✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል
نمایش بیشتر📈 تحلیل کانال تلگرام ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚
کانال ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍት📚 (@eotc_books_by_pdf) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 128 164 مشترک است و جایگاه 246 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 207 را در منطقه أثيوبيا دارد.
📊 شاخصهای مخاطب و پویایی
از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 128 164 مشترک جذب کرده است.
بر اساس آخرین دادهها در تاریخ 22 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -2 686 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر -62 بوده و همچنان دسترسی گستردهای حفظ شده است.
- وضعیت تأیید: تأیید نشده
- نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 9.57% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب میکند.
- دسترسی پستها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت میکند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمعآوری میشود.
- واکنشها و تعامل: مخاطبان بهطور فعال حمایت میکنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
📝 توضیح و سیاست محتوایی
نویسنده این فضا را محل بیان دیدگاههای شخصی توصیف میکند:
“ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ታላላቅ የድሮና አዳዲስ ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ መጽሐፍት በPDF ያቀርባል”
به لطف بهروزرسانیهای پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 23 ژوئن, 2026)، کانال همواره بهروز و دارای دسترسی بالاست. تحلیلها نشان میدهد مخاطبان بهطور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کردهاند.
در حال بارگیری داده...
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 22 ژوئن | 0 | |||
| 21 ژوئن | 0 | |||
| 20 ژوئن | 0 | |||
| 19 ژوئن | +2 | |||
| 18 ژوئن | 0 | |||
| 17 ژوئن | 0 | |||
| 16 ژوئن | 0 | |||
| 15 ژوئن | +4 | |||
| 14 ژوئن | 0 | |||
| 13 ژوئن | +1 | |||
| 12 ژوئن | +1 | |||
| 11 ژوئن | 0 | |||
| 10 ژوئن | 0 | |||
| 09 ژوئن | 0 | |||
| 08 ژوئن | 0 | |||
| 07 ژوئن | 0 | |||
| 06 ژوئن | +3 | |||
| 05 ژوئن | +1 | |||
| 04 ژوئن | 0 | |||
| 03 ژوئن | 0 | |||
| 02 ژوئن | 0 | |||
| 01 ژوئن | 0 |
| 2 | .Trustwallet.com/cardTrust Wallet introduces its newly launched card system.
Get your virtual card for only $1 and enjoy exclusive benefits.
Receive a 25 USDT bonus when you load 100 USDT to your card.
Additionally, earn up to 15% cashback on all your e-commerce and POS purchases.
Spend your USDT and USDC balances freely, including ERC20 and TRC20 networks.
If you get a card using my link, I’ll earn $25
https://taap.it/OrQKP5G | 0 |
| 3 | #ግንቦት_ልደታ_ለማርያም
ግንቦት ልደታ ለምን ይከበራል?
ግንቦት ልደታ (ግንቦት 1) የሚከበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት ለማሰብ ነው። በዓሉ የሰው ልጅ የመዳን ተስፋ መጀመሪያ የሆነችው ማርያም ከአባቷ ከኢያቄም እና ከእናቷ ከሐና በአድባረ ሊባኖስ የተወለደችበትን ዕለት የሚያከብር ታላቅ በዓል ነው።
የበዓሉ ዋና ዋና ምክንያቶች፦
የድንግል ማርያም ልደት፦
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በግንቦት 1 ቀን መወለዷን ለማሰብ።
የትንቢት መፈጸምያ፦
በብሉይ ኪዳን የነበሩ ነቢያት ስለ መሲሁ መምጣት የተነበዩት ትንቢት መፈጸሚያ የሆነችው የጌታ እናት የተወለደችበት ቀን በመሆኑ።
የመዳን ምስራች፦
የሰው ልጅ ሁሉ መዳን ምክንያት የሆነችውና የሰማይ እና ምድር ፈጣሪን የማኅፀኗ ፍሬ ያደረገችው ድንግል ማርያም መወለዷን ለማብሰር።
ደስታና ምስጋና፦
ቅዱስ ያሬድ “ዮም ፍሥሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም” (በማርያም ልደት ምክንያት ዛሬ ደስታ ሆነ) ብሎ እንደዘመረው፣ ይህ ዕለት የዓለም ሁሉ የደስታ ቀን ተደርጎ ይወሰዳል።
በአጠቃላይ፣ ግንቦት ልደታ የድንግል ማርያምን በጎ ስብዕና እና ለሰው ልጅ ያላትን ትልቅ ቦታ የምናስብበትና የምናመሰግንበት በዓል ነው።
@Eotc_Books_By_Pdf
@Eotc_Books_By_Pdf | 0 |
| 4 | † እንኳን ለጌታችን እና መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሳኤ በሰላም አደረሰን †
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን፤
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን፤
አሰሮ ለሰይጣን፤
አግዐዞ ለአዳም፤
ሠላም
እምይዕዜሰ፤
ኮነ፤
ፍስሐ ወሠላም፡፡”
መልካም በዓል !
@Eotc_Books_By_Pdf
@Eotc_Books_By_Pdf | 0 |
| 5 | #ህማማት
በህማማት ሳምንት (Holy Week) የየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ እና ቅዱስ ሳምንት ነው ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ መከራ፣ ሞት እና ትንሣኤ ይዘከራል። በዚህ ሳምንት የሚደረጉ ነገሮች እነዚህ ናቸው፦
1. ጾም (ጾመ ህማማት)
ከሌሎች ጾሞች የበለጠ ጠንካራ ነው
ምግብ እስከ ማታ ይቆያል (አንዳንድ ሰዎች ሙሉ ቀን ይጾማሉ)
ስጋ እና የእንስሳ ምርቶች ፈጽሞ ይከለከላሉ ።
2. ጸሎት እና ስግደት
ቤተክርስቲያን ብዙ ጊዜ መገኘት
ረጅም ጸሎቶች እና ስግደት (መስገድ)
መጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ።
3. የቀናት ልዩ ትርጓሜ
ሰኞ ፣ ማክሰኞ ፣ ረቡዕ : የተለመዱ ጸሎቶች እና ጾም ይከናወናል።
ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ): የመጨረሻ እራት ዝክር
ዓርብ (ስቅለት): የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ መሞት የሚዘከር ቀን (እጅግ ጥልቅ ጾም)
ቅዳሜ (ቀዳም ስድስት): የ ዝምታ እና አርምሞ ቀን
4. መንፈሳዊ ሥነ ምግባር
ርህራሄ ማድረግ (ለድሆች መርዳት)
ጥላቻ መተው እና ይቅር መባባል ፤
ንጹሕ የንሰሀ ሕይወት መኖር ።
5. ዝምታ እና ሀዘን
የጌታን ህመሙን እና ስቃዩን እያሰቡ የደስታ ነገሮችን (ከመዝናኛ፣ ድምፅ ያለውን ዜማ ሳቅ ከመሳሰሉት መቆጠብ! )
ራስን መመርመር እና መንፈሳዊ ህይወትን ማደስ።
በ አጠቃላይ ይህ ሳምንት የንስሐ፣ የጸሎት እና የመንፈሳዊ ትኩረት ጊዜ ነው!
@Eotc_Books_By_Pdf
@Eotc_Books_By_Pdf | 0 |
| 6 | No Kings. No Senseless Wars. Standing with the millions who marched on March 28th. Power belongs to the People, not the warmongers.
https://t.me/No_king_No_King | 0 |
| 7 | የዐቢይ ጾም ሳምንታት
ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስሙ ጐልቶ ከሚነሳባቸው ጉዳዮች አንዱ በዐቢይ ጾም ውስጥ ለሚገኙ ሳምንታት የየራሳቸው መጠሪያ በመስጠቱ ነው፡፡ ቅዱስ ያሬድ ለሳምንታቱ ስያሜዎችን ሲሰጥ ጌታችን የሠራቸውን የቸርነት ሥራዎችን፣ ያስተማራቸው ትምህርቶችን፣ ተጠቅሟል፡፡
በአጠቃላይ በዐቢይ ጾም ውስጥ የሚገኙ ሳምንታት ስያሜያቸው . . .
1/ ዘወረደ
2/ ቅድስት
3/ ምኩራብ
4/ መፃጉ
5/ ደብረ ዘይት
6/ ገብር ኄር
7/ ኒቆዲሞስ
8/ ሆሣዕና
@Eotc_Books_By_Pdf
@Eotc_Books_By_Pdf | 0 |
| 8 | Special news page on X.
Follow uncensored Middle East news right here.
https://tglink.io/0b3a5dd2be4480 | 0 |
| 9 | Special news page on X.
Follow uncensored Middle East news right here.
https://tglink.io/0b3a5dd2be4480 | 0 |
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
