Gondar City Education Department
Ir al canal en Telegram
ይህ የጎንደር ከተማ አስ/ትምህርት መምሪያ የቴሌ ግራም ቻናል ነው። የፌስቡክ ገጻችንንም ይከተሉ፦ https://www.facebook.com/GondarEdu ወቅታዊና ጠቃሚ ትምህርት ነክ መረጃዎችን ያገኙበታል።
Mostrar más3 189
Suscriptores
+524 horas
+337 días
+20730 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+63
en 0 canales
junio '26
+1 320
en 3 canales
Get PRO
mayo '26
+857
en 0 canales
Get PRO
abril '260
en 0 canales
Get PRO
marzo '260
en 0 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '260
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 1 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '250
en 0 canales
Get PRO
septiembre '250
en 1 canales
Get PRO
agosto '250
en 1 canales
Get PRO
julio '250
en 1 canales
Get PRO
junio '250
en 1 canales
Get PRO
mayo '250
en 3 canales
Get PRO
abril '250
en 1 canales
Get PRO
marzo '250
en 1 canales
Get PRO
febrero '250
en 1 canales
Get PRO
enero '250
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+32
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+61
en 1 canales
Get PRO
octubre '24
+84
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+39
en 2 canales
Get PRO
agosto '240
en 1 canales
Get PRO
julio '240
en 0 canales
Get PRO
junio '240
en 0 canales
Get PRO
mayo '240
en 0 canales
Get PRO
abril '240
en 0 canales
Get PRO
marzo '240
en 0 canales
Get PRO
febrero '240
en 0 canales
Get PRO
enero '240
en 0 canales
Get PRO
diciembre '230
en 0 canales
Get PRO
noviembre '230
en 0 canales
Get PRO
octubre '230
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+1
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+9
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+107
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+284
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+26
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+69
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+44
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+15
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+19
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+18
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+17
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+21
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+43
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+128
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+48
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+349
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 11 julio | +3 | |||
| 10 julio | +6 | |||
| 09 julio | +8 | |||
| 08 julio | +5 | |||
| 07 julio | +4 | |||
| 06 julio | +7 | |||
| 05 julio | +5 | |||
| 04 julio | +6 | |||
| 03 julio | +4 | |||
| 02 julio | +7 | |||
| 01 julio | +8 |
Publicaciones del Canal
| 2 | ሰላም የተከበራችሁ ሱፐርቫይዘሮችና ር/መምህራን
ጥሩ ቅድመዝግጅት አድረጋችሁ በተለይ የማጠቃለያ ፈተናችሁን ቴብል ኦፍ ስፔሲፊኬሽን በመጠቀም ጥራት ያለው ፈተና በማዘጋጀትና ኩረጃን/መቀሳሰምን የሚያስወግድ አሰራር በመዘርጋት የመንፈቀ አመቱን ማጠቃለያ ፈተና እያካሄዳችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡
ከማጠቃለያ ፈተናችሁ በኋላ ትኩረት የምትሰጡት አንድ አብይ ጉዳይ በተለይ የታሪክ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቁና ተሰጥኦ ያላቸው መምህራንን በማስተባበር አመታዊ የት/ቤታችሁን ታሪክ መጻፍ ይሆናል፡፡
ቀደም ባሉ ዓመታት የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ተዘጋጅቶ በየዓመቱ ወይም በየጊዜው በት/ቤቱ የተከናወኑ አበይት ጉዳዮች አመቱን ሙሉ እየተጻፉ ይቀመጡ ነበር፡፡ መዝገቡም የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ተብሎ ለትውልድ የሚተላለፍ መረጃ ይሰነድ፣ ለአጥኚዎች እንደ ዋና መረጃ ያገለግል ወዘተ ነበር፡፡
ዛሬ ሰኔ 15/2018 ዓም ከሰዓት በኋላ አንዳንድ ት/ቤቶችም እንደታደማችሁት በጎንደር ዩኒቨርስቲ የዩኒቨርስቲው፣ የማህበረሰብ እና የአዳሪ ሞዴል ት/ቤቱን አመሰራረት ወዘተ የያዘ ታሪካዊ መጽሐፍ በሶስት የዩኒቨርስቲው መምህራን ተጽፎ በተመረቀበት ወቅት የኛ ት/ቤቶች ቀደምት የት/ቤት የታሪክ መዝገብ ትዝ ስላለንና በምረቃ ስነስርአቱ የወሰድነው ተሞክሮ በመሆኑ እንዲሁም በቀጣይ በዲጂታል ቴክኖሎጂ መረጃው እየተሰነደ ለትውልድ እንዲተላለፍ ስለሚደረግ ታሪካችሁን ጻፉ- በቃል ያለ ይረሳል በጽሁፍ ያለ ይወረሳል ነው ብሂሉና የቀጣይ ትኩረት ጉዳያችን እናድርገው፡፡ በመዝገብ ወዘተ የጻፍነውን የት/ቤታችንን ታሪክ ለብዙዎች እንዲደርስ ቢያንስ በመጽሄት መልክ እናሳትመው እናሰራጨው፡፡ የት/ቤት መሻሻል አንዱ ጉዳይ ትምህርትን ማስተዋወቅ ስለሆነ የት/ቤታችሁን ታሪክ መጻፍ፣ ማሳተምና ማሰራጨት የተለየና አዲስ ተግባር አይደለም፡፡
ማን ይሆን ፋናወጊ ት/ቤት? ወይም ታሪኩን ጽፎ የያዘ ት/ቤት? ወይም እጻፈ ያለ ት/ቤተ? ተሞክሯችሁን በቀጣይ መድረክ እናቀርበዋለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡ | 2 508 |
| 3 | የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የፈተና የሚሰጥበት የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።
በኦንላይን/Computer-Based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር ፈተናቸውን እንደሚወስዱ አገልግሎቱ ገልጿል፡፡
በዚህም ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥ ሲሆን፤ ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ፈተናቸውን ይወስዳሉ፡፡
ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሦስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን፤ የማኅበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ መሆናቸውን አገልግሎቱ አሳውቋል።
(የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ያደረገው ዝርዝር የፈተና የጊዜ ሰሌዳ/Schedule ከላይ ተያይዟል።) | 8 115 |
| 4 | 🤖 የክረምት እረፍትዎን በቴክኖሎጂ ያሳምሩ! ለተማሪዎች በሙሉ የቀረበ ታላቅ የሥልጠና ጥሪ! 🚀
የዘንድሮውን የክረምት እረፍት በዕውቀትና በክህሎት እያደጉ ለማሳለፍ ዝግጁ ናችሁ?
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ከ1ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ለሆናችሁ ተማሪዎች በሙሉ በዘመኑ ምርጥ የቴክኖሎጂ መስኮች ራሳችሁን የምታንጹበት ልዩ የክረምት ሥልጠና አዘጋጅቶላችኋል።
💡 የሥልጠናው ዋና ዋና መስኮች፦
🤖 ፈንዳሜንታል ኦፍ ኤ.አይ (Fundamentals of AI)
💻 ፕሮግራሚንግ (Programming)
🧠 ማሽን ለርኒንግ (Machine Learning)
⚙️ ሮቦቲክስ እና አይ.ኦ.ቲ (Robotics & IOT)
📊 ዳታ ሳይንስ (Data Science) እና ሌሎችም የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ትምህርቶች!
📅 የዘመኑን ቴክኖሎጂ ለመጨበጥ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
⏳ የምዝገባ ማብቂያ ቀን፦ እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ
🔗 የምዝገባ ሊንክ (Google Form)፦ https://forms.gle/uDGPmQsiZcWWeNuRA
ዕድሉ እንዳያመልጥዎ! ለወንድም እህቶችዎ፣ ለልጆችዎ እና ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት (Share በማድረግ) የመረጃው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያድርጉ። ✨
#AI #Ethiopia #ArtificialIntelligence #SummerTraining #TechForStudents #Coding #Robotics #DataScience #EthiopianTech
የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት | 4 048 |
| 5 | የአብክመ ትቢሮ የዝውውር መመሪያ 2018.pdf | 8 196 |
| 6 | የትምህርት አመራሮች ዝውውር.pdf | 9 452 |
| 7 | +9 የቅድመ አንደኛ መምህራን ምደባ.pdf | 10 696 |
| 8 | 📢 ለዝውውርና ምደባ መረጃ ፈላጊዎች የተላለፈ ማስታወቂያ
የ2018/19 ዓ.ም የአብክመ ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ፣ የአንደኛና መካከለኛ ደረጃ መምህራንና የትምህርት አመራሮች ዝውውርና ምደባ ዝርዝር መረጃ የያዘ ሰነድ ከላይ ባሉት ልጥፎች ተያይዟል።
ይሁን እንጂ የማህበራዊ ሚዲያ ሥርዓት የምስሎችን ጥራት ስለሚቀንሰው፣ በምስሉ ላይ ያሉትን ትናንሽ ፊደላትና ቁጥሮች በግልጽ ለማንበብ ለተቸገራችሁ ተከታዮቻችን በስልካችሁ ለማውረድ፣ ለማሳደግ (Zoom ለማድረግ) ወይም ለማተም (Print ለማድረግ) ከላይ የተያያዙትን ሰነዶች ይጠቀሙ። | 61 |
| 9 | የ2018/19 ዓም የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር | 3 055 |
| 10 | Secondary Mideba.pdf | 1 579 |
| 11 | Sin texto... | 1 587 |
| 12 | Sin texto... | 1 554 |
| 13 | Secondary Master Teachers transfer.pdf | 1 194 |
| 14 | Sin texto... | 1 205 |
| 15 | Sin texto... | 1 159 |
| 16 | Sin texto... | 1 099 |
| 17 | Sin texto... | 1 107 |
| 18 | Secondary Degree teachers transfer.pdf | 971 |
| 19 | Sin texto... | 985 |
| 20 | School leaders.pdf | 866 |
