ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 801
Подписчики
+124 часа
-167 дней
-1130 дней
Архив постов
🔖ሰዎችን ሁሉ በመሪያቸው የምንጠራበትን ቀን አስታውስ .. ﴿ يَوْمَ نَدْعُوا كُلَّ أُنَاسٍ بِإِمَامِهِمْ ﴾ ~ከፊል ሰለፎች ይህን ቁርአን አያ ሲፈስሩት👇 - قَالَ بَعْضُ السَّلَفِ: هَذَا أَكْبَرُ شَرَفٍ لِأَصْحَابِ الْحَدِيثِ؛ لِأَنَّ إِمَامَهُمُ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ. 【 تفسير القرآن العظيم ( ٩٩/٥ ) 】 ~ t.me/https_Asselfya

~የተውሒድ መምህር......! ~ ተውሒድን እንዳትሰብክ ኡማው አልተጠማም፡ ሽርክን ተውሒድ አርጓል ድምፅህ አይሰማም፡ በአርሶ አደሩ ክልል በሚያርቀው ሞፈር፡ ተውሒድ አሥተምረን ናማ በኛ ሰፈር፡ ወይ
~የተውሒድ መምህር......!      ~ ተውሒድን እንዳትሰብክ  ኡማው አልተጠማም፡ ሽርክን ተውሒድ አርጓል ድምፅህ አይሰማም፡ በአርሶ አደሩ ክልል በሚያርቀው ሞፈር፡ ተውሒድ አሥተምረን ናማ በኛ ሰፈር፡ ወይ ደግሞ ላኩልን የተውሒድ መምህር፡      t.me/https_Asselfya

🔖አታስቢ! ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ። ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ
🔖አታስቢ! ከአላህ ጋር መልካም ቁርኝት ካለሽ ማንም ይሁን ማንም መጥፎ ነገር ባንቺ ላይ ቢያስብ ሊጎዳሽ ቢፈልግ ሊጎዳሽ  አይችልም ብቻ ከልብሽ አላህን አጥብቀሽ ያዢ። ሼኽ ሙቅቢል አል ዋድዒይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፦ አላህን አጥብቀህ ብትይዝ  በምድር ላይ ያሉ ፉጡራን ሁሉ ባንተ ላይ ሊጎዱ ቢሰባሰቡ ኑሮ አላህ ላንተ መውጫ መንገድ ነጃ መውጣትን ያደርግልህ ነበር። كتاب : ( المصارعة ص 9 ). t.me/https_Asselfya

አሰላሙአለይኩም ሳምንታዊ በሑዘይፋ መስጂድ የሚሰጠው የእሁድ ደርስ የፊታችን እሁድ ይጀምራል።

04-القواعد الحسان .mp311.29 MB

(وَبِالأَسحارِ هُم يَستَغفِرونَ) استغفر الله العظيم وأتوب إليه

🛑 የ መጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈የፈታዋ ፕሮግራሙ ሊጀምር ነው። 👇 🎙<ሸህ አወል አህመድ ኬሚሴ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

~ሴቶችዬ ይችን ዱአ ኽፈዙ #ሳቁ ቢረብሽም አንዳንዴ ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና አይደል¡

※ የሰው ልጅ ለተፈጠረለትአላማ bussy ሲሆን… ነፍሱ ሙሉ እረፍትን ታገኛለች  ። ~             

- *⃣لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ *⃣💧

🔖ረዋቲብ ሱናዎች -ቱርፋታቸዉና ቁጥራቸዉ...! ~ t.me/AbumuslimAlarsi/12017

Голосовое сообщение01:40

03-القواعد الحسان .mp310.69 MB

🔖 በተናደድክ ጊዜ ይህንን አድርግ ①) ከሸይጧን በአላህ ተጠበቅ (أعوذ بالله من الشيطان الرجيم) በል። ②) ቆመህ ከነበረ ተቀመጥ (ሁኔታህን ቀይር) ③) ተቀምጠህ ከነበረ ደግሞ ጋ
🔖 በተናደድክ ጊዜ ይህንን አድርግ ①) ከሸይጧን በአላህ ተጠበቅ (أعوذ بالله من الشيطان الرجيم) በል። ②) ቆመህ ከነበረ ተቀመጥ (ሁኔታህን ቀይር) ③) ተቀምጠህ ከነበረ ደግሞ ጋደም በል ④) ይህ ሁሉ አድርገህ ካልተወገደ ውዱእ አድርግ ~