💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
رفتن به کانال در Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
نمایش بیشتر8 777
مشترکین
-924 ساعت
-227 روز
-7630 روز
آرشیو پست ها
☑️ የሰጠህን አመስግነህ በፀጋ ተቀበል። 📩 لِّلَّهِ مُلْكُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ ◼️የሰማያትና የምድር ንግሥና የአላህ ነው፡፡ 📩 يَخْلُقُ مَا يَشَاءُ ◼️ከነገራቶች የሚሻውን ይፈጥራል፡፡ 📩يَهَبُ لِمَن يَشَاءُ إِنَاثًا ◼️ለሚሻው ሰው ሴት ልጆችን ይሰጣል፡፡ 📩وَيَهَبُ لِمَن يَشَاءُ الذُّكُورَ ◼️ለሚሻውም ሰው ወንዶችን ይሰጣል፡፡ 📩 أَوْ يُزَوِّجُهُمْ ذُكْرَانًا وَإِنَاثًا ◼️ወይም ወንዶችና ሴቶችን ቀላቅሎ ይሰጣል፡፡ 📩 وَيَجْعَلُ مَن يَشَاءُ عَقِيمًا ◼️የሚሻውንም ሰው መውለድ እንዳይችል ያደርገዋል፡፡ 📩إِنَّهُ عَلِيمٌ قَدِيرٌ ◼️እርሱ አላህ ዐዋቂ ቻይ ነውና፡፡ 📚(ሱረቱ አል-ሹራ 49 - 50) ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ t.me/https_Asselfya
Repost from 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉ዛሬ አንዲ ሚስጥር ላዉጣ ሴቶች ትጠነቀቁ ትነቁ ዘንድ !!
~
መጥቶ ለትዳር የሚጠይቅሺ ወንድ ሁሉ ሊያገባሺ እንዳልሆነ እወቂ! አንዳዱ ከሰዉ ተፎካክሮ እሷ እኔ ጠይቄት እንቢ አትልም ብሎ የሚመጣም አለ! አሉ! እና ለጠየቃችሁ ሁሉ ቶሎ እሺ አትበሉ! ደሞ ቶሎ ለመተያየት አትቸኩሉ ቀስ ብላችሁ ዘሎ መተያየት ዋጋ ያስከፍላል እና ቀስ በሉ ማለቴ ነዉ። አይዟችሁ ለናንተ የተፃፈ የትም አይሄዳት ይመጣል ስአቱ ጠብቆ! እስከዛ ራሳችሁ ጠብቁ ለመጣዉ ጩልሌ ሁላ ኒቃባችሁ አትግለጡ በራችሁ በደንብ ቆልፋችሁ ቁጭ በሉ !!
=~እስቲግፋር ...ለቀልብህ እርፈት ፣ለአእምሮህ እርካታ፣ ለነፍስህ ደስታ፣ ለልቦናህ ጤና፣ ለገንዘብህ በረከት፣ለመንፈስህ ምግብ ነዉ። أستغفر الله أستغفر الله أستغفر الله • يٰأَيُّهاالَّذِينءَامنُواْ ٱذكُرُوا اللَّهَ ذِكراً كَثيراً,وسَبِّحُوه بُكرةً وأصِيلاً سُبْحان اللَّهِ وبحَمدهِ,سُبحانَ اللَّه العَظيمِ.... = t.me/https_Asselfya
" الأمرُ بالسُّنة ، والنهيُ عن البدعة ، هو أمرٌ بمعروفٍ ونَهيٌ عن مُنكر ، وهو أفضَلُ من الأعمال الصالحة ".
ابن تيمية - رحمه الله -. [ منهاج السنة || ٥ / ٢٥٣ ]
=
t.me/https_Asselfya
🌾"رَبِّ إِنِّى لِمَآ أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍۢ فَقِيرٌ"🌾
📍 قَالَ ابْن عَاشُورٍ رَحِمَهُ اللَّهُ:
«هَذهِ جُملَةٌ جَامِعةٌ لِلشُّكرِ وَالثَّناءِ وَالدُّعَاء .. وقَدْ رَزقَ اللهُ بِهَا مُوسَىٰ -عَليهِ السَّلامُ- الزَّوجَة.. والسَّكَن ..وَالـعمَل .
📚التَّحْرِيرُ والتَّنْوِِيرُ(٣٨٨/٢٠ )•🍂
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ስምህ በሰዎች ዘንድ መታወቁ አልያም ስራዎችህ ሰዎች ዘንድ አጀንዳ መሆናቸው ለአኼራ ስኬትህ ያን ያህል አስፈላጊ አይደለም።
وَرُسُلًا لَّمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ
“...ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች (እንደላክን ላክንህ)..” ቁርአን 4፥164
በሰዎች ዘንድ የማይታወቁ አሏህ ﷻ ዘንድ ግን የሚታወቁ በርካታ ነብያት አሉ። አሏህ ዘንድ ለመታወቅ በርትቶ መስራት ትልቁ ስኬት ነው። የፍጡራን ሙገሳና እውቅና እዚህው ምድር ላይ የሚቀር ትርጉም አልባ ቅጽበት ነው። በምድር ባይታወቁም በሰማይ ከሚታወቁት አሏህ ያድርገን..!
مجهولون في الأرض معروفون في السماء،!
رَّبِّ ٱغْفِرْ لِى وَلِوَٰلِدَىَّ وَلِمَن دَخَلَ بَيْتِىَ مُؤْمِنًۭا وَلِلْمُؤْمِنِينَ وَٱلْمُؤْمِنَٰتِ«ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም ምእመን ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ =
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
☞የፈዳኢሉል ቁርአን ኪታብ ቂርአት
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ጠቃሚ ኢስላማዊ ትምህርቶች
ቀጥታ ስርጭት ተራዊህ ሰላት
~
ጀ
መ
ረ
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages?livestream
📵 በቻት ካልተፈቀደች ሴት ጋር ማውራት ሀራም ነው።
«حرمة علاقة المرأة بالرجل الأجنبي عبر الدردشة الإلكترونيةعلى الإنترنت».
🖋 ~ #الشَّيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
•••
#فوائد_رمضانية للعلامة ابن باز رحمه الله تعالى.
(١١)
•••🪴
ፆም ጋሻ ነው! እንዲሁም ከጀሀነም እሳት
የሚከላከል ጠንካራ የሆነ ግንብ ነው»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦ሶሒሁል ጃሚዕ (3880)
=
t.me/https_Asselfya
የረመዳን አንድ ሶስተኛው አለቀ። ተጠናክሮ የነበረ ይቀጥል።
ተዘናግቶም የነበረ ይንቃ !ቀጣይ ቀናቶችን በአግባቡ ይጠቀም።
@AbuHafsaYimam
