💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more9 037
Subscribers
-424 hours
-177 days
-6830 days
Posts Archive
•••
لذة سماع القرآن || الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله .
Repost from ኑ የራያ ሰለፍዩችን መስጅድ በጋራ እንገንባ
ተ
ጀ
መ
ረ
በወንድም አቡ ኢምራን
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/+DORpw-2geSliNzM0
ከመልካም ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ ላይ ትልቁ“ ፀጋ” ማለት ትዳር ነው። ከመጥፎ ሰው ጋር ከገጠመህ የዱንያ “ጀሃነም ”ማለት ትዳር ነው።
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሓፊዘሁላህ
~¤ t.me/Darutewhide
🔖ወላጆችህ አንተ ላይ ካላቸው ሀቆች ውስጥ በእነዚህ በተከበሩ ሌሊቶች ውስጥ አብዝተህ ዱዐ ልታደርግላቸው ነው።
🛑👉አድስ የሙሀደራ ፕሮግራም !
🎙«በሸይኽ ሙሐመድ መኪን»
ርዕስ፦ ስለ ተቅዋ..!
ተ
ጀ
መ
ረ
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
=
t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
Repost from Dr. Seid Musa
[ ከቅዱስ ቁርኣን ግንዛቤዎች እና ጥቅሞች ]
- በጣም የተለፋበትና የተደከመበት ስራ ነው።
ይክፈቱት ይጠቀሙበታል። -
https://t.me/AbulBukhariSeid
﴿ وَمَاۤ أُبَرِّئُ نَفۡسِیۤۚ إِنَّ ٱلنَّفۡسَ لَأَمَّارَةُۢ بِٱلسُّوۤءِ ﴾
የቤት እመቤት የሆንሺ የቤት ሰራተኛ አትቀጥሪ ራስሺ ስሪ ሀቂቃ የምሬን ነው!
በሌላ ነገር አዳይተረጎም!?
የራስን ቤት ራስ ማስተዳደር ባልን እራስሺ ሰርተሺ መካደም ልጆችሺን ራስሺ በተርቢያ ማሳደግ እሚያክል ነገር የለም ኋላ ለራስሺ ይጠቅምሻል ይህ በቤትሺ እራስሺ መስራትሺ መካደምሺ ልጆችሽን መንከባከብሺ ጥቅሙ ላንች ነው!!
በራስሺ ቤት መድከም መስራትሺ ላንች እረፍት ነው!
Repost from N/a
🔖የመልካም ስራ ጥሪ!
የፊታችን እሁድ በመጋቢት 14/2017 (ረመዻን 24ኛ ሌሊት) በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 04:15 ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል።
►የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
❶»ሸይኽ ሑሰይን (አቡ ሰላሑዲን)
➋»ሸይኽ ሙሐመድ መኪን
❸»ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
❹»ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
❺»ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ
✓የፕሮግራሙ መሪዎች :-
➀ አቡ ሑዘይፋ (ሰዒድ ሙሐመድ)
➁ ዐብዱ ሰመድ ዑመር (አቡ ዐብዲላህ)
☞«ሊንኩን ሸር በማድረግ የኸይር ስበብ ይሁኑ»።
↶↶↶↶↶↶↶↶
t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
አዲስ ሙሀዶራ
--------------
....ርዕስ....
«የባል-ሐቅ በሚስቶች ላይ»«የትዳር ጣዕሙ ፍቅር ፣ መሰረቱ መቻቻል፣ምሰሶው ይቅር መባባል ነው።» 👉ትዳር ቡዳው የበዛበት ተክል ሲሆን ሌሎች እንዳያዩት ከባልና ከሚስት ውጭ ወደ ውጭ መውጣት የለበትም። 👉ትዳር እንደ ቻናል ሲፈልግ ጆይን ብለን ገብተን ስንፈልግ ሊፍት የምንልበት ቀላል ሲስተም አይደለም።
👉በትዳር ውስጥ በችግርና በመከራ መኖር ሚሊየን ጊዜ ከብቸኝነት ይሻላል።🎙በኑረዲን አል-አረብ https://t.me/abuhureyrahmedresa http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
🔖አላህ ሆይ !
ከመሞታችን በፊት አስተካክለን።
ኻቲማችንን አሳምርልን።
የወደድከን ሆነህ ግደለን።
ከሞትን በኋላ በዱአ የሚያስታወስን አብጅልን።
~
ለባልሽ መሬት ሁኚለት እሱ ሰማይ ይሆንልሻል። ባል በቤቱ ንጉስ መሆን ይፈልጋልና አደራ ሙሉ እንክብካቤን አትንፈጊው። ባልሽን ለማስደሰት ብዙ ማውጣት አይጠበቅብሽም። በቃ በቀላሉ ከምግብ በኋላ ፈጠን ብለሽ ዉኃ እና ሳሙና አቅርበሽ እጁን ካስታጠብሽው በዚህ ያንቺን ባል አክባሪነት ይረዳል።
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
"ها نحن الآن في
العشر الأواخر من رمضان"🌙
🎙 للعلامــة:صالح بن فوزان الفوزان - حفظه الله
أفضل الأعمال في العشر الأواخر
من شهر رمضان.🌙
🎙️لفضيلة الشيخ : عبد الرزاق البدر -حفظه الله-.
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!
ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}
አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
~
t.me/https_Asselfya
🔖ሶስት ነገሮችን በሚስጥር ያዝ!
∞ የፍቅር ህይወትህን
∞ የገቢህን መጠን
∞ የቤተሰብህን ጉዳይ
የወጣ የወረደው በሙሉ ገመናህን እንዲያውቅ እድሉን አትስጥ ። አንዳንድ ጉዳዮች ተከፍተው ፀሀይ ከሚሞቁ ይልቅ ተከድነው ሲሸሸጉ የበለጠ ትርጉም ይሰጣሉ!
نقل
Available now! Telegram Research 2025 — the year's key insights 
