en
Feedback
Gondar City Education Department

Gondar City Education Department

Open in Telegram

ይህ የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ የቴሌ ግራም ቻናል ነው። የፌስቡክ ገጻችንንም ይከተሉ፦ https://www.facebook.com/GondarEdu ወቅታዊና ጠቃሚ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ያገኙበታል።

Show more
3 190
Subscribers
No data24 hours
+267 days
+16330 days

Data loading in progress...

Attracting Subscribers
July '26
July '26
+67
in 0 channels
June '26
+1 320
in 3 channels
Get PRO
May '26
+857
in 0 channels
Get PRO
April '260
in 0 channels
Get PRO
March '260
in 0 channels
Get PRO
February '260
in 0 channels
Get PRO
January '260
in 0 channels
Get PRO
December '250
in 1 channels
Get PRO
November '250
in 0 channels
Get PRO
October '250
in 0 channels
Get PRO
September '250
in 1 channels
Get PRO
August '250
in 1 channels
Get PRO
July '250
in 1 channels
Get PRO
June '250
in 1 channels
Get PRO
May '250
in 3 channels
Get PRO
April '250
in 1 channels
Get PRO
March '250
in 1 channels
Get PRO
February '250
in 1 channels
Get PRO
January '250
in 1 channels
Get PRO
December '24
+32
in 1 channels
Get PRO
November '24
+61
in 1 channels
Get PRO
October '24
+84
in 1 channels
Get PRO
September '24
+39
in 2 channels
Get PRO
August '240
in 1 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '23
+1
in 0 channels
Get PRO
August '23
+9
in 0 channels
Get PRO
July '23
+107
in 0 channels
Get PRO
June '23
+284
in 0 channels
Get PRO
May '23
+26
in 0 channels
Get PRO
April '23
+69
in 0 channels
Get PRO
March '23
+44
in 0 channels
Get PRO
February '23
+15
in 0 channels
Get PRO
January '23
+19
in 0 channels
Get PRO
December '22
+18
in 0 channels
Get PRO
November '22
+17
in 0 channels
Get PRO
October '22
+21
in 0 channels
Get PRO
September '22
+43
in 0 channels
Get PRO
August '22
+128
in 0 channels
Get PRO
July '22
+48
in 0 channels
Get PRO
June '22
+349
in 0 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
13 July+2
12 July+2
11 July+3
10 July+6
09 July+8
08 July+5
07 July+4
06 July+7
05 July+5
04 July+6
03 July+4
02 July+7
01 July+8
Channel Posts
Mock Exam schedule
Mock Exam schedule

2
ሰላም የተከበራችሁ ሱፐርቫይዘሮችና ር/መምህራን ጥሩ ቅድመዝግጅት አድረጋችሁ በተለይ የማጠቃለያ ፈተናችሁን ቴብል ኦፍ ስፔሲፊኬሽን በመጠቀም ጥራት ያለው ፈተና በማዘጋጀትና ኩረጃን/መቀሳሰምን የሚያስወግድ አሰራር በመዘርጋት የመንፈቀ አመቱን ማጠቃለያ ፈተና እያካሄዳችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ከማጠቃለያ ፈተናችሁ በኋላ ትኩረት የምትሰጡት አንድ አብይ ጉዳይ በተለይ የታሪክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቁና ተሰጥኦ ያላቸው መምህራንን በማስተባበር አመታዊ የት/ቤታችሁን ታሪክ መጻፍ ይሆናል፡፡ ቀደም ባሉ ዓመታት የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ተዘጋጅቶ በየዓመቱ ወይም በየጊዜው በት/ቤቱ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮች አመቱን ሙሉ እየተጻፉ ይቀመጡ ነበር፡፡ መዝገቡም የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ተብሎ ለትውልድ የሚተላለፍ መረጃ ይሰነድ፣ ለአጥኚዎች እንደ ዋና መረጃ ያገለግል ወዘተ ነበር፡፡ ዛሬ ሰኔ 15/2018 ዓም ከሰዓት በኋላ አንዳንድ ት/ቤቶችም እንደታደማችሁት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የዩኒቨርስቲው፣ የማህበረሰብ እና የአዳሪ ሞዴል ት/ቤቱን አመሰራረት ወዘተ የያዘ ታሪካዊ መጽሐፍ በሶስት የዩኒቨርስቲው መምህራን ተጽፎ በተመረቀበት ወቅት የኛ ት/ቤቶች ቀደምት የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ትዝ ስላለንና በምረቃ ስነስርአቱ የወሰድነው ተሞክሮ በመሆኑ እንዲሁም በቀጣይ በዲጂታል ቴክኖሎጂ መረጃው እየተሰነደ ለትውልድ እንዲተላለፍ ስለሚደረግ ታሪካችሁን ጻፉ- በቃል ያለ ይረሳል በጽሁፍ ያለ ይወረሳል ነው ብሂሉና የቀጣይ ትኩረት ጉዳያችን እናድርገው፡፡ በመዝገብ ወዘተ የጻፍነውን የት/ቤታችንን ታሪክ ለብዙዎች እንዲደርስ ቢያንስ በመጽሄት መልክ እናሳትመው እናሰራጨው፡፡ የት/ቤት መሻሻል አንዱ ጉዳይ ትምህርትን ማስተዋወቅ ስለሆነ የት/ቤታችሁን ታሪክ መጻፍ፣ ማሳተምና ማሰራጨት የተለየና አዲስ ተግባር አይደለም፡፡ ማን ይሆን ፋናወጊ ት/ቤት? ወይም ታሪኩን ጽፎ የያዘ ት/ቤት? ወይም እጻፈ ያለ ት/ቤተ? ተሞክሯችሁን በቀጣይ መድረክ እናቀርበዋለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
2 589
3
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል። በኦንላይን/+1
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ   የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።   በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡   በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡   ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።   (የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ያደረገው ዝርዝር የፈተና የጊዜ ሰሌዳ/Schedule ከላይ ተያይዟል።)
8 245
4
🤖 የክረምት እረፍትዎን በቴክኖሎጂ ያሳምሩ! ለተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የሥልጠና ጥሪ! 🚀 የዘንድሮውን የክረምት እረፍት በዕውቀትና በክህሎት እያደጉ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? የኢትዮጵያ አርቲፊ
🤖 የክረምት እረፍትዎን በቴክኖሎጂ ያሳምሩ! ለተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የሥልጠና ጥሪ! 🚀 የዘንድሮውን የክረምት እረፍት በዕውቀትና በክህሎት እያደጉ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ? የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዘመኑ ምርጥ የቴክኖሎጂ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ልዩ የክረምት ሥልጠና አዘጋጅቶላችኋል። 💡 የሥልጠናው ዋና ዋና መስኮች፦ 🤖 ፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ (Fundamentals of AI) 💻 ፕሮግራሚንግ (Programming) 🧠 ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning) ⚙️ ሮቦቲክስ እና አይ.ኦ.ቲ (Robotics & IOT) 📊 ዳታ ሳይንስ (Data Science) እና ሌሎችም የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ትምህርቶች! 📅 የዘመኑን ቴክኖሎጂ ለመጨበጥ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ⏳ የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ 🔗 የምዝገባ ሊንክ (Google Form)፦ https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA ዕድሉ እንዳያመልጥዎ! ለወንድም እህቶችዎ፣ ለልጆችዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) የመረጃው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ። ✨ #AI #Ethiopia #ArtificialIntelligence #SummerTraining #TechForStudents #Coding #Robotics #DataScience #EthiopianTech የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት
4 079
5
የአብክመ ትቢሮ የዝውውር መመሪያ 2018.pdf
8 196
6
የትምህርት አመራሮች ዝውውር.pdf
9 452
7
+9
የቅድመ አንደኛ መምህራን ምደባ.pdf
10 696
8
📢 ለዝውውርና ምደባ መረጃ ፈላጊዎች የተላለፈ ማስታወቂያ የ2018/19 ዓ.ም የአብክመ ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ዝውውርና ምደባ ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከላይ ባሉት ልጥፎች ተያይዟል። ይሁን እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ ሥርዓት የምስሎችን ጥራት ስለሚቀንሰው፣ በምስሉ ላይ ያሉትን ትናንሽ ፊደላትና ቁጥሮች በግልጽ ለማንበብ ለተቸገራችሁ ተከታዮቻችን በስልካችሁ ለማውረድ፣ ለማሳደግ (Zoom ለማድረግ) ወይም ለማተም (Print ለማድረግ) ከላይ የተያያዙትን ሰነዶች ይጠቀሙ።
61
9
የ2018/19 ዓም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር+9
የ2018/19 ዓም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር
3 055
10
Secondary Mideba.pdf
1 579
11
+1
No text...
1 587
12
+9
No text...
1 554
13
Secondary Master Teachers transfer.pdf
1 194
14
+2
No text...
1 205
15
+9
No text...
1 159
16
+9
No text...
1 099
17
+9
No text...
1 107
18
Secondary Degree teachers transfer.pdf
971
19
+8
No text...
985
20
School leaders.pdf
866