💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше8 750
Підписники
-724 години
-357 днів
-9730 днів
Архів дописів
👈اللهم اني ظلمت نفسي ظلماً كثيراً ولا يغفر الذنوب الا انت
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አምስት ኢትዮጵያውያን አደንዛኝ እፅ በማዛወር ተይዘው የሞት ቅጣት ተፈጽሞባቸዋል። ይሄ ጥፋት እና እርምጃ ተደጋግሞ ይከሰታል፣ ይዘገባልም። እንዲህ አይነት ህገ ወጥ ስራዎች የሚገኝባቸው ገንዘብ የሚያማልል ቢሆንም የሀገሪቱን ከባድ ህግ እያወቁ በዚህ ልክ ህይወትን አደጋ ላይ መጣል የሚገርም ነው። ለማንኛውም እንዲህ አይነቱን ዘገባ ተከትሎ ሃገሪቱን እና ህጓን መሳደብ ጠብ የሚያደርገው ነገር የለም። ያንተን ጫጫታም አያዩትም። ይልቅ የሚበጀው የራስህን ሰው አጥብቀህ ደጋግመህ መምከር ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ የሸይኻችንን ሸይኽ ሙሐመድዘይን حفظه الله ዱሩሶች በመከታተል ላይ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ለተወሰኑ ወራት በሸይኻችን የጤና እክል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የሱነኑ ኢብኑ ማጃህ ኪታብ ደርስ إن شاء الله ከቅዳሜ ጁማደል ኡላ 27/1448 (28/02/19) ጀምሮ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ጠዋት ከ1:00 - 2:00 ( ለጊዜው) ከቆመበት የምንቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ቦታ:- ፉሪ አቡበከር አስ‘ሲዲቅ መስጂድ (ከኳስ ሜዳው ፊት ለፊት)
الآدابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_⑤②.mp313.48 MB
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
የቀልብ ህይወት የሚገኘው አላህን በመፍራት፡ እሱን በማወቅና እሱን ብቻ በማምለክ ውስጥ ነው.
አዳኡ ወደዋእ
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
የቀልብ ህይወት የሚገኘው አላህን በመፍራት፡ እሱን በማወቅና እሱን ብቻ በማምለክ ውስጥ ነው.
አዳኡ ወደዋእ
عن النبيِّ ﷺ قَالَ: "منْ قَرَأَ بالآيتَيْنِ مِنْ آخِرِ سُورةِ البقَرةِ فِي لَيْلَةٍ كَفَتَاهُ".
الآدابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_24.mp314.53 MB
الآدابُ_الْمُهِمَّةُ_لِنِسَاءِ_الْأُمَّةِ_24.mp314.53 MB
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ለዘመን አመጣሹ Artificial Intelligence (AI) ሙሉ አመኔታ መስጠት ተገቢ አይደለም። በተላይ በሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ሳናጣራ በ(AI) ብቻ መደገፍ አደጋው ከባድ ነው።
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy
👉"እኔ ሰዎችን እመክራለው ግን ለመምከር የተገባሁ ብቁ ሆኜ አይደለም፣
ነገር ግን በምክሬ ውስጥ መምከር የምፈልገው ነፍሴን እራሴን ነው።
ኢብኑ አል ጀውዚይ رحمه اللهዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤
አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤
የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤
ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤
ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም።
[ዐሊ ኢብኑ ጧሊብ]
Repost from AbulAbasNasir (አቡል ዓባስ)
🔶የጁሙዐ ኹጥባ #ቁጥር_03 🔶
إنَّ اللهَ رَضِيَ لَكُمْ ثَلاَثاً فَاغْتَنِمُوهَا
አላህ 3 ነገሮችን ወዶላችኋል ተጠቀሙባቸው
🗺️ ቦታ: ሮም ሰፈር ቪሌጅ ሪልስቴት ግቢ
🕌 መስጂድ: ዘይድ ኢብኑ ሳቢት መስጂድ
🎙 በኡስታዝ አቡል አባስ
•—————
