💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 774
Subscribers
-924 hours
-227 days
-7630 days
Posts Archive
ፆም ጋሻ ነው! እንዲሁም ከጀሀነም እሳት
የሚከላከል ጠንካራ የሆነ ግንብ ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ሶሒሁል ጃሚዕ (3880)
=
t.me/https_Asselfya
የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል።
ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም።
@AbuHafsaYimam
﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾{{ አላህ ሆይ! በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}} t.me/https_Asselfya
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
➴ አሏህን በብዛት የሚያወሱ ከሁሉም ቀዳሚወች ናቸው።﴿وَاذْكُرُوا اللهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾✨ - «سُبْحَانَ اللهِ» - «الحَمْدُ للهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ» - «اللهُ أكْبَرُ» - «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» - «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ» - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ» - «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ» - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ሁሉም ሙስሊም ሊያደምጠው ይገባል።
ሸር አድርጉት
አልቡኮ ወረዳ ሶባና ጀብል ቀበሌ
ከባድ ሀይማኖታዊ ጭቆና
ዘግናኝና አንባገነናዊ ጫና
ሙስሊሙ ግን መች ይሆን የሚነቃው!?
በአይኔ ያየሁትን ነው የተናገርኩት ጨርሻለሁ።
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
ሁሌም ራስህን ከማስተካከል አትድከም፣ ተስፋ አትቁረጥ።
ከብዙ ጥረት በኋላ አንድ ቀን ትስተካከል ይሆናል። ባትስተካከልም እንደታገልክ መኖርህ ትልቅ ክብር ነው።
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
⭕️👉ረመዷናዊ ምክር ....!
➡️ክፍል አንድ ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7873
➡️ክፍል ሁለት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7874
➡️ክፍል ሶስት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7875
➡️ክፍል አራት ➴
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/7879
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሐፊዘሁላህ~
⭕️👉እንደሚታወቀዉ ረመዷን ላይ ስራ በሴቶች ላይ ይበዛል ይህን ከባድ ስራ እሚያቀልላችሁ ነገር ልጠቁማችሁ !!👉ዚክር አላህን ማዉሳት ማብዛት 〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ 〰️〰️ ☑️ ዚክር አቅም፣ ሀይልና ጉልበት ይሰጣል። የማይዘክር ሰው ብዙ ልፋትና ጊዜ የሚፈጅበትን ስራ የሚዘክር ሰው በቀላሉ ይጨርሰዋል። ስራ ከዚክር ጋር ጥፍጥናው ልዩ ነው። መሰላቸ መድከምና መዛል ብዙም አይኖርም። በተጨማሪም ሳትጨናነቅ ደስ እያለህ ትሰራለህ። 💎 قال ابن القيّم رحمه الله : « الذِّكر يُعطي الذاكرَ قوةً حتى إنه لَيفعل مع الذّكر مالا يُطيق فعلَه بدونه! ». 📒 [ الوابل الصيب: (١٦٤) ] t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya
የሱጁድ_አትቲላዋ_ፍርድ_ብይን_በኡስታዝ_አቡ_ሙስሊም_አልአሩሲ_حكم_سجود_التلاوة.mp31.69 MB
وَٱلْبَاقِيَاتُ ٱلصَّالِحَٰاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلا
سبحان اللّہ ..
الحمد للّہ ..
لا إلّہ إلا اللّہ ..
اللّہ أڪبر ..
لاحول ولا قوة إلا بالله ..
ዚክር እስቲግፋር እናብዛ..!= t.me/https_Asselfya
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ:كَانَ أكْثَرُ دُعَاءِ النَّبيِّ صَلَّىٰ اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: اللَّٰهُمَّ رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً، وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً، وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ. [ رَوَاهُ البُخَارِيُّ ٦٣٨٩ مُسْلِمٌ ٢٦٩٠ ] = t.me/https_Asselfya
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
📚የዛሬው ደርሳችን በሁለት ነጥብ ላይ ያጠነጥናል፦
1:ዱዓችን ለምን ተቀባይነት አጣ?
2:ዱዓ ተቀባይነት እንድኖረው የሚያደርጉ ነገሮች!
https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=d8c1cb2886f53110a0
Repost from ዳዕዋ ሰለፍያ ብቋንቋ ትግርኛ
🛑👉ናይ ኪታብ ደርሲ ብቐጥታ ስርጭትን
فضل صوم رمضان وقيامه🎙ብአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ ሚ ሩ https://t.me/abuUseyminTigrgna?livestream
