en
Feedback
Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Open in Telegram

የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት

Channel Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 15 394 subscribers, ranking 5 590 in the Religion & Spirituality category and 2 197 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 15 394 subscribers.

According to the latest data from 30 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 21 over the last 30 days and by 1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 21.61%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 10.23% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 327 views. Within the first day, a publication typically gains 1 576 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 17.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

15 394
Subscribers
+124 hours
+307 days
+2130 days
Posts Archive
የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ እጅግ ኃይልን ታደርጋለች ›› ያዕ 5 ፤ በመጋቤ ሐዲስ ሄኖክ ፈንቴ https://youtu.be/qDk7KKQaRAk

ኢየኃፍር ቀዊመ ቅድመ ገጸ ስዕልኪ ወላዲተ አምላክ /፪/ ጸውዖ ስምኪ ያነስዕ ዘወድቀ /፪/ የማኀሌተ ጽጌ ወረብ https://youtu.be/p1vYrBKVf2g

ይህ ሳምንት ፣ የታላቁ ደብራችን የደብረሰላም አገልጋይ የነበሩትን ፣ አጋፋሪ #ይሁኔ_ፍቃዱን #የምናስታውስበት #ይሁን ! አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ፨ደብራችንን ለ54 ዓመታት ያገለገሉ ፣ ፨ዕለት ዕለት ለአገልግሎት ይተጉ የነበሩ ፣ ፨የድምጽ ጸጋቸው እጅግ ልቡናን ይሚመስጥ ሊቃውንትን የሚያሰስደስት ፣ ፨በደብራችን የአቋቋም ይትበኃልን ( የተደረሱትን ከ 800 በላይ ወረቦችን ጨምሮ) ጠንቅቀው ያውቁ የነበሩ ፡፡ ---------------------- አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ከአባታቸው መሪጌታ ፍቃዱ ተሰማ እና ከእናታቸው ከ ወ/ሮ ለምለም ወርቁ በ 1933 ዓ.ም በጎንደር ክፍለ ሃገር በ ደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ደብረ ሲና ማርያም በሚባል ቦታ ተወለዱ ፡፡መሪጌታ ይሁኔ ፍቃዱ እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሱ ከአስኳላው ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ አባታቸው ከ መሪጌታ ፍቃዱ ከ ቁጥር እስከ ዳዊት ተምረዋል በዲ/ና ሃገራቸው ያገለግሉ ነበር:: ከዛም በመቀጠል በደብረ ሲና ማርያም ፀዋአቶ ዜማ ተምረው ካጠናቀቁ በኃላ ወደ ምዕራብ ጎጃም አዊ ዞን ጋጋስታ #ጊዮርጊስ በመሄደ ከ መምህር ቢንያም ቅኔን ከነ አገባቡ እና ከነጓዙ ተምረዋል ፡፡ አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ወደ አዲስ አበባ ከመጡበት ከ1954 ዓ.ም ጀምሮ ማረፊያቸውን በ ታላቁ ደብር ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በማድረግ አቋቋም ከመምህር ገብረ ማርያም ጠንቅቀው በመማር ከዛም ደብራችን እስከ ኀልፈተ ሕይወታቸው ቀን ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ካላቸው የቃለ እግዚአብሔር ፍቅር በቀና አገልግሎት ለ54 ዓመታት በጽናት ሲያገለግሉ ኖረዋል ፡፡ የቀጨኔ ደብረሳለም የአቋቋም ይትባህልን ጠንቅቆ (በቀጨኔ የተደረሱትን #ከ800 ላይ ወረቦች ) በማወቅ እና በልዩ የዜማ እና የድምጽ #ፀጋቸው፣ እናስታውሳቸዋለነ ፡፡ አጋፋሪ ይሁኔ ለጥቂት ቀናት ብቻ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ቃለ እግዚአብሔርን ከ አፋቸው ሳይነጥሉ #በ80 ዓመታቸው አርፈዋል ሥርዓተ ግብዐተ መሬታቸው ለ 54 ዓመታት ባገለገሉበት እና ብዙ ደቀ መዛሙርትን ባፈሩበት በታላቁ ደብር #በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ደብረ ትጉኃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በወርኃ ሰኔ ቀን 24 2012 ዓ.ም ተፈጸሟል፡፡ #አባታችንን_ዓመት_እስከ_ዓመት_ስናስታውሳቸው_እንኖራልን ፡፡ አምላካችን መድኀኔዓለም ከደጋጎቹ አባት ከአብርሃም ከይስሐቅ ጋር ይደምርልን! አሜን! /በቀጨኔ ደ.ሰላም መድኀኔዓለምና ደ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት የተዘጋጀ ::/ #share .Facebook... https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool .YouTube... https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w .Telegram... https://t.me/medihanaelem http://tiktok.com/@finotehiwot www.finotehiwotsundayschool.com #Share #like

ይህ ሳምንት (ከጥቅምት 15-አስከ 21) የታላቁ ደብራችን የደብረሰላም አገልጋይ የነበሩትን ፣ አጋፋሪ #ይሁኔ_ፍቃዱን የምናስታውስበት #ይሁን ! አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ፨ደብራችንን ለ54 ዓመታት ያገለገሉ ፣ ፨ዕለት ዕለት ለአገልግሎት ይተጉ የነበሩ ፣ ፨የድምጽ ጸጋቸው እጅግ ልቡናን ይሚመስጥ ሊቃውንትን የሚያሰስደስት ፣ ፨በደብራችን የአቋቋም ይትበኃል( የተደረሱትን ከ 800 በላይ ወረቦችን ጨምሮ) ጠንቅቀው ያውቁ የነበሩ ፡፡ ---------------------- አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ከአባታቸው መሪጌታ ፍቃዱ ተሰማ እና ከእናታቸው ከ ወ/ሮ ለምለም ወርቁ በ 1933 ዓ.ም በጎንደር ክፍለ ሃገር በ ደራ ወረዳ ልዩ ስሙ ደብረ ሲና ማርያም በሚባል ቦታ ተወለዱ ፡፡መሪጌታ ይሁኔ ፍቃዱ እድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሱ ከአስኳላው ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ አባታቸው ከ መሪጌታ ፍቃዱ ከ ቁጥር እስከ ዳዊት ተምረዋል በዲ/ና ሃገራቸው ያገለግሉ ነበር:: ከዛም በመቀጠል በደብረ ሲና ማርያም ፀዋአቶ ዜማ ተምረው ካጠናቀቁ በኃላ ወደ ምዕራብ ጎጃም አዊ ዞን ጋጋስታ #ጊዮርጊስ በመሄደ ከ መምህር ቢንያም ቅኔን ከነ አገባቡ እና ከነጓዙ ተምረዋል ፡፡ አጋፋሪ ይሁኔ ፍቃዱ ወደ አዲስ አበባ ከመጡበት ከ1954 ዓ.ም ጀምሮ ማረፊያቸውን በ ታላቁ ደብር ቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን በማድረግ አቋቋም ከመምህር ገብረ ማርያም ጠንቅቀው በመማር ከዛም ደብራችን እስከ ኀልፈተ ሕይወታቸው ቀን ድረስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ካላቸው የቃለ እግዚአብሔር ፍቅር በቀና አገልግሎት ለ54 ዓመታት በጽናት ሲያገለግሉ ኖረዋል ፡፡ የቀጨኔ ደብረሳለም የአቋቋም ይትባህልን ጠንቅቆ (በቀጨኔ የተደረሱትን #ከ800 ላይ ወረቦች ) በማወቅ እና በልዩ የዜማ እና የድምጽ #ፀጋቸው፣ እናስታውሳቸዋልነ ፡፡ አጋፋሪ ይሁኔ ለጥቂት ቀናት ብቻ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ቃለ እግዚአብሔርን ከ አፋቸው ሳይነጥሉ #በ80 ዓመታቸው አርፈዋል ሥርዓተ ግብዐተ መሬታቸው ለ 54 ዓመታት ባገለገሉበት እና ብዙ ደቀ መዛሙርትን ባፈሩበት በታላቁ ደብር #በቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም እና ደብረ ትጉኃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በወርኃ ሰኔ ቀን 24 2012 ዓ.ም ተፈጸሟል፡፡ አባታችንን ዓመት እስከ ዓመት ስናስታውሳቸው እንኖራልን ፡፡ አምላካችን መድኀኔዓለም ከደጋጎቹ አባት ከአብርሃም ከይስሐቅ ጋር ይደምርልን! አሜን!

ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ የበሶ እምነት ፤ በደብረ ዳሞ ገዳሞ እንደሚደረገው ፡፡
+5
ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ የበሶ እምነት ፤ በደብረ ዳሞ ገዳሞ እንደሚደረገው ፡፡

ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ
+5
ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ

ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ
+6
ጥቅምት 14፣ 2014 ዓ.ም በዓለ አቡነ አረጋዊ ወገብረክርስቶስ መርዓዊ ወሙሴ ብእሴ እግዚአብሔር የፎቶ ማስታወሻ