en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Open in Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Show more
8 836
Subscribers
No data24 hours
-27 days
-630 days
Posts Archive
قالَ الإمامُ أحمدُ بنُ حنبل -رحمَهُ اللَّـهُ تعالَىٰ-: "الزُّهدُ علىٰ ثلاثَةِ أوجُه: الأوَّلُ: تركُ الحَرام، وهوَ زُهدُ العوَام، والثَّاني: تركُ الفُضُولِ مِنَ الحَلال، وهوَ زُهدُ الخَوَاص، والثَّالِثُ: تركُ ما يُشغِلُ عَنِ الله، وهوَ زُهدُ العارِفِين".
| "مدارِجُ السالِكِين" (١٢/٢).

ከትዳር ጋር በተያያዘ ከሰለፎች የተገኙ ዘገባዎች 1. ከአቡ ኢስሐቅ የተገኘ ዘገባ፡ ወደ እሳቸው (ወደ አንድ ታላቅ ዓሊም) ገባሁ፤ እርሳቸውም እንዲህ አሉኝ፦ * «ቁርአንን በሙሉ (ሐፍዘሃል)?» እኔም፦ «አዎ፣ ለአላህ ምስጋና ይሁንና» አልኩ። * «ሐጅ አድርገሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አዎ» አልኩ። * «አግብተሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አይ» አልኩ። * እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ «ታዲያ ምን ይከለክልሃል? ዓብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦ ከዚህች ዓለም የቀረው አንድ ቀን ብቻ ቢሆን እንኳ፣ እዚያች ቀን ላይ ሚስት እንዲኖረኝ እወዳለሁ።›**» 2. ከኢብራሂም ቢን መይሰራ የተገኘ ዘገባ፡ ጣዉስ እንዲህ አሉኝ፦ «ወይ ታገባለህ፣ አሊያም ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ለአቢ ዘዋኢድ ያሉትን እልሃለሁ፦ **‹ ከጋብቻ የሚከለክልህ ወይ ደካማነት (አቅም ማጣት) ነው፣ አሊያም አመጸኝነት (ፋጅር መሆን) ነው።›** 3. ከሙንዚር የተገኘ ዘገባ፡ ወህብ ቢን ሙነቢህ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ የላጤ (ያላገባ ሰው) ምሳሌ፤ በበረሃ ውስጥ እንዳለች ዛፍ ነው፤ ነፋስ ወደዚህና ወደዚያ ያወዛውዛታል።**» 4. ከአምር ኢቢኑ ዲናር የተገኘ ዘገባ፡ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ ﷺ ሞት በኋላ ላለማግባት አስበው ነበር። በዚህ ጊዜ (እህታቸው) ሐፍሳ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለቻቸው፦ « ወንድሜ ሆይ! አግባ፤ ልጅ ተወልዶልህ (በሕፃንነቱ) ቢሞት  (ለአኺራ ስንቅ)  ሸፋዓ ይሆንሃል፤ በሕይወት ቢቆይ ደግሞ ዱዓ ያደርግልሃል።
📚ምንጭ፡ ሙሰነፍ ኢብን አቢ ሸይባ (10382 - 10388

ከትዳር ጋር በተያያዘ ከሰለፎች የተገኙ ዘገባዎች 1. ከአቡ ኢስሐቅ የተገኘ ዘገባ፡ ወደ እሳቸው (ወደ አንድ ታላቅ ዓሊም) ገባሁ፤ እርሳቸውም እንዲህ አሉኝ፦ * «ቁርአንን በሙሉ (ሐፍዘሃል)?» እኔም፦ «አዎ፣ ለአላህ ምስጋና ይሁንና» አልኩ። * «ሐጅ አድርገሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አዎ» አልኩ። * «አግብተሃል?» አሉኝ። እኔም፦ «አይ» አልኩ። * እሳቸውም እንዲህ አሉ፦ «ታዲያ ምን ይከለክልሃል? ዓብዱላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ብለዋል፦ **‹
ከዚህች ዓለም የቀረው አንድ ቀን ብቻ ቢሆን እንኳ፣ እዚያች ቀን ላይ ሚስት እንዲኖረኝ እወዳለሁ።›**»
2. ከኢብራሂም ቢን መይሰራ የተገኘ ዘገባ፡ ጣዉስ እንዲህ አሉኝ፦ «ወይ ታገባለህ፣ አሊያም ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ለአቢ ዘዋኢድ ያሉትን እልሃለሁ፦ **‹
ከጋብቻ የሚከለክልህ ወይ ደካማነት (አቅም ማጣት) ነው፣ አሊያም አመጸኝነት (ፋጅር መሆን) ነው።›**
» 3. ከሙንዚር የተገኘ ዘገባ፡ ወህብ ቢን ሙነቢህ እንዲህ ሲሉ ሰማሁ፦ «** የላጤ (ያላገባ ሰው) ምሳሌ፤ በበረሃ ውስጥ እንዳለች ዛፍ ነው፤ ነፋስ ወደዚህና ወደዚያ ያወዛውዛታል።**» 4. ከአምር ኢቢኑ ዲናር የተገኘ ዘገባ፡ ኢብኑ ዑመር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ከነቢዩ ﷺ ሞት በኋላ ላለማግባት አስበው ነበር። በዚህ ጊዜ (እህታቸው) ሐፍሳ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዲህ አለቻቸው፦ «
** ወንድሜ ሆይ! አግባ፤ ልጅ ተወልዶልህ (በሕፃንነቱ) ቢሞት  (ለአኺራ ስንቅ)  ሸፋዓ ይሆንሃል፤ በሕይወት ቢቆይ ደግሞ ዱዓ ያደርግልሃል
። **» 📚*ምንጭ፡ ሙሰነፍ ኢብን አቢ ሸይባ (10382 - 10388)*

📜የጀነትን ሽታ የማያገኙ የለባሽ እርቃን እንስቶች ምንነት! 🥀ምን አይነት አለባበስ ይሁን የለባሽ እርቃን ያሰኛቸው? ⇨መልሱን ከታላቁ ሊቅ ሙሐመድ ኢብን ሷሊሕ አል ዑሠይሚን رحمه الله                •┈•⊰✿🥀✿⊱•┈• ①አጭር ቀሚስ ለሚለብሱ እና ግዴታ መሸፈን ያለበትን ሀፍረተ ገላ የማይሸፍኑ ማለት ነው ተብሏል። ② በጣም ስስ ልብስ ለብሰው የሰውነታቸውን ቆዳ ቀለም ከእይታ የማይሸፍኑ ናቸው ተብሏል። ③ በጣም ጠባብ  ልብስ ለብሰው የቆዳቸውን ቀለም ባያሳይም የሰውነታቸውን ቅርስ እና ፈታኝ ቦታዎችን የሚያጋልጥ ልብስ ነው ተብሏል።                •┈•⊰✿🥀✿⊱•┈• 📙📓|[ الفـــتاوى (2/825) ]

📍ሞትን ማስታወስ አንዘንጋ ! ~ መዳረሻው የት ነው የህይወት ጎዳና፣ እንዲህ መዘንጋቴ ለሌላት ዋስትና፣ ዛሬ ወይስ ነገ የቀጠሮ ቀኑ፣ ግርዶሹ ሚነሳው በድንገት ሽፋኑ፣ አማክሮን ላይመጣ የሞት መላዕኩ፣ ለምንስ ልጨነቅ ላያልፍ ከልኩ፣ ዋስትና ለሌላት ለዚች ጠፊ ህይወት፣ ትላንት የነበረው እያየነው ሲሞት !! ~ t.me/https_Asselfya

አሏህ ሆይ*** ወንጀላችን ሽታ ሳይኖረው ደብቀህልን በሰላም ከባሮችህ ጋ ተቀላቅለን ውሏችን አምሮ ለምሽት አብቅተህናል ምሽቱን  አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ከመስራት  ባንተ እንጠበቃለን !! ፈሳድ የበዛበት ዘመን ነው እና ወደ ሚዲያዎች ስትገቡ አሏህ ሆይ አንተን የሚያስቆጣ ከማየት፣ከመስማት ፣ከመናገር ፣ከመፃፍ ባንተ እንጠበቃለን በሉ 🙌

የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው
የቤትህ ስፋቱ የቱንም ያህል ቢሆን የመኪናህ ሞዴል የፈለገውን ያህል ዘመናዊ ቢሆን የባንክ ሂሳብክ የፈለገውን ያህል ቢሞላ የመቃብራችን መጠን ሁልጊም እኩል ነው የምንበላለጠው በመልካም ስራችን ነው

🌿 የጠዋትና የማታ ዚክሮችን አትተዉ! 🌿 ኢብኑል ቀይይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ "የጠዋትና የማታ ዚክሮች እንደ ጋሻ ናቸው። የጋሻው ውፍረት በጨመረ ቁጥር ባለቤቱ ከጉዳት የበለጠ ይጠበቃል። እንዲያውም የጋሻው ጥንካሬ ቀስቱ ተመልሶ የወረወረውን ሰው እስከሚመታ ድረስ ሊደርስ ይችላል።" 📚 አል-ዋቢሉ አስ-ሰይብ (ገጽ 71) 🍃 የጠዋትና የማታ ዚክር የምላስ ብቻ ሳይሆን የልብም ኢባዳ ነው። 🍃 በአላህ ፈቃድ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃል። 🍃 በየቀኑ ጥቂት ደቂቃዎችን መመደብ የዱንያና የአኺራ ትልቅ ትርፍ ነው። አላህ የጠዋትና የማታ ዚክሮቻችንን በመጠበቅ ከሚጠበቁ ባሮቹ ያድርገን። አሚን። 🤲

~መልካሙ ከመጥፎው ጠቃሚው ከጎጂው የማይለይበት ምንም የማይታይ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ነበርን....አይታየንም ነበር…እየኖርንም አልነበረም ……ከዚያ ግን የቁርአን ብርሃን መጣና ሁሉንም ቀየረው …ጨለማው ላይ ውብ ብርሃን አበራበት…ቀልባችን ላይ ህይወት ዘራበት። አላህ ብርሃን ከሆነው ቃሉ መቼም አይለየን…በዱንያ የምንተነፍሳት የመጨረሻ እስትንፋሳችን ድረስ ከሱ የማንለይ ጽኑ የቁርአን ጓደኞች ያድርገን።

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

➷ጊዜህ ➷ገንዘብህ ➷እውቀትህ በረካ እንዲኖረው ትፈልጋለህ? 👉ቁርአንን መቅራት አብዛ። 👉መቅራት ካልቻልክ በትኩረት አድምጥ! ~ t.me/SleSlkachin

‏العلامة ابن عثيمين: الرجل إذا ‎تزوج وهو كبير، فإنه يعود إلى شبابه التعليق على صحيح البخاري (١١/١٦٧)

🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!! ~ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:- ኢልም ማለት የጠቀመ ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም። ~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!
🔖ኢልም ማለት የጠቀመህ ነው!! ~ኢማሙ አሻፍኢ ረሂመሁላህ እንድህ ይላሉ:- ኢልም ማለት የጠቀመ  ነው ። የተሀፈዘ (የተሸመደደ ) አይደለም። ~ያወቅናትን ተግባር ላይ እናውላት!!

الآدَابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_23.mp311.34 MB

​ትክክለኛ አማኝ እንደ እምነቱ (ኢማኑ) ጥንካሬ ግርማ ሞገስና ጣፋጭነት ይሰጠዋል። ያየው ሁሉ ይፈራዋል (ያከብረዋል)፤ የቀረበውና የተቀላቀለ ደግሞ ይወደዋል!" ኢብኑል ቀይም

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته✨ ውድና የተከበራችሁ የሱና እህትና ወንድሞቻችን፤ ዛሬ እጅግ ታታሪና ታማኝ የሆኑ የሱና ወንድምና እህቶቻችንን 3 ታላላቅ የስራ አካውንቶች (የኦንላይን ገበያዎች) ልናስተዋውቃችሁ እንወዳለን። ይህንን መልዕክት በየቻናሎቻችሁ እና በየግሩፖቻችሁ ላይ ሼር እንድታደርጉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። "በበጎና ፍርሃት ላይ ተደጋገፉ" እንደሚባለው处理,ታታሪ ወገኖቻችንን ማበረታታትና ከጎናቸው መቆም የሁላችንም በጎነት ነውና አብራችሁን ስለሆናችሁ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ! የእያንዳንዳቸው ስራዎች እና ሊንኮቻቸው የሚከተሉት ናቸው፦ 1️⃣ አንደኛ፡ "አይላን ኦንላይን ገበያ" (Aylan Online Market) 🇦🇪 የሚገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) የሚሰራቸው ምርቶች፦ እጅግ በጣም ቆንጆ ቆንጆ የሆኑ处理,ቀኑን ሙሉ የሚቆዩ ማራኪና ጣፋጭ የዱባይ ሽታዎችን (ሽቶዎችን) እንዲሁም ለፀጉራችሁ ፍፁም ጤና እና ውበት የሚሆን፣ ሙሉ በሙሉ ናቹራልና ከምንም ዓይነት ኬሚካል ነፃ የሆነ ኦርጋኒክ የፀጉር ቅባት ያቀርብላችኋል። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗 https://t.me/Aylan_Market 2️⃣ ሁለተኛ፡ "ሐያት እስላማዊ አልባሳት እና መጻሕፍት" 🇸🇦 የምትገኝበት ቦታ፦ ሳውዲ አረቢያ የምትሰራቸው ምርቶች፦ ለአይን ማራኪ የሆኑ፣ እስላማዊ ስነ-სርዓትን እና ሂጃብን የጠበቁ ውብ የሴቶች አልባሳትን ታቀርባለች። በተጨማሪም የምትፈልጓቸውን ማንኛውንም ዓይነት የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦች እዚህ በፍጹም አታጡም! ቁጥብ ልብሶችን እና ኪታቦችን የምትፈልጉ እህቶች በሙሉ በእዚህ አካውንት እያናገራችኋት ማዘዝ ትችላላችሁ። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗 https://t.me/Online_Eslamawiy_Market 3️⃣ ሶስተኛ፡ "መዲና ከወሎ" (Medina Islamic Fashion & Books) 🇦🇪 የምትገኝበት ቦታ፦ ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (ዱባይ) የምትሰራቸው ምርቶች፦ በዱባይ እና በዙሪያዋ ለምትገኙ እህቶቻችን በሙሉ፣ የትኛውንም ዓይነት ዘመናዊና የተዋቡ እስላማዊ አልባሳትን በታማኝነት ታቀርባለች። ከዚህም ጎን ለጎን የተለያዩ የአማርኛ እና የአረብኛ ኪታቦችን ፈልጋችሁ አታጡም! የምትፈልጉትን ልብስ እና ኪታብ ሁሉ ከእሷ ዘንድ በታማኝነትና በቅናሽ ዋጋ ያገኛሉ። ለመቀላቀል ሊንኩን ይጫኑ፦ 👇👇👇 🔗https://t.me/medinaonlinemarket "ስራን ማበረታታት ለራስም በረከት ነው!" እባካችሁ ሁላችሁም ሊንኮቹን በመጫን እየገባችሁ ተቀላቀሉ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር አድርጉት እስኪ! ጀዛኩሙላህ ኸይረን! ✨ ✍️
ጸሐፊ፦ አይላን ሙሐመድ
https://t.me/Aylan_Market