💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Kanalga Telegram’da o‘tish
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Ko'proq ko'rsatish8 941
Obunachilar
+224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-10930 kunlar
Postlar arxiv
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::
ያረብ…ባንተ መንገድ ላይ መጽናት የምትፈልግን ቀልብ ሁሉ አንተ አግዝ…ከተከበረው መንገድህ መንሸራተት ላስጨነቃት ቀልብ ሁሉ ለጭንቀቷ አንተ ብቃት እስከ መጨረሻው የዱንያ ቆይታዋ በመንገድህ አጽንተህ አስደስታት !
➡️ ተውሂድ ሺርክን ሲያጠፋ ኢስቲግፋር ደግሞ ወንጀሎችን ያብሳል።
(فَاعْلَمْ أَنَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَاسْتَغْفِرْ لِذَنْبِكَ)
እነሆ ከአላህ ሌላ አምላክ አለመኖሩን እወቅ። ስለ ስህተትህም ምህረትን ጠይቅ።
👈يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
~አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!
🎈በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
🎈ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
🎈ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።
👉ዚክርና ዱኣ የመንፈስ ቀለብ!
=
t.me/https_Asselfya
🔖ሁለት ሰዎች ካሉበት ሁኔታ
እስካልተመለሱ ድረስ ሶላታቸዉ ተቀባይነት የለዉም እነርሱም፦ጌታዉን (አሳዳሪዉን)ከድቶ የኮበለለ ባሪያና ባሏን የምታምፅ ሴት ።
(አጥ-ጦበራኒRepost from N/a
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛
ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖ለሱብሂ ሰላት ባለቤቶች እንቅልፋሞች የማያገኙት ምርኮ አላቸው !
~የሱብሂ ፈርዱ ብቻ ቀኑን ሙሉ
የአላህ ጥበቃን ያሰጣል.
~ሱናዋ ደግሞ ዱንያና ውስጧ ካለው
ነገር ሁሉ የተሻለች ምርጥ የተባለች ናት.
~የፈጅር ሰላት ቁርአንን ደግሞ እነዚያ
ምርጥ የሆኑት መላኢኮች የሚሳተፉበት
ነው።
~
t.me/MohamedAliEdris
👉«ምኞትህን ሁሉ ሱጁድ ላይ አስቀምጠው፣ ጌታህ ዝቅ ብሎ የለመነውን ባሪያውን ፈፅሞ በባዶ አይመልስም።
~
✅️ልጅ የሚያድገው ወላጆቹን መስሎ ነው።
✅️ልጆቿን በሱና ላይ አታሳድግም፤መጀመሪያ ራሷን በሱና በእዉቀት ያነፀች ብትሆን እንጂ👍
👉ስለዚህ፦ልጅ ከመውለድሽ በፊት: ቅሪ...ተማሪ...እወቂ📚
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል
ቁርአን ዉስጥ 124 ሱራ አለ ?
ሞኝ ነሺ.....!!
ቢወድሺ ኖሮ ማንም እዳያይበት በደበቀሺ ነበር በሚድያ ለጥፎ የማንም አይን እዳርፍብሺ ባላደረገ ነበር ፡አንች ግን ስለሚወደኝ ነው በየሚድያው የሚፖስተኝ ብለሺ በተሳሳተ አስተሳሰብ ትሞኛለሺ
ከፈለገ ሴቶች ማናት ሲሉት ሚስቴ እሚለው ትቶ እህቴ ናት ሊል ይችላል እቴይ!!
نقلአሏህን በትዕግስት ጠብቂው!
ስጦታው ከምታስቢው በላይ
ውብ መሆኑን እመኝ።
ትያለሽም፦ً የደስታን እንባ እያነባሽ
አንደበትም አጥሮሽ እየተንተባተብሽ.
ጌታዬ_ሆይ!
ለካስ ከዱዓ'ዬ በላይ ስመኘው ሳስበው
ከነበረው የበለጠና ያማረን ስጦታህን
ሰጥተህ.. እንድህ ልታስደስተኝና
ልታረጋጋኝ.. ሙሉ ፈገግታና ሰላምን
ልትቸረኝ.. ፈልገህ ነበርጂ አላዘገየኸውም!!
ያ አል-ረሕማኑ አመስግናለሁ.. ብለሽ
ደጋግመሽ በስጁድሽ ታመስግኚዋለሽ
فريباً إن شاءالله...!!Repost from N/a
📚ኪታብ በነፃ መማር የሚፈልግ ብቻ 🎊
በዚሁ ቴሌግራም በኦንላይን ያለ ክፍያ ማስተማር ተጀመረ 🌛
ቦታ ሳይሞላ ፍጠኑ
ከትዳር ሕይወት አስቂኝ ገጠመኞች
አንዲት ሚስት ባሏን በቁጣ/በመገረም ጠየቀችው፡
– ከማገባታችን በፊት ድሃ እና ኪሱ ባዶ የሆነ ሰው መሆንህን ለምን አልነገርከኝም?
እሱም ፈገግ ብሎ መለሰላት፡
– «በዚህ ዓለም ላይ ከአንቺ ውጭ ምንም የለኝም» ብዬ ከአንድ ሚሊዮን ጊዜ በላይ አልነገርኩሽም እንዴ?
አንቺ ደግሞ እንደ የዋህ/ሞኝ እየሳቅሽ ደስ ይልሽ ነበር!
(አንዳንድ ጊዜ ፍቅር አዘል ንግግሮች እውነተኛ ትርጉም ያስፈልጋቸዋል!©
ከሁሉም በላጭ ስራ!~~ ﴿سُئِلَ رسولُ اللهِ ﷺ أيُّ الأعمالِ أفضلُ؟ قال: الصلاةُ في أولِ وقتِها.﴾ የአላህ መልእክተኛ ተጠየቁ፦ በላጩ ስራ የቱ ነው? አሉ፦ “ሶላትን በወቅቱ (በመጀመሪያው ግዜ) መስገድ።”
ሶሂህ አልጃሚዕ: 1093= t.me/https_Asselfya
ሴቶች ከተማሩ በኋላ ብዙ አይነት ሁኔታ ይኖራቸዋል፦
1. ከተማሩ በኋላ አግብተው መቅራትን እርግፍ አርገው የተው አሉ። የቀሩትን ኪታብ እንኳ ከቤታቸው ሁነው የማያነቡ። ምክንያቱ ደግሞ በቤትና በልጅ እንክብካቤ ላይ መጠመዷ ነው። ጨዋታ፣ ስበሰባ ሲሆን ግን ...። ለብዙ ሰአቶች ቴሌቪዥን ላይ እያፈጠጡ የሚቀመጡ ለቂርአት ግን ጊዜ የሌላቸው።
2. ተምረው አግብተው ስራ የያዙ አሉ። ነገር ግን አላማዋ ስራዋ ላይ ብቻ ነው። ቂርአት፣ ሙራጀዓ፣ ኸይር ማሰራጨት ተትቷል። በስራዋ ቢዚ ናታ። እነዚህ አይነቶች ድሮም የዒልም ድርሻ የላቸውም። ስራ ነበር አላማቸው አግንተዋል። ማንበብ የለም፣ ማዳመጥም የለም።
3. ተምረው አግብተው ከነሱ በላይ ተጨባጭን የሚገነዘብ እንደሌለ የሚያስቡ ናቸው። ጋዜጣ ሰብሳቢ፣ ውዳቂ ታሪኮችን ለቃቃሚ፣ አድስ ነገር አባራሪ። እነዚህ እስልምና ላይ ከባድ ጉዳት አላቸው። ሀፍረትን እርግፍ አርገው ጥለው ከሌሎች ላይም የሚገፉ፞። እነዚህ ለመጥፎ ስራ፣ ለመገላለጥ፣ ለወንድና ሴት መቀላቀል ሰበቦች ናቸው።
ለእንደዚህ አይነት ሴቶች ምክሬ፦
• ቁርአንን በመቅራትና በማስተንተን ላይ እንዲዘወትሩ
• የቻሉትን ያህል የነብዩን ﷺ ሱና እንዲሐፍዙ
• ዐቂዳ እና ተውሒድ ደርስ ላይ እንዲያተኩሩ
• ወደ ተፍሲር እውቀት በመዞር የአላህን ኪታብ እንዲረዱ - በተለይ ተፍሲረ ሰዕዲይ።
• የፊቅህ እውቀት ላይ በማተኮር እሷን የሚመለከቷትን ነገሮች፡
- ስለ ሐይድ
- ስለ ጦሃራ
- ስለ ሶላት
- ስለ ፆም
- ስለ ሐጅ
- ከባሏ ጋር ሊኖራት የሚገባውን ነገሮች በመማር ላይ እንድታተኩር ነው ምክሬ።
~
ከ“አሃሚየቱል ዒልም ሊልመርኣቲል ሙስሊማ”
የሸይኽ ዐብዱላህ ጦያር ተነካክቶ የተወሰደ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/MOhamedAljawi
https://t.me/MOhamedAljawi
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
🔸حُسن الظن بالله سبحانه وتعالى
#خطبة الجمعة
جامع الرحمن بقرية الحبيل لحج
🎙للشيخ الفاضل|
غسان الحميدي حفظه الله
🗓 بتاريخ ١٠ صفر ١٤٤٨ه
┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈
◢للمزيد| قناة الخطباء
➢https://t.me/ooooh5
Repost from N/a
➲➢ ኢስላማዊ
የቴሌግራም ቻነሎች መግዛት ይፈልጋሉ ?
አስቾካይ 1 ቻናል ብቻ ነዉ ያለን
🏷 3.6k subscribers
👆በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ
