𝗝𝗶𝗧𝗘𝗖𝗦𝗙
Open in Telegram
ይህ በኢትዮጵያ ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎችና ምሩቃን ማህበር (EvaSUE) የጅማ ዩኒቨርስቲ Technology campus ወንጌላውያን ክርስትያን ተማሪዎች ህብረት የመገናኛ የtelegram channel ነው:: በዚህ ቻናል ዉስጥ ● የእግዚአብሔር ቃል ትምህርቶችን ● የተለያዩ ይዘት ያላቸው ጽሁፎችን ታገኛላችሁ JiTECSF CBE ACCOUNT : 1000762192288
Show more2 284
Subscribers
-224 hours
+197 days
+8930 days
Posts Archive
2 283
ሰላም እንዴት አላችሁ እንደሚታወቀው Department join ስላደረጋችሁ የ small group ትምህርት ስለሚኖር ሁላችሁም እንድትመጡ ስንል በጌታ ፍቅር አሳስባለው
# ቀን ሰኞ
# ቦታ መካነ ኢየሱስ
#ሰዓት 11:30
ተባረኩ
2 283
#Friday Service
ሰላም በጌታ የተወደዳችሁ የJIT ፌሎሺፕ ቤተሰቦች ሰላም ለእናንተ ይሁን። 🙏
አርብ ማለትም 29/01/2019 official welcome GF ኘሮግራም ይኖረናል። ስለዚህም ሁላችንም በጊዜ 11:30 ላይ ተጠራርተን እንገኝ ።
በማህበር በምንሰበሰብበት ጊዜ
🙏የፀሎት ጊዜ
🎶🎸 የዝማሬ ጊዜ
📖 ቃለ -እግዚአብሔር
👥 ላልተደረሱ የህዝብ ክፍል ፀሎት
👉ሁላችንም በጊዜ እንድንመጣ ይሁን!... ስንመጣ ደግሞ #መፅሐፍ ቅዱስ እና #ማስታወሻ ይዛችሁ ትመጡ ዘንድ የግድ እንላችኋለን።
👉ሌሎች ወንድም እህቶቻችንን ጠርተን ይዘን እንድንመጣ ዘንድም ይሁን።
👉 ሁላችንም በጊዜ 11:30 እንገናኝ ።
#hope of the kingdom
#seeing
#living
# testify
Telegram | YouTube | Instagram
2 283
በጌታ የተወደዳችሁ ውድ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች ከዚህ በፊት ለመግለጽ እንደሞከርነው ከፊታችን ባለው ሰኞ አሪፍ የአምልኮ እንዲሁም የ intimacy time ስለሚኖረን ሁላችሁም እንድትገኙ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ተባረኩ!
በዕለቱ የሚኖሩን ፕሮግራሞች፦
#የጸሎት
#የአምልኮ ጊዜ
#Intimacy time
ተባረኩ!
2 283
ሰላም እንዴት ናችሁ ከ ብሬክ ለምትመለሱ ከቤት ስትመጡ ለ zoe ይጠቅማል ብላችሁ የምታስቡትን ሁሉ ይዛችሁ እድትመጡ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን
#ሻይ
#ቡና
#ስኳር
#ሲኒ...
ተባረኩ🥰🥰
2 283
እጅ ከምን 💥
አንዴት ናቹ ❤️ ሁላችንም ወደ ግቢ ስንመጣ
🪄ቡና
🪄ስኩር
🪄ሻይ ቅጠል
እና ለ zoe የሚያስፈልጉ ነገሮችን ይዘን እንምጣ
አንወዳቹአለን.
2 283
1,B. ኖኅ — ዘፍጥረት 8፥20
2,C. ኤልያስ — 1ኛ ነገሥት 18፥20–39
3,B. ዮሴፍ — ዘፍጥረት 41፥25–30
4,C. ዮፍታሔ — መሳፍንት 11፥30–40
5,B. ስምዖን ከቀሬና — ማቴዎስ 27፥32
6,B. ኢዮስያስ — 2ኛ ነገሥት 22፥8–13
7,B. እስጢፋኖስ — ሐዋርያት 7፥54–60
8,C. አስቴር — አስቴር 4–7
9,A. መልከ ጼዴቅ — ዕብራውያን 7፥1–3
10,B. ቶማስ — ዮሐንስ 20፥24–29
2 283
1,ከጥፋት ውኃ በኋላ በመጀመሪያ መሠዊያ የሠራው ማን ነው?
A. አብርሃም B. ኖኅ C. ይስሐቅ D. ያዕቆብ
2,በቀርሜሎስ ተራራ ላይ ከበአል ነቢያት ጋር የተከራከረው ነቢይ ማን ነው?
A. ኤልሳዕ B. ኢሳይያስ C. ኤልያስ D. ኤርምያስ
3,የፈርዖንን ሕልም ስለ ሰባት ወፍራም ላሞችና ሰባት ቀጭን ላሞች የተረጎመው ማን ነው?
A. ሙሴ B. ዮሴፍ C. ዳንኤል D. ሳሙኤል
4,ለእስራኤል ሕዝብ ለመዋጋት ከመሄዱ በፊት በችኮላ ስእለት የተሳለው መስፍን ማን ነው?
A. ሳምሶን B. ጌዴዎን C. ዮፍታሔ D. ኢሁድ
5,ኢየሱስን መስቀሉን እንዲሸከም የተገደደው ሰው ማን ነው?
A. ዮሴፍ ከአርማትያስ B. ስምዖን ከቀሬና C. ኒቆዲሞስ D. በርጥሜዎስ
6,በመቅደስ ጥገና ወቅት የሕግ መጽሐፍ የተገኘበት የይሁዳ ንጉሥ ማን ነው?
A. ሕዝቅያስ B. ኢዮስያስ C. ምናሴ D. ኢዮሳፍጥ
7,በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያው ሰማዕት የተባለው ማን ነው?
A. ያዕቆብ B. እስጢፋኖስ C. ጴጥሮስ D. ፊልጶስ
8,የአይሁድን ሕዝብ ከጥፋት ያዳነችው ንግሥት ማን ነበረች?
A. ሩት B. ዲቦራ C. አስቴር D. አቢጋይል
9,አባት የሌለው፣ እናት የሌለው፣ የዘር ሐረግም የሌለው” ተብሎ በዕብራውያን መጽሐፍ የተጠቀሰው ማን ነው?
A. መልከ ጼዴቅ B. አሮን C. ሙሴ D. ኤልያስ
10,የተነሣውን ኢየሱስ ቁስሎች ሳያይ እንደማያምን የተናገረው ደቀ መዝሙር ማን ነው?
A. እንድርያስ B. ቶማስ C. ፊልጶስ D. ማቴዎስ
