cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:https://t.me/abumuazhusenedris አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት https://t.me/abumuazhusen_bot ይጠቀሙበት!!!

Show more
Advertising posts
8 721
Subscribers
+3224 hours
+3807 days
+88230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

በፍትህ ቢናገሩ በፍት ቢራመዱ ኑሮ በወጥመድ ተጠላልፈው ባልወደቁ ነበር ማፈሪያዎች "ናቸው በኡነት የናንተን ቀሪአ የኛን ባጎታ አትበሉ"ነው ነገሩ ልብ በሉ! ኢብኑ ሙነወር ሚፅፋቸው ፅሁፎች እንትና ለምን እንትናጋ ታዬ ለምን ተሰበሰበ ሳይሆን ለምን ሰዎችን በምትከሱበት ነገር ላይ የናንተው ሰዎች ሲጠመዱ ዝም አላቹህ ነው። በዚህ መልኩ መሰባሰብ ይቻላል አይቻልም ሚለው አጀንዳ ራሱን የቻለ ነው በራሳቹህ መርህ ወድቃቹሃል ሚለውን ለማሳየት ብቻ ነው። t.me/abumuazhusenedris
Show all...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
ጭፍራው ቅርቃር ውስጥ ገብቷል ~ ቅልጥ እንደ ቅቤ - ፍርስ እንደ ሸክላ ሁሉ ነገር እርቃን - እነ ሳይሞቅ ፈላ! ይሄ ሰካራም ጭፍራ ብዙ እንደማይራመድ በጣም እርግጠኛ ነበርኩ። በዚህ ፍጥነት ድንብርብሩ ሲወጣ፣ ጉዱ ሲዝረከረክ ማየት ግን የጠበቅኩት አልነበረም። የዛሬን ሁለት ዓመት መሰለኝ ወራቤ ላይ አንድ ወንድም ዐብዱልሐሚድ ለተሞ አንድ መንሀጅ ላይ ሁለት አመት ታግሶ መቆየት አይችልም ጠብቁ ሲል ሰምቼው ነበር። ምናልባት የሆነ ያክል ተጋኖ ይሆን? አላውቅም። ንግግሩ ግን በውስጡ የሆነ እውነት አዝሏል። አሁን ላይ አንዳንድ ነገሮች ጫፋቸው እየዘለቀ ነው። እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል እንዲሉ ይሄው እየጠራ መጣ። በየጊዜው እየወጡ ካሉ በርካታ የቪዲዮ እና የፎቶ ማስረጃዎች ውስጥ ለጊዜው አንድ ማሳያ ልጥቀስ፦ ጠሃ ኸዲር የዚህ የተንቀዠቀዠ ጭፍራ አጫፋሪ መሆኑ ፀሐይ የሞቀው ጉዳይ ነው። ሶሻል ሚዲያ ላይ እየዘለቀ ሁለት ሶስት መስመር ስድብ መፃፍን ቁም ነገር ያደረገ በተግባር ግን በተለያየ ቦታ የተለያየ ፊት የሚጠቀም ሰው ነው። * ሳዑዲ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ሰዎች ዘንድ ቁጭ ብሎ ለአመታት ይማራል። እዚህ ደግሞ እነ እከሌ ከእነ እከሌ ጋር ተቀመጡ እያለ ፎቶ ይለጥፋል። የሳዑዲ ኤምባሲ ሲጋብዛቸው ራሱም ጭፍራዎቹም ከነዚያው ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር አንድ ላይ ይጣዳሉ። በተለያዩ ቦታዎች የተለያየ ፊት ማሳየትን ተክኖበታል። * መሻይኾች ዘንድ ሌላ ሰው ነው። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ደግሞ ሌላ። * ሳዑዲ ውስጥ ሌላ ሰው፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ። * እንደ ባህሩና ሑሴን ያሉ ተናካሽ ጓዶቹ ጋር ሲሆን ሌላ ነው። አቃቂር እያወጡ፣ ቅጥፈት እየለጠፉ የሚናከሱ አውሬዎች ናቸው። እያደናነቀ የሚያስተዋውቃቸው የሀረር አካባቢ ጭፍራዎቹ ደግሞ እሱ በሚስላቸው 'ሙስተዋ' ላይ አይደሉም። ያያያዝኩት ቪዲዮ ለዚህ አንድ ምስክር ነው። በቪዲዮው ላይ የጠሀ ጭፍራ የሆኑት (የነበሩት ብለው ይሻል ይሆን?) እነ ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ (ጭሮ?) ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር ተቀማምጠው የአንድነት መግለጫ ያወጡበት ጉባዔ ነው። ቪዲዮው ላይ ከሰፈረው ቃል ቀንጨብ ላድርግ፦ 1- የዶክተር ጀይላን ንግግር፦ "በሀረር ዑለማኦች መካከል ልዩነት እንደሌለ እንዲሁም በዑለማኦቹ መካከል ልዩነት ለመፍጠር የሚጥሩ አካላት በዑለማእ ስም የሚነግዱ እንደሆኑ፤ እኛ ሁላችንም አንድ እና የተሰማማን እንደሆንን፤ በመካከላችን ልዩነት እንደሌለ የሀረር እና የኢትዮጵያ መሻይኽ ጉባኤ ገልጿል።" 2- የኢልያስ ዐባስ ንግግር፦ "እኛ እንደ አሕመድ ሱኣላ እና እንደ ዶክተር ጀይላን ካሉ ታላላቅ ዑለማኦች ጋር ነን። ድሮም፣ አሁንም በመካከላችን ልዩነት የለም። እስከ ዘላለም ከነሱ አንለይም።" 3- የአሕመድ ሙሐመድ ንግግር:- "እኛ አሁን ከዑለማኦቻችን ጋር ነን። እነሱን ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ ከነሱ (እነሱን ከሚሳደቡ) ጋር አንሆንም።" ልብ በሉ! ጠሀ ኸዲር እነዚህን ሁለቱን ሰዎች (ማለትም ኢልያስ ዐባስ እና አሕመድ ሙሐመድ) ሞቅ አድርጎ ያወድሳል። ያሰራጭላቸዋልም፡፡ ለምሳሌ ያክል በቅርቡ እንዲህ ሲል ፅፏል:- "أشد على أيديكم يا أبطال شرق هرر فضيلة الشيخ Sheek Iliyaas Abbaas وفضيلة الشيخ Shekh Ahmade Muhammed زادكم الله قوة إلى قوتكم فقد أقضت جهودكم المضاجع وألهبت المشاعر وأسهرت وهزت ولن يهنأ منهم أحد مهما كان بعدما التهبت الأحشاء واضطرمت!" እነዚህ የጠሀ ጀግኖች ግን፡ 1ኛ፦ ከነ ዶክተር ጀይላን ጋር እንደሆኑ ድሮም፣ አሁንም በመካከላቸው ልዩነት እንደሌለ ገልፀዋል። እስከ ዘላለም ከነሱ እንደማይለዩም አስረግጠው ተናግረዋል። 2ኛ:- እነሱን (እነ ዶክተር ጀይላንን) ከሚሳደቡ አካላት ድሮም አሁንም የጠራን ነን። ፈፅሞ እነሱን ከሚሳደቡ ጋር አንሆንም ማለታቸውን ያዙ። እዚህ ላይ ቁጥር አንድ ተጠቃሹ ጠሀ ኸዲር ነው። አሞሌው አልሰራም። ከዚህ በኋላ ያለው ምርጫ ሁለት ነው። 1ኛው ምርጫ፦ ወይ እንደ ግለቱ እያዩ ሲያሻቸው "እኛ ድሮም ጀምሮ መንሀጅ ገብቶናል፣ ለ 20፣ ለ30 አመታት ሰለፊያን (የነሱን ቨርዥን) ስናስተምር ነው የኖርነው፣ ከኢኽዋን የጠራን ነን፣ ..." እያሉ መሞገት፤ ሲላቸው ደግሞ ከነዚያው ኢኽዋን ከሚሏቸው ሰዎች "ድሮም አሁንም አንድ ነን፣ ዘላለም አንለያይም" እያሉ የጋራ መግለጫ እያወጡ መቀጠል ነው። በተለያየ መመዘኛ እየመዘኑ፣ የተለያየ ፊት እያሳዩ መሄድ ለጠሀ ከባድ አይመስለኝም። ይሄ ግን የሰለፊ መገለጫ አይደለም። ሸይኽ ሙቅቢል እንዲህ ይላሉ፦ فالحزبي مستعد أن يكون له خمسة أوجه. والنبي ﷺ يقول: إن من شر الناس ذا الوجهين الذي يأتي هـولاء بوجه وهؤلاء بوجه. أما السني فإنه متمسك بدينه سواء رضي فلان أو لم يرضَ بخلاف الحزبيين. "ቡድንተኛ ሰው አምስት ፊት ሊኖረው ዝግጁ ነው። ነብዩ ﷺ 'ከክፉ ሰዎች ውስጥ የሆነው ባለ ሁለት ፊት ነው። ያ እነዚያ ዘንድ በአንድ ፊት፣ ሌሎቹን ደግሞ በሌላ ፊት የሚቀርበው።' ሱኒይ የሆነ ሰው ግን እከሌ ቢወድም ሆነ ቢጠላ ዲኑን አጥብቆ የሚይዝ ነው። ከቡድንተኞች በተለየ።" [ቱሕፈቱል ሙጂብ፡ 290] 2ኛው ምርጫ፦ ከነዚህ ሲያወድሳቸው ከነበሩ አካላት መለያየቱን ማወጅ ነው። ከሙብተዲዕ ጋር የሚቀማመጡ፣ ህብረት የሚፈጥሩ፣ ሰለፊችን የሚገፉ፣ ለሙብተዲዕ የሚከላከሉ ሙብተዲዎች ናቸው የሚል መግለጫ ማውጣት። ሰውየው ተቃራኒ ነገሮችን የማስተናገድ ልምድ ቢኖረውም ይሄኛው ግን ለመሸፈን የሚመች አይደለም። "ግመል ሰርቆ አጎንብሶ" የማይሆን ነገር ነው። ስለዚህ መለያየትን ከማወጅ ውጭ ምርጫ አይኖርም። ካ'ህያ ቆዳ የተሰራ ቤት ይበታተናል ጅብ የጮኸ 'ለት! የነዚህ ሰዎች ጉድ ይሄ ብቻ አይደለም። አለ ገና! ستُبْدي لكَ الأيّامُ ما كنتَ جاهلاً - ويأتِيكَ بالأخبارِ مَن لم تُزَوِّدِ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

كناشة ابن منور

አሏህ ሆይ!! = አሏህ ሆይ!ዐሊይል_ጂፍሪን ወደ ቀጥተኛው መንገድህ ምራው ካልመራህው ግን ሙስሊሞች ከጥመቱ እንድድኑ አንተ መላ በለው። t.me/abumuazhusenedris
Show all...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

كَمْ مِنَ الناسِ اليومَ يختارونَ الصَّديقَ الصَّالِحَ كَمْ مِنَ الناسِ اليومَ يختارونَ الجَليسَ الصَّالِحَ كمْ مِنَ الآباءِ اليومَ يخْتارونَ لأولادِهِم الرَّفيقَ الصَّالِحَ قليلٌ وقليلٌ جِدًا وما سَبَبُ ذلكَ إلا البُعْدُ عن مَجَالِسِ عِلْمِ الدّينِ فالمتّقونَ مِنْ شَأْنِهِمْ أَنّهُمْ يتعاونونَ على ما يُرضي اللهَ تعالى يَجْتَمِعونَ على طاعةِ اللهِ الصّديقُ الصّالِحُ هوَ الذي يُرْشِدُكَ إلى طاعَةِ اللهِ فَبَدَلَ أنْ يَقولَ لَكَ «أيْنَ تُريدُ أنْ تُمْضِيَ السَّهرَةَ اليومَ، في أيِّ مَقهًى أو في أيّ سينَما أوْ على أيَّةِ فضائِيَّةٍ» يَقولُ لَكَ «في أيّ مَجْلِسِ عِلْمٍ سنحضرُ اليومَ بإذنِ اللهِ» لأنَّ علامةَ الفلاحِ في الشخصِ طَلَبُ الازديادِ مِنْ عِلْمِ الدّينِ، فالمتّقونَ يَجْتَمِعونَ على طاعَةِ اللهِ ويَفْتَرِقونَ على طاعَةِ اللهِ، لا يَغُشُّ بَعْضُهُمْ بعْضًا ولا يَخونُ بَعْضُهُمْ بعْضًا، ولا يَدُلُّ بَعْضُهُمْ بَعْضًا إلى بِدْعَة ضَلالَةٍ أو فِسْقٍ أو فُجورٍ أو ظُلْم اجْتَمَعوا على محبَّةِ بَعْضِهِمْ في اللهِ، وهذا هوَ الصّديقُ في المحبَّةِ، ثمَ إِنْ حَصَلَ مِنْ أَحَدٍ مَعصيَةٌ يَنْهاهُ أخوهُ ويَزْجُرُهُ لأنَّهُ يُحِبُّ لَهُ الخَيْرَ t.me/abumuazhusenedris
Show all...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዚኑ፣ዚኑ፣ዚኑ ከቡዙ ዑለሞች አፍ የምንሰማው ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ❌ ሳይሆን ዚኑ✅ ነው። ምን ይሆን ምክንያቱ፣ሚስጥሩ? t.me/abumuazhusenedris
Show all...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

🌹🌹🌹 📢📢📢ታላቅ   የብስራት ዜና  ተሰማ📢📢                     አሲ_ዲቅ (Onlaine) ኦንላይን  የቂርአት  ማዕከል  ምዝገባ  ጀመረ!!🔰🔰 ምዝገባው   ለ30ቀናት ብቻ ነው እሚቆየው!              ቦታው ሳይሞላብዎት ቶሎ ይመዝገቡ!!!                   አሲ_ዲቅ  የሚሰጣቸው  ትምህርቶች 1,ለጀማሪ /ከቃኢዳ ኑራኒያህ ጀምሮ 2,ቁርኣን ነዞር(በእይታ ንባብ)ከመሰረታዊ ተጅዊድ ጋር 3,ቁርኣን  ሂፍዝ(ሽምደዳ)ከተጅዊድ ጋርና ከሙራጃዐ ጋር 4,አዝካር። ለመመዝገብ 👇👇  ይንኩት @Abu_yehyaa የጉሩፑ ሊንክ👇👇👇 https://t.me/+Ncc58goV0yY2YmZk አልያም ስልክ ቁጥራችን 0917752140 ይደውሉ ሲመዘገቡ  እሚያሟሏቸው መስፈርቶች 1, ስም_ 2,አድራሻ_ 3, ስልክ ቁጥርዎን___ አላማ ሳይኖርዎት  እባክዎን  አይመዝገቡ!! 🎤🎤ክፍያ የተወስነ  አለው __በኢትዮ  ነው።።።ለመመዝገብ ሲፈልጉ ይጠይቁን📖📚 ትምህርቱ  የሚሰጥበት  አድራሻ 1,ቴሌግራም//በላይቭ //በሪከርድ 2,በኢሞ//ላይቭ// በሪከርድ 3,በዋትሳፕ//ላይቭ// በሪከርድ 📚📚ነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም   እንዲህ አሉ:_ ወደ መልካም  ያመላከት ልክ እንደሰሪው ነው አሉ📚📚 ሼር  ሼር ሼር ያርጉ الدالو عل الخير كفاعله              ⚠️ ማ ሳ ሰ ቢ ያ⚠️ የቂርኣቱ  አላማ ሳይኖርዎት አይመዝገቡ።
Show all...
አሲ_ዲቅ(Onlain)የቂርአት ማዕከል/ለመመዝገብ0917752140

             አሲ_ዲቅ (Onlaine) ኦንላይን  የቂርአት  ማዕከል  ምዝገባ  ጀመረ!!🔰🔰! ለመመዝገብ 0917752140                  

Show all...
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)

ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:

https://t.me/abumuazhusenedris

አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት

https://t.me/abumuazhusen_bot

ይጠቀሙበት!!!

Show all...
الشيخ ربيع المدخلي. يطرد...احد طلبته من مجلسه #الشيخ_ربيع_المدخلي