💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Open in Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Show more8 801
Subscribers
+124 hours
-167 days
-1130 days
Posts Archive
🔖ሰዎችን ሁሉ በመሪያቸው የምንጠራበትን ቀን አስታውስ ..
﴿ يَوْمَ نَدْعُوا كُلَّ أُنَاسٍ بِإِمَامِهِمْ ﴾
~ከፊል ሰለፎች ይህን ቁርአን አያ ሲፈስሩት👇
- قَالَ بَعْضُ السَّلَفِ: هَذَا أَكْبَرُ شَرَفٍ لِأَصْحَابِ الْحَدِيثِ؛ لِأَنَّ إِمَامَهُمُ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ.
【 تفسير القرآن العظيم ( ٩٩/٥ ) 】
~
t.me/https_Asselfya
~የተውሒድ መምህር......!
~
ተውሒድን እንዳትሰብክ ኡማው አልተጠማም፡
ሽርክን ተውሒድ አርጓል ድምፅህ አይሰማም፡
በአርሶ አደሩ ክልል በሚያርቀው ሞፈር፡
ተውሒድ አሥተምረን ናማ በኛ ሰፈር፡
ወይ ደግሞ ላኩልን የተውሒድ መምህር፡
t.me/https_Asselfya
🔖አታስቢ!
ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ።
ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ አላህን አጥብቀህ ብትይዝ በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መውጣትን ያደርግልህ ነበር።
كتاب : ( المصارعة ص 9 ).
t.me/https_Asselfya
(وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ)
استغفر الله العظيم وأتوب إليه
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁
🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው።
👇
🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
-
*⃣لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ *⃣💧
🔖ረዋቲብ ሱናዎች -ቱርፋታቸዉና ቁጥራቸዉ...!
~
t.me/AbumuslimAlarsi/12017
ሴቶችን የሚመለከቱ ደርሶች እና ምክሮች
1- ተንቢሀት
2- ሪሳለቱል ሒጃብ
3- ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ
4- አልጀውሀረቱል መክኑና
5- የሴቶች ስህተቶች በረመዷን
6- ተክሪሙል ኢስላሚ ሊልመርኣ
7- አልመፋቲሑል ዐሸራ ሊሑስኒል ዒሽራ
8- 20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
9- መውዒዞቱ ኒሳእ ምክር ለሴቶች
10- ውድ ምክሮች ለሙስሊሟ ሴት
11- ደውሩል መርኣ የሴቶች ሚና
12- ረካኢዙ ተርቢየቲል አውላድ
13- ውድ ስጦታ ለውዷ እህቴ
14- ተውጂሀት ሊል ፈታት
15- ሪሳለቱ ዘዋጅ
16- ፊቅሁ ኒካሕ
🔖 በተናደድክ ጊዜ ይህንን አድርግ
①) ከሸይጧን በአላህ ተጠበቅ (أعوذ بالله من الشيطان الرجيم) በል።
②) ቆመህ ከነበረ ተቀመጥ (ሁኔታህን ቀይር)
③) ተቀምጠህ ከነበረ ደግሞ ጋደም በል
④) ይህ ሁሉ አድርገህ ካልተወገደ ውዱእ አድርግ
~
