en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 829
Subscribers
No data24 hours
+57 days
-2230 days
Posts Archive
ደጋጎች በኢባዳ ትጉ ከመሆናቸዉ ጋር አይናቸዉ ያነባል ልባቸዉ በፍራቻ ተሞልቷል እኛ የወንጀል ማእበል ዉስጥ ሁነን ሳቅ ጨዋታችን በዛ ከአኺራ ተዘናጋን ። رحماك يا رب

📮ተ_ጋ_ብ_ዛ_ቹ_ሃ_ል 🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ 🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:- 🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر ع
📮ተ_ጋ_ብ_ዛ_ቹ_ሃ_ል      🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ 🕰 የፕሮግራሙ ሰዓት:- 🌌 ምሽት ፦ 02:30 በኢትዮ 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link 📟 ምናልባት ሊንኩ ቴሌግራም እያላቹህ አላስገባቹህ ካለ ሊንኩን ኮፒ አድርጉና ኢሞ ላይ ለሌላ አካል ሸር በማድረግ ከዚያም ያንኑ በመጫን ሞክሩት ያስገባል ኢንሻ አሏህ። 🔗🔗🔗⤵️⤵️⤵️ https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link

ሙጅመሉ አሕካሚ ሲያም #01

የፆም ህግጋትን በተመለከተ በ የሱና ብርሃን ት/ቤት የቀረበ ትምህርት * ኪታቡ : ሙጅመሉ አሕካሚ ሲያም * pdf በዚህ ሊንክ ያገኛሉ : - https://t.me/IbnuMunewor/7076

⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ         〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ #አቅመ አዳም (بلوغ) የመድረሻ ምልክቶች ↪️{ ክፍል አራት《0⃣4⃣》 📍በወንድም ሆነ በሴት ላይ ማንኛውም የሸሪአ ድንጋጌ ግዴታ (ዋጂብ) የሚሆነው አቅመ አዳም ወይም ብሉግነት ደረጃ ላይ ከደረሱ በኋላ ነው። ብዙ ሰዎች ለአቅመ አዳምነት ደርሰው ነገር ግን ምልክቶቹ በደምብ ካለማወቃቸው የተነሳ ገና ህፃን ነኝ በሚል እሳቦት ሶላት ፃምና ሌሎችም ግዴታ የሆኑ ኢባደዎች ላይ ሲዘናጉ ይታያሉ። በአላህ ፍቃድ እነዚህን ምልክቶች በቅደም ተከተል የምንቃኝ ይሆናል። 💠 ወንድ ልጅ አቅመ አዳም (ብሉግ) መድረሱ የምናውቅባቸው መንገዶች ◼️አንድኛ፦ መንይ (የዘር ፈሳሽ) ~አንድ ሰው ተኝቶም ይሁን ሳይተኛ በየትኛውም መልኩ መንይ (የዘር ፈሳሽ) ከወጣው ከዛን ሰአት ጀምሮ የሸሪዓ ድንጋጌዎች በሱ ላይ ግዴታ ይሆንበታል። ምክንያቱም ይህ ሰው አቅመ አዳም መድረሱ ከሚያሳዩ ምልክቶች ውስጥ አንዱ የሆነው የዘር ፈሳሽ ተገኝቶበታልና። ⭕️👉 ለዚህም መረጃው የአሏህ ሱብሀነሁተአላ ንግግር ነው። 📌وَإِذَا بَلَغَ ٱلْأَطْفَٰلُ مِنكُمُ ٱلْحُلُمَ فَلْيَسْتَـْٔذِنُوا۟ كَمَا ٱسْتَـْٔذَنَ ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِهِمْ ከእናንተም ሕፃናቶቹ ኢህቲላም (የዘር ፈሳሽ ሚያዩበት) ጊዜ ከደረሱ እነዚያ ከእነሱ በፊት የነበሩት (ታላላቆቹ) እንዳስፈቀዱ ያስፈቅዱ፡፡ 📚 ሱረቱ አኑር (59) 🔹በሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል ‏غُسلُ الجُمُعَةِ واجبٌ على كُلِّ مُحتلمٍ ኢህቲላም (የዘር ፈሳሽ) የማየት ደረጃ ላይ በደረሱ ሁሉ የጁሙዓ ትጥበት ግዴታ ነው። 📚ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። ◾️ሁለተኛ፦ "ብልት አካባቢ ፀጉር ማብቀሉ" ~ይህ ፀጉር ከርዳድ ያለ ልስላሴ የሌለው ብልት አካባቢ የሚበቅል ሲሆን ይህም አንዱ ቡሉግነት የመድረሻ ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል። ⭕️👉 ለዚህ መረጃው አጢያ አልቁረዝይ ፡፡የተባለው ሰሀብይ የተናገረው ንግግር ነው። እሱም እንዲህ አለ፦ "የቁረይዛ ዘመቻ ግዜ በመልእክተኛው ላይ ቀረብን የዘር ፈሳሽ ማየት ደረጃ ላይ የደረሰ ወይም ብልቱ አካባቢ ፀጉር ያበቀለ ሰው ይገደል ነበር ብልቱ አካባቢ ፀጉር ያላበቀለ ሰው ይተው ነበር። 📕ኢማሙ አሕመድና ነሳዒይ የዘገቡት ሶሂህ ሀዲስ ነው። ⭕️👉በኑ ቁረይዛዎች ከየሁድ ጎሳ የሆኑ አደገኛ የኢስላም ጠላቶች ነበሩ። በዚህ በበኑ ቁረይዛ ዘመቻ ጊዜ የተማረኩት እንዲገደሉ ተወስኖ ስለነበረ ለአቅመ አዳምነት ያልደረሱት ግን ይተው አይገደሉም ነበር። ለአቅመአዳምነት ለመድረስ በብልቱ ላይ ፀጉር ማብቀሉ ያለማብቀሉ ታይቶ ካበቀለ ትልቅ ስለሆነ ይገደላል። ካላበቀለ ደሞ ህፃን ነውና ይተው ነበር። ◾️ሶስተኛ፦ አስራ አምስት {15} አመት መሙላት ከላይ ከተጠቀሱት ምልክቶች ውስጥ አንዱ ካልታየ አስራ አምስት አመት እስኪሞላው የሚጠበቅ ይሆናል። ይህ እድሜ ላይ ሲደርስ ግን ቡሉግነቱ ስለሚረጋገጥ በሸሪአ ዋጂብ የተደረጉ ኢባዳዎችን የመስራት ግዴታ ይኖርባቸዋል። ▪️ ለዚህም መረጃው፦ ⭕️👉አብደላህ ኢብኑ ኡመር እንድ አለ:- የእሁድ ዘመቻ ጊዜ በዘመቻው ላይ እንድሳተፍ መልእክተኛው ሰለሏሁአለይሂ ወሰለም ዘንድ ቀረብኩኝ። የዛኔ እድሜዬ 14 ነበር። ነገር ግን ለጅሀድ መልእክተኛው አልፈቀዱልኝም። በቀጣዩ አመት ላይ የኸንደቅ ዘመቻ ግዜ መልሽ ቀረብኩኝ። የዛኔ አስራ አምስት አመት ሞልቶኝ ነበርና ዘመቻ ላይ ተፈቅዶልኝ ተሳተፍኩ። 📚( ቡኻሪ ሙስሊምና ሌሎችም ዘግበውታል።) ~ሴት ልጅ አቅመ አዳም (ብሉግ) መድረሷ የምናውቅባቸው ምልክቶች፦ ◼️አንድኛ፦ መንይ (የዘር ፈሳሽ) ◾️ሁለተኛ፦ "ብልት አካባቢ ፀጉር ማብቀሏ" ◾️ሶስተኛ፦ አስራ አምስት {15} አመት መሙላት ◾️አራተኛ፦ ሀይድ (የወር አበባ) ማየት ~ ከላይ ያየናቸው ወንድ ልጅ አቅመ አዳም (ብሉግ) መድረሱ ከሚጠቁሙ ምልክቶች ውስጡ አንዱን ካየች ቡሉግ መድረሷ የሚታወቅ ሲሆን ከወንድ በተጨማሪ ሀይድ ማየት ይገኝበታል። ⭕️👉አንድ ሴት ልጅ በየትኛውም የእድሜ ክልል ደረጃ ላይ ሀይድ ካየች ብሉግነት የመድረሷ ምልክት ስለሆነ በግዴታነት የተደነገጉ የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች መፈፀም በሷ ላይ ግዴታ ይሆናል። ⭕️👉ማሳሰቢያ!!      〰〰〰〰〰 ①)–አንድ ሰው ብሉግ ደረጃ ደረሰ ለማለት የግድ ሁሉንም ምልክቶች መታየት አለባቸው አይባልም። ይልቁንስ አንዱን ምልክት ከታየ በቂ ማረጋገጫ ነውና በኢባዳ ላይ የተገደደ ይሆናል። ②)–አንድ ሰው አቅመ አዳምነት ደረሰ ለማለት የግድ አስራ አምስት አመት የሚጠብቁ አሉ ይህ ስህተት ነው። አንድ ሰው የዘር ፈሳሽ ካላየ፣ ፀጉር ካላበቀለ፣ ሴቷም ሀይድ ካላየች ያለው አማራጭ አስራ አምስት አመት መጠበቅ ነው። ነገር ግን በየትኛውም የእድሜ ክልል ላይ አንዱን ምልክት ቀድሞ ከታየ ያ በቂ ነውና ብሉግ ደረሰ ይባላል። ③)–አንድ ሰው ረመዷን ውስጥ በቀኑ ክፍለ ጊዜ ብሉግ መድረሱን ካረጋገጠ መጀመርያውኑ ፃሞ ከነበረ በዛው ፃሙን ይቀጥላል። ፃመኛ ካልነበረ ደሞ ከዛ ሰአት ጀምሮ ከምግብና መጠጥ መታቀብ ይኖርበታል ነገር ግን ቀዷ የማውጣት ግዴታ የለበትም።             ፧              ፧             ፧              ፧     t.me/https_Asselfya     t.me/https_Asselfya

✅ ጣፋጭ ቲላዋ ~ቁርአን የልብ ብርሀን        t.me/https_Asselfya

🔴የመጀመሪያ ፕሮግራም ተ      ጀ          መ                ረ 🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድحفظه الله የስርጭት ሊንክ t.me/Abuzekeriya01?livestream

🔖«ኒቃቢስት ፀሐይ ነች» -------------------- እርቃን ሆኖ መውጣት ካስባለ ጨረቃ፡ ኒቃቢስት እህቴ ፀሀይዋን ነች በቃ፡ ጨረቃን ሁሉም ሰው በነፃ ያያታል፡ ፀሀይ ግን ማን ነክቷት ማን ሰው ይደፍራታል፡ ከቶ አታስቀርብም ይፋጃል ጨረሯ፡ የለበሰችው ዘውድ ውብ ነው መነፀሯ፡ መሸፈን ነው ጌጧ ኒቃብ ነው ድንበሯ፡ አስር እና ሀያ ሀምሳ ወይም መቶ፡ እንደት እኩል ይሁን በየት ተገናኝቶ፡ ሱሪ ለባሽ ሴቶች ሙሉ ሰው ለመባል፡ ነፀብራቁን ኒቃብ ሊለብሱ ይገባል፡ ... منقول . t.me/https_Asselfya

~-ከፍቶኛል ስትላቸው ካንተ በላይ የሚከፉ ሰዎች በዙሪያህ ካሉ በጣም እድለኛ ነህ። ~-ይበልጥ ደግሞ…መከፋትህን ሳትነግራቸው የሚረዱህ ካሉ በምድር ላይ ካንተ በላይ እድለኛ የለም።―አልሐምዱ ሊላህ― ~

🔖የረመዷንን ወር በመቀበል ላይ የሰዎች መበላለጥ!! t.me/AbumuslimAlarsi/12613

🤌2ኛ ማግባት ለሚፈልጉ ወንድሞች እና እህቶች ምክር 𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐀𝐛𝐚 𝐇𝐚𝐭𝐢𝐦

ما حكم استعمال الوجوه التعبيرية ايموجي؟ emoji የመጠቀም ሁክሙ ምንድነው?
ما حكم استعمال الوجوه التعبيرية ايموجي؟ emoji የመጠቀም ሁክሙ ምንድነው?

Repost from Abu Zekeriya #1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን 👉የወንድማችን ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته      ↪️ውድ እና የተከበራችሁ ኡስታዞቻችን እና እንድሁም እህት ወንድሞቻችን 👉የወንድማችን  ሰኢድ አቡ ዘከሪያ እና የእህታችንን የኢማን ሰኢድን የኒካህ ፕሮግራምን አስመልክቶ   ጥሪ ስናደርግላችሁ ከታላቅ ደስታ እና አክብሮት ጋር ነው 🅿️ፕሮግራሙን አስመልክቶ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን          ⏸ ሸይኽ አወል  ከ ኬሚሴ          ⏸ ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከ ኬሚሴ          ⏸ ወንድም አቡ ኢምራ አል—አሰሪይ የሁላቸውም አርዕስት በሰአቱ የሚነገር ይሆናል               ⏰ፕሮግራሙ የሚጀመረው                በኢትዮ ከምሽቱ (A.m) 3:00                                              በሳኡዲ 9:00 ሰአት                    በዱባይ 10:00 ሰአት ፕሮግራሙን ለመከታተል በቅርብ ሁናችሁ እድትጠብቁ እና እንድሁም የፕርግራማችን ተጋባዥ እንድትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጠርታቹሀል ፕሮግራሙን ለመከታተል ከታች ባለው ሊንክ     👇#join ይበሉ https://t.me/Abuzekeriya01 https://t.me/Abuzekeriya01 https://t.me/Abuzekeriya01

➡️የጧትና የማታ ዚክር አይርሱ!!         ~  ዚክር የደረቀችን ልብ ያረጥባል። የረጠበች ልብ ይበልጥ ወደ አላህ እንድትቀርብ ያደርጋታል። يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ 👉አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ➡️በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ➡️ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ➡️ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። t.me/MohamedAliEdris

መጣ የዕዝነቱ  ወር  ቀረበ ቀናቱ ጌታ ያድርሰን እሱ በረህመቱ , , በምን  ተዘጋጀን ወሩን ልንቀበል ልባችን ለማፅዳት ምን ያህል ጥረናል ቂምን በለቀቀች በፀዳች ማንነት  ወንጀል በማራገፍ ዉብ በሆነች  ተዉበት ተደራጅተናል  ወይ ለሮመዳናችን ምን ያህል ጓጉታለች ለዚህ ወር ነፍሳችን!?

😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️ 🛜ታላቁ የውይይት ፕሮግራም▶️ 🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁 🎤       ተ🎁              ጀ▶️                   መ ▶️                           ረ▶️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘ t.me/twhidsun?livestream t.me/twhidsun?livestream

⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 #ህፃን (ለአቅመ አዳም) ያልደረሰ ልጅና ፃም ↪️  ክፍል ሶስት《0⃣3⃣》 ✅ ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ ድረስ ፃም ግደታ አይሆንበትም። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋልና። رُفِع القلم عن ثلاَثَةٍ عَنِ النَّاءِم حتَّ يَستيْقِظ وعنٍِ الصغيرِ يكبُرَ وعنِ المجنُونِ حتَّ يُفِيق ⭕️👉 ከሶስት ሰዎች ላይ ቀለም ተነስቷል። 🔹የተኛ ሰው እስኪነቃ ድረስ 🔹ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ 🔹እብድ እስኪነቃ ድረስ 📚ኢማሙ አህመድ፣ አቡ ዳውድ፣ ነሳኢይና ዘግበውታል። ⭕️👉 ስለዚህ በዚህ ሀዲስ መሰረት አቅመ አዳም ያልደረሰ ልጅ ቀለም ስለተነሳለት ለምን አልፃምክም ተብሎ ስለማይጠየቅ ፃም በሱ ላይ ግዴታ አይሆንበትም ማለት ነው። ✅ ነገር ግን ህፃኑ ቢፃም የሚችልና ጉዳት የማያመጣበት ከሆነ አስተዳዳሪዎቹ እንዲጾም ያዙታል። ይህ በማድረጋቸው ልጁ ነገ ትልቅ ሲሆን እንዳይከብደውና እንዳይቸገር ይረዳዋል። ✅ ሶሀቦች የአላህ ሱብሀነሁተአላ ውዳሴ በነርሱ ላይ ይሁንና  ልጆቻቸውን ትንሽ ሁነው ሳለ እንዲጾሙ  ያደርጉዋቸው ነበር። በዚህ መልኩ ከፃሙ በኋላ ወደ መስጅድ ይዘዋቸው ይሄዱና ምግብ ትዝ ብሏቸው ማልቀስ ሲጀምሩ መጫወቻ ነገር በመስጠትና በማጫወት ምግብ እንዲረሱና እንዲዘናጉ ያደርጉዋቸው ነበር። 👉ስለዚህ በዚህ መሰረት ህፃናቶች እንዲፃሙ ማድረግና በዚህ ላይ ማለማመድ የሰለፎችን መንገድ ከመከተል ውስጥ አንዱ ነው። 🚫ስህተት 🚫 〰〰〰〰〰 ◾️ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ዲንን አያስተምሩም። የወላጅ ትልቁ ሀላፊነት ማብላት፣ ማጠጣትና ማልበስ ብቻ ይመስላቸዋል። ይህ ሊቀረፍ የሚገባ ትልቅ ስህተት ነው። ልጆች ከምግብ ከመጠጥ ከሌላም ነገር በላይ ዲን ያስፈልጋቸዋል። በዘመናችን ብዙ ሙስሊም ወጣቶች አጫሽ፣ ቃሚ፣ ጠጪ፣ ዱርዬ እየሆኑ ያሉት ከቤተሰብ ክትትልና ዲንን ካለማስተማር የተነሳ ነው። ብዙ ወጣቶች ጎልማሳነት እድሜ ላይ ሆነው አርካኑል ኢስላም አያውቁም፣ እስልምና የሚያበላሸውን አይለዩም። የነብያቶችና የሶሀባዎች ምንነትም ሆነ ስም አያውቁም። በተቃራኒው የካፊር ፊልም አክተርና ኳስ ተጫዋች አድናቂ በመሆን የመልእክተኛውን ሱና ትተው በፈረንጆች ፋሽንና ዲዛይን ተሸውዶ ይታያሉ። በአብዘሀኛው የዚህ ሁሉ መንስኤ ገና በልጅነታቸው ዲን ያለማሰረተመሰራችን ውጤት ነው። ◾️አንዳንድ ልጆች ለዲናቸው ካላቸው ፍቅርና ለኢባዳ ካላቸው ውዴታ የተነሳ መፃም ይፈልጋሉ። ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች በግድ እንዲያፈጥሩ ሲያደርጓቸው ይታያል። ይህም ሌላኛው ሊቀረፍ የሚገባው ጥፋት ነው። በመፃማቸው ግልፅ የሆነ ጉዳት የማይደርስባቸው ከሆነና አቅሙ እስካላቸው ድረስ ቢፃሙና ቢለማመዱ የተሻለ ነው። ምናልባትም አንዳንድ ወላጆች ይህን በማድረጋቸው ለልጆቻቸው ያዘኑ መስሏቸው ሊሆን ይችላል። ሀቂቃው ግን ይህ ድርጊት ለነሱ ማዘን ሳይሆን እነሱን መበደል ነው። እውነተኛ የልጅ እዝነት ማለት፦ 🔹ቁርአን ማቅራት 🔹ሀዲስን ማስተማር 🔹ሸሪአን ማሳወቅ 🔹በኢስላማዊ ተርብያ ማሳደግና 🔹ኢባዳን ማለማመድ ነው። ◾️ክፍል አራት ይቀጥላል ኢንሻአላህ                ፧              ፧                ፧              ፧      t.me/https_Asselfya      t.me/https_Asselfya