en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 774
Subscribers
-924 hours
-227 days
-7630 days
Posts Archive
☑️  የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል
። 📩 لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡ 📩 يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ 📩يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا ◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡ 📩وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ ◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡ 📩 أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا ◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡ 📩 وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا ◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡ 📩إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ ◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡ 📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50) ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ t.me/https_Asselfya

🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !! ~ መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ ጠብቆ! እስከዛ ራሳችሁ ጠብቁ ለመጣዉ ጩልሌ ሁላ ኒቃባችሁ አትግለጡ በራችሁ በደንብ ቆልፋችሁ ቁጭ በሉ !! =

~እስቲግፋር ...
ለቀልብህ  እርፈት ፣ለአእምሮህ እርካታ፣ ለነፍስህ ደስታ፣ ለልቦናህ ጤና፣ ለገንዘብህ በረከት፣ለመንፈስህ ምግብ ነዉ። أستغفر الله أستغفر الله أستغفر الله • يٰأَيُّهاالَّذِينءَامنُواْ ٱذكُرُوا اللَّهَ ذِكراً كَثيراً,وسَبِّحُوه بُكرةً وأصِيلاً سُبْحان اللَّهِ وبحَمدهِ,سُبحانَ اللَّه العَظيمِ.... = t.me/https_Asselfya

" الأمرُ بالسُّنة ، والنهيُ عن البدعة ، هو أمرٌ بمعروفٍ ونَهيٌ عن مُنكر ، وهو أفضَلُ من الأعمال الصالحة ". ابن تيمية - رحمه الله -. [ منهاج السنة || ٥ / ٢٥٣ ] = t.me/https_Asselfya

🌾"رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌ"🌾 📍 قَالَ ابْن عَاشُورٍ رَحِمَهُ اللَّهُ: «هَذهِ جُملَةٌ جَامِعةٌ لِلشُّكرِ وَالثَّناءِ وَالدُّعَاء .. وقَدْ رَزقَ اللهُ بِهَا مُوسَىٰ -عَليهِ السَّلامُ- الزَّوجَة.. والسَّكَن ..وَالـعمَل . 📚التَّحْرِيرُ والتَّنْوِِيرُ(٣٨٨/٢٠ )•🍂

ስምህ በሰዎች ዘንድ መታወቁ አልያም ስራዎችህ ሰዎች ዘንድ አጀንዳ መሆናቸው ለአኼራ ስኬትህ ያን ያህል አስፈላጊ አይደለም። وَرُسُلًا لَّمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ “...ባንተ ላ
ስምህ በሰዎች ዘንድ መታወቁ አልያም ስራዎችህ ሰዎች ዘንድ አጀንዳ መሆናቸው ለአኼራ ስኬትህ ያን ያህል አስፈላጊ አይደለም። وَرُسُلًا لَّمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ “...ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች (እንደላክን ላክንህ)..” ቁርአን 4፥164 በሰዎች ዘንድ የማይታወቁ አሏህ ﷻ ዘንድ ግን የሚታወቁ በርካታ ነብያት አሉ። አሏህ ዘንድ ለመታወቅ በርትቶ መስራት ትልቁ ስኬት ነው። የፍጡራን ሙገሳና እውቅና እዚህው ምድር ላይ የሚቀር ትርጉም አልባ ቅጽበት ነው። በምድር ባይታወቁም በሰማይ ከሚታወቁት አሏህ ያድርገን..! مجهولون في الأرض معروفون في السماء،!

رَّبِّ ٱغْفِرْ لِى وَلِوَٰلِدَىَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِىَ مُؤْمِنًۭا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَٱلْمُؤْمِنَٰتِ
«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ =

☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ጀ       መ              ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

📵 በቻት ካልተፈቀደች ሴት ጋር ማውራት ሀራም ነው። «حرمة علاقة المرأة بالرجل الأجنبي عبر الدردشة الإلكترونيةعلى الإنترنت». 🖋 ~ #الشَّيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

••• #فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى. (١١) •••🪴
••• #فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى. (١١) •••🪴

4_5913741827072065864 (2).m4a2.53 MB

ጣፋጭ ቲላዋ
🍃 سورة يوسف ١٤٢٧هـ 🍃

ፆም ጋሻ ነው! እንዲሁም ከጀሀነም እሳት የሚከላከል ጠንካራ የሆነ ግንብ ነው»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ሶሒሁል ጃሚዕ (3880) = t.me/https_Asselfya

የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል። ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም። @AbuHafsaYimam