርአንን በማድመጥ የምናገኛቸዉ ጥቅሞችጥቂቶቹ.....! ~የሃርፍ አወጣጥ እንማርበታለን፤ ~ቁርኣን ለመቅራት ያነሳሳናል፤ ~ከዚህም በላይ ደግሞ የአላህን እዝነት እናገኝበታለን።

~እህቶቸ ኑማ የቁርአን ቻናል ልጋብዛችሁ በሚያምር አቀራር የሚቀሩት ሴት አረቦች ናቸዉ እኛ ያለብን ዝምብለን ማድመጥ ብቻ ነዉ።ሊንኩ ለወንዶች መላክ አይቻልም ። የምፈልጉ እህቶች አናግሩኝ @TBint_seid

أحكام الحيض والنساء في الصيام مختارات من فتاوى الصيام የተመረጡ የፆም ፈትዋዎች تأليف ዝግጅት د.عزيز بن فرحان العنزي ዶ/ር አዚዝ ቢን ፈርሃን አልአንዚይ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

➃))ሙእሚኖች የአላህ ቃል የሆነውን ቁርአን ሲነበብ ሲሰሙ  ምን ይሆናሉ ⁉️
Anonymous voting

ቀልባችን ህያዉ ( ህይወት) የሚኖረው መቸ ነው⁉️
Anonymous voting

➁))ቁርአንን ቀርተን በህይወታችን ላይ ተፅእኖ (ለውጥ ) የማያመጣው ለምንድን ነው⁉️
Anonymous voting

➀)ከሰዎች መካከል በቁርአን ህይወታቸው የሚቀየረው ደስተኛ የሚሆኑት እነማን ናቸው⁉️
Anonymous voting