es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
9 015
Suscriptores
-424 horas
-297 días
-7530 días
Archivo de publicaciones
ቁጥብ ሁኝ ትወደጃለሽ!! ---------------------- ⛔️ትኩረትህን በምን ሳበችው አሉት!? ✅ ብዙወች የወንድን ትኩረት ለማግኘት ስንት እየሰራቸው እያየች እሷ ግን ትኩረት ለመሳብ ባለመሞከሯ ማረከችኝ በማለት መለሰላቸው!! t.me/nuredinal_arebi

ولَابُدّ عَلى المَـرأة أنْ تَشْغلَ يَومهَا بِطلبِ العِلمِ الشّرعِي ، وتُحاوِلَ إتْقانَ وضبْطَ مَافرَضَهُ اللهُ علَيهَا طَلبهُ وتَعلُّمَهُ، مِن عقِيدَةٍ وفِقهٍ لَا يصِحُّ دِينُها إلّا بِه وعُلومِ الحَديثِ وَالتّفسِير وغَيرِها... فالمَرأةُ التّي تَعصِفُ بِها ريَاحُ الكَسلِ والخُمولِ والتّهَاون ، لَيسَت امرَأةً سوِيّةً متَأصِلَةً فِي المَنهجِ ، فنَنصحُها بمُراجَعةُ ذَاتِهَا ، وسُؤالِها عمّا إذَا كَانَ هذَا يُرضيهَا وبِه اكتِفَاؤُها ، فإنْ عُرضَ علَيهَا وَاجِبٌ عَرفتِ المَطلُوب ولَم تَقِف مَوقِفَ المُتحَيّرِ ، وإنْ مرّت بِها مسْألَةٌ منْ مسَائِل النّساءِ وَجدَت نَفسَها متَمكِنةً مِن المَسألَة وعَارِفةً بمَا ينْبغِي علَيهَا فِعلُه ، فإنْ لَم تَكُن هكَذَا فمَا هِي بذَاتِ عَزيمَةٍ ومَاهِيَ بسَاعِيةٍ للإمتِثالِ لشَرعِ ربّها ومَاسنّهُ نبِيّهَا " طَلبُ العِلمِ فَريضَةٌ علَى كُلِّ مُسلِمٍ ومُسلِمَة " .

🛜ዛሬ እና ነገ የሚደረጉ የዳዕዋ ፕሮግራሞች ዛሬ ምሽት በትዳር እና ኢስላም ቻናል ⭐ t.me/tdarna_islam/4730 t.me/tdarna_islam/4730 ⭐ ዛሬ ምሽት በኢብኑ ተይሚያህ ቻናል ⚫️ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13943 ⭐️ ነገ እለተ ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ በደሴ ከተማ 🌟 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805 t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19805 🛜ከላይ ባለው ልንክ እየገባችሁ ሙሉ ተጋባዥ እንግዶች እና ርዕስ አንብቡ✅

🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ
🔖አዲስ የሙሀደራ ማስታወቂያ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ «በአላህ ፍቃድ ዛሬ ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ እኛ እና ስልካችን በሚል እርእስ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀማችን በተመለከተ የምንተዋወስ ይሆናል !» 🛑👉በዚህ ጉዳይ ላይ አሳሳቢና አንገብጋቢ ጉዳዮች በማንሳት እንመካከራለን። 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የቴሌግራም ቻናል፦  t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

ሶላት ዐለ'ነቢይ ~ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَل
ሶላት ዐለ'ነቢይ ~ { إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰۤىِٕكَتَهُۥ یُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِیِّۚ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ صَلُّوا۟ عَلَیۡهِ وَسَلِّمُوا۟ تَسۡلِیمًا } "አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡" [አልአሕዛብ፡ 56] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

🔖ለአሏህ ብለን በለሊት ጨለማ የምሠግዷት የለይል ሶላት፦ ~የህይወት ምስቅልቅን ያስተካክላል፡ ~የቀብር ጨለማን ያበራል፡ ~የአኼራ ህይወትን ያሳምራል፡ ~የሲሯጥ ጉዞን ቀላል ያደርጋል፡ ✅ ያ አኺ! ያ ኡኽቲ! ጌታችን እኮ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ ወርዶ ሊምረን፡ የፈለግነውን ሊሰጠን፡... እየተጣራ ነው። ✅እንንቃ|እናንቃ! ~

🔖መልካም ሚስት ወደ ህይወቱ እስካል መጣች ድረስ ወንድ ልጅ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ይወድቃል። እሷን ካገኘ ይረጋጋል። ሩሁ ከሩሇ ቀልቡ ከልቧ ጋር ይቆራኛል። ከሱ ጋር በመሆን ጉድለቱን ትሞላለች። የተረጋጋና የሰከነ ታደርገዋለች። 🔖ከአረብኛ ፅሁፍ የወሰድኩት አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሏል። «ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩበመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡» 📖ሱረት አር_ሩም (21) منقول = t.me/https_Asselfya

ጥያቄ ? እውነት/ሀሰት ✍በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል ⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን 𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የሱና ቻናል ታገኛላችሁ 🛰     👇👇👇

🌼أَلَّا يَسْجُدُوا۟ لِلَّهِ ٱلَّذِى يُخْرِجُ ٱلْخَبْءَ فِى ٱلسَّمَٰوَٰتِ وَٱلْأَرْضِ وَيَعْلَمُ مَا تُخْفُونَ وَمَا تُعْلِنُونَ ~ለዚያ በሰማያትና በምድር የተደበቀውን ለሚያወጣው፣ የምትሸሽጉትንና የምትገ ልጹትንም ሁሉ ለሚያውቀው አላህ እንዳይሰግዱ (ሰይጣን አግዷቸዋል)፡፡ ~ t.me/https_Asselfya

🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ
🔖አዲስ የቂርአት ማስታወቂያ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ዘወትር ምሽት በሳኡዲ ሰአት አቆጣጠር 9:00 ጀምሮ የሪሳለቱል ሂጃብ ኪታብ ቂርአት የምንጀምር ይሆናል። 🛑👉በኒቃብ ዙሪያ ለሚነሱ ሹብሀዎች አንድ በአንድ መልስ የሚሰጥ ከመሆኑ ጋር ኒቃብ ያለበሱ እንዲለብሱየለበሱት ደግሞ እንዲፀኑየፀኑት ደግሞ እንዲጀግኑ የሚያግዝ ወሳኝ ኪታብ ነው። «የሚጀመርበት ቀን ቅዳሜ ሕዳር 14/3/2017 ነዉ» ከምሺቱ 9:00 ስአት በሳዑድ አቆጣጠር በኢትዮ 3:00 ስአት! ይጠብቁን ! ❍ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

"اللَّهمَّ إنِّي أسألُكَ الجنَّةَ، وأَعوذُ بِكَ منَ النَّارِ." #تلاوة

🎙በሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም  «ሀፊዘሑላህ» 📄እየተቀራ ያለ የተከበረው ቁርኣን ቃል በቃል  ትርጉም በቀላሉ ለማገኘት ....! ⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼⤼   ↹ክፍል «❶»⥥⤸                           t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10242 ↹ክፍል «➋»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10266 ↹ክፍል «❸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10288 ↹ክፍል➍»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10290 ↹ክፍል «➎»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZain/2986 ↹ክፍል «➏»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10352 ↹ክፍል «➐»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10384 ↹ክፍል «➑»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10426 ↹ክፍል «➒»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10448 ↹ክፍል «➓»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10455 ↹ክፍል «➊➊»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10471 ↹ክፍል «➊➋»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10512 ↹ክፍል «➊❸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10553 ↹ክፍል «➊⓸»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10631 ↹ክፍል «➊⓹»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10654 ↹ክፍል «➊⓺»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10690 ↹ክፍል «➊⓻»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10696 ↹ክፍል «➊⓼»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10726 ↹ክፍል «➊➒»⥥⤸ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/10763   🔖ይቀጥላል ኢንሻ  አላህ ...........!!✍      👉የቴሌግራም ቻናል፡-↓↓      = t.me/Sheikhmuhammedzainadam   t.me/Sheikhmuhammedzainadam

🔖እዉቀትን መታደል የነብያቶች ወራሸ መሆን ነዉ። ነብያቶች ወርቅ ይሁን ብር አላወረሱም ያወረሱን እዉቀትን ነዉ። ~የድን መድከም  ሠበቡ ዋናዉ ምክንያት እዉቀት ማነስ ነዉ። ~እወቀት የትም ያኮራል ያስከብራል። ~በማወቅ ከዱኒያ ከአኼራ አደጋ መዳን ይቻላልከሠሩበት ከተጠቀሙበት። ~እንደ መሀይምነት የሚያሳፍር የሚያዋርድ ካባ  የለም። እና እዉቀትን በመፈለግ ላይ ችላ አንበል እንበርታ። ~ t.me/https_Asselfya

🔠🔠🔠🔠⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ✅ተ    ጀ      መ          ረ  ገባ ገባ በሉ 🖋ርዕስ    የቀልብ መድረቅ ⚫️ 🎙አቅራቢ ፦✅ አቡ ዚክራ ✅ የሚተላለፍበት ሊንክ ⬇️ t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream

🔖ጉዞ ወደ አላህና ወደ አኼራ https://t.me/wereda07wetat?videochat https://t.me/wereda07wetat?videochat ግቡ ቀልባችሁን አርጥቧት ~

🔖የአላህ መልእክተኛ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። 📍አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው። ①) ሷሊህ ሚስት ②) ሰፊ መኖሪያ ③) መልካም ጎረቤትና ④) ምቹ መጓጓዣ። 📚ሲልሲለቱ አሰሒሃ (282) t.me/https_Asselfya

🔖ትዳር አንዱ የሪዝቅ ማግኛ ስበብ ነዉ። የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦ ~ሶስት ሰዎች የአላህ እገዛ ሊያደርግላቸዉ የተገቡ ናቸዉ።ከጠቀሱት አንዱ፦ ~ከሀራም ለመጠበቅ ሲል ትዳር የመሠረተ ነዉ። 📚ትርሚዚ ዘግበዉታል።        ~ t.me/https_Asselfya

➡️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🔈 〰በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🟢✅ ተጋባዥ እንግዶቻችን ▼ ⭐️ኡስታዝ ጅላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ ✅ 🛜ርዕስ➡️ የቀልብ መድረቅ🔻 🌟ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ 🎤
➡️አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም  🔈 〰በትዳር እና ኢስላም ቻናል 🟢✅ ተጋባዥ እንግዶቻችን ▼ ⭐️ኡስታዝ ጅላሉ ሁሰይን አቡ ዚክራ ✅ 🛜ርዕስ➡️ የቀልብ መድረቅ🔻 🌟ኡስታዝ ኑረዲን አል አረቢ 🎤                           ርዕስ🎤 ስኬታማ ትዳር ✅✅ኡስታዝ አቡ ሂበቱላህ 🎤 ⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 ይህ ፕሮግራም ለየት የሚያደርገው 🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤🔤 መሆኑ ነው  ✅ ሰአት እና ቀን ቀን  ➡️ ዛሬ እሮብ ሰአት➡️ ከ3:00 ጀምሮ 🔈የፕሮግራም መሪ አቡ ሱፊያን🟢 🕯 🔤🔤🅰️🔤🔤🅰️🔤⬇️ ➡️ http://t.me/tdarna_islam ➡️ http://t.me/tdarna_islam